Birbirsaa Gooro

  • Home
  • Birbirsaa Gooro

Birbirsaa Gooro Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Birbirsaa Gooro, Digital creator, .

14/06/2025
*'' ኑ ኢትዮጵያን ተባብረን እናፍርስ '' ጀዌ ቀዌ እና ክደቱ*እነዚህ ሰዎች በፖለቲካዊ አስተሳሰብ ፥ በርዕዮተ አለም እና በነበራችዉ የሀይል አሰላለፍ በፍፁም አብረዉ ተሰልፋዉ የማያዉቁ ፥...
13/06/2025

*'' ኑ ኢትዮጵያን ተባብረን እናፍርስ '' ጀዌ ቀዌ እና ክደቱ*
እነዚህ ሰዎች በፖለቲካዊ አስተሳሰብ ፥ በርዕዮተ አለም እና በነበራችዉ የሀይል አሰላለፍ በፍፁም አብረዉ ተሰልፋዉ የማያዉቁ ፥ በተቃራኒ ጫፍ የነበሩ ፥ ላለፉት 30 አመታት ደግሞ ለመጠፋፋት የሚፈላለጉ ሀይሎች ነበሩ ፥ አነዚህ ሀይሎች ምን አይነት ተዓምራዊ ሀይል ተፈጠዕሮ በአንድ አላማ ተሰለፉ ብለን እራሳችንን ብንጠይቅ መልስ አናገኝም፤
እንዚህ ሃይሎች አንድላይ እንዲቆዩ የሚያደርጋቸው ብቸኛው ነገር የአብይ መኖር ሲሆን አንድላይ ተባብረው እንዲሰሩ የሚያደርጋቸው አላማ ደግሞ ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚለው አላማ ነው።

02/06/2025
02/06/2025

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Birbirsaa Gooro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share