Imaan Abbaa Gadaa

  • Home
  • Imaan Abbaa Gadaa

Imaan Abbaa Gadaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Imaan Abbaa Gadaa, Digital creator, .

05/04/2024
04/04/2024
23/03/2024

✍ በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ለ ተደልድሎ ሁለተኛ ዙር ውድድር በአርባምንጭ ከተማ እያከናወነ የሚገኘው የቡሌ ሆራ እግር ኳስ ክለብ እክከ አሁን 21 ጨዋታዎችን አከናውኖ 31 ነጥቦችን በመሰብሰብ 9ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

የቡሌ ሆራ ከተማ የእግር ዃስ ክለብ ከዝህ በፊት ለብዙ ዓመት በከተማዉ ማዘጋጃ ቤት ስር ስተዳደር ቆይተዋል ።

በዝህም ለብዙ ችግርና የበጀት እጥረት ተጋልጧል በተደጋጋሚም ክለቡ ለእንግልት መዳረጉ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። አሁን ባለው የአመራር ቁርጠኝነት ክለቡ ዘላቂነት እንዲኖረው በማሰብ በቦርድ እንድተዳደር እና ክለቡን ህዝባዊ ድጋፍ እንዲያገኝ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል።

የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ይህንኑ መነሻ በማድረግ ነገ መጋቢት 14/2016 ህዝባዊ ውይይት እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በከተማው ከንቲባ የስብሰባ አደራሽ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ እንደተዘጋጀ ለማወቅ ተችሏል።
አሁን ላይ በሊጉ በርካታ ክለቦች ውድድሩን ማቋረጣቸው የፋይናንስ እጥረት እንዳለ ሁኖ ክለቦቹ ህዝባዊ አለሆናቸው ጭምር ነው ። ሁሉም ክለቦች ዘላቂነት እንዲኖራቸው ህዝባዊ ቢሆኑ የተሻለ ቁመና ይኖራቸዋል ።

https://t.me/Dagu_Sport

Waaqa Danbii Doolloo Dhageette Bulee Horaalle Owwaadhu.
12/03/2024

Waaqa Danbii Doolloo Dhageette Bulee Horaalle Owwaadhu.

Dhaabbatni African Holding Group Dinagdee Oromoo Cimsuuf Magaalaa Bulee Horaati koree filachuun Hunda'ee Jira.
28/02/2024

Dhaabbatni African Holding Group Dinagdee Oromoo Cimsuuf Magaalaa Bulee Horaati koree filachuun Hunda'ee Jira.

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Imaan Abbaa Gadaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share