Fetan መረጃ

  • Home
  • Fetan መረጃ

Fetan መረጃ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fetan መረጃ, Digital creator, .

መሳተፍ እንደመታከም ነው!ለፅዱ ኢትዮጵያ ሁሉም የበኩሉን በማድረግ ለማህበረሰብ ጤናን ያበርክት!ፅዱ ኢትዮጵያ በትንሽ ጥረት ብዙ ጤናን፣ ንፁህ ሃገርን የማግኘት ንቅናቄ ነው። የፅዳት ባህላችን...
11/05/2024

መሳተፍ እንደመታከም ነው!

ለፅዱ ኢትዮጵያ ሁሉም የበኩሉን በማድረግ ለማህበረሰብ ጤናን ያበርክት!

ፅዱ ኢትዮጵያ በትንሽ ጥረት ብዙ ጤናን፣ ንፁህ ሃገርን የማግኘት ንቅናቄ ነው። የፅዳት ባህላችንሰ እናውቃለን! ይህ የፅዳት ባህላችን እርስበርስ የበሽታ ምንጮች እንድንሆን አድርጎናል። ስለዚህ ሁላችንም ተጠያቂነት አለብን! ሽታን የሚጠየፍ አፍንጫ እያለን ፅዱ ኢትዮጵያን የማይደግፍ አዕምሮ ሊኖረን አይችልም። የበኩላችንን የምናደርገው ለጋራ ጤናችን ነው። ለጋራ ጤናችን በጋራ የምንረባረብበት ግንቦት 4 ነገ 50 ሚሊየን በአንድ ጀንበር ለመሰብሰብ ዲጂታል ቴሌቶን ተዘጋጅቷል። መሳተፍ እንደመታከም ነው!





#ፅዱኢትዮጵያ

05/04/2024
29/03/2024

ብልፅግና ፓርቲ ዴሞክራሲ በተቋም ግንባታ ይረጋገጣል ብሎ ያምናል፡፡

እስካሁን ባለዉ የዓለም አቀፍ ሁኔታ ሁሉም ምሁራንና ሀገራት እኩል የተስማሙበት የዴሞክራሲ ብያኔ ባይኖርም የተዋንያን እና የህዝብ ተሳትፎ የተረጋገጠበት ስርዓት መገንባት መቻል ነው፡፡ እነዚህ ተሳትፎዎች የሚረጋገጡበት አያሌ ሁኔታዎች ቢኖሩም የሀሳብ ነጻነት፣ የመደራጀት መብትና የሀገሪቱን ህጎች በመከተል በምርጫ የመሳተፍ (መወዳደር) መብቶች ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡

ብልፅግና ከተመሰረተ ገና አጭር ዕድሜ ያለው ፓርቲ ቢሆንም ለዴሞክራሲ ያለውን ቁርጠኝነት የሀሳብ ነጻነትን ያለገደብ በማረጋገጥ፣ በ2013 የተካሄደውን ሀገራዊና ክልለዊ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን በማድረግ፣ ምርጫ ቦርድን ጨምሮ ሌሎች የዴሞክራሲ ተቋማት ነጻና ገለልተኛ ሆነው እንዲደራጁ በማስቻል አመርቂ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል፡፡ በሌላ በኩልም ፖለቲካችን ከመጣበት የረጅም ዓመታት የጉልበት ዝወራ ተላቅቆ ወደ ሃሳብ እንዲሸጋገር ፓርቲያችን ብልፅግና ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ ይገኛል፡፡

በዴሞክራሲያዊ ስርዓት ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግሥት ለመገንባት ከተቻለ በአንድ በኩል የሲቪክ መብቶችና የማህበረሰብ መብቶች ስርዓታዊ በሆነ አግባብ ይከበራሉ፤ በሌላ በኩል ደግሞ እኩልነት፣ ነፃነትና ፍትህ ተቋማዊ በሆነ አግባብ እንዲሰፍኑ ስለሚያግዝ የሰው ልጆች ተደማሪ ፍላጎቶች መካከል ያለውን ተቃርኖ በመቀነስ ትብብር እንዲጎለብት ያግዛል፡፡

29/03/2024
በአማራ ታጣቂ ሃይል መሪዎች መካከል ዶላር ለመቀራመት የሚደረገው ሩጫ ቡድኑን እርስ በርሱ እያባላ ነው!እስክንድር ነጋ እና ጀሌዎቹ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት በሚል የሚያደርጉት የዶላር ቅፈ...
12/02/2024

በአማራ ታጣቂ ሃይል መሪዎች መካከል ዶላር ለመቀራመት የሚደረገው ሩጫ ቡድኑን እርስ በርሱ እያባላ ነው!

እስክንድር ነጋ እና ጀሌዎቹ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት በሚል የሚያደርጉት የዶላር ቅፈላ እንቅስቃሴ ከዳያስፖራው፣ ከአማራ ታጣቂ ሃይል መሪዎች እና ሚዲያዎች ተቃዉሞ እየገጠመው ነው!

በእስክንድር ነጋ ሃሳብ ሰጪነት ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ የአማራ ህዝባዊ ግንባር በሚባል የታጣቂ ሃይል ክንፍ ስም ከዳያስፖራው ዶላር እንዲሰበስብ መደረጉ እና የተሰበሰበው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መጭበርበሩ ዳያስፖራው ለዳዊት ፊት እንዲነሳ ማድረጉ ይታወቃል።

በዚህም የተደናገጠው ዳዊት የአማራ ህዝባዊ ሃይል በሚል ስያሜ ምንም አይነት ገንዘብ ከዳያስፖራው እንደማያገኝ በመገመት “የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት” በሚል ስም ቅፈላውን ለማስቀጠል ከእስክንድር ነጋ ጋር ተነጋግሮ የተለመደዉን እንቃስቃሴ ማድረግ ጀምሯል።

ሆኖም እንቅስቃሴው ከዳያስፖራው ብቻ ሳይሆን የአማራ ታጣቂ ሃይል ልሳን ከሆኑ ሚዲያዎች ተቃዉሞ የገጠመው ሲሆን በአማራ ህዝባዊ ግንባር ስም በፊት የተጭበረበረዉን ገንዘብ ለመደበቅ እና ከጠያቂነት ለማምለጥ የሚደረግ ሩጫ እንደሆነም ትችት ተሰንዝሮበታል።

የዓድዋ ድል መታሰቢያ  ከመገንባቱ በፊት የነበረ ቦታ ምን እንደሚመስልየዓድዋ ድል መታሰቢያ ከተገነባበበት በኋላ ያለውን ለውጥ እዩትማ! 🥰💪ልዩነቱ ግልፅ ነው!
11/02/2024

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከመገንባቱ በፊት የነበረ ቦታ ምን እንደሚመስል

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከተገነባበበት በኋላ ያለውን ለውጥ እዩትማ! 🥰💪

ልዩነቱ ግልፅ ነው!

07/02/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fetan መረጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share