The Qobbo Press

  • Home
  • The Qobbo Press

The Qobbo Press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The Qobbo Press, Digital creator, .

11/06/2024
30/04/2024

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ኬንያ ያመሩበትን የአይ. ዲ. ኤ. ጉባኤ አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።

29/04/2024
29/04/2024

Yoo akkasitti ilaalan dargaggeessa umuriin wagga 40 keessaa malee maanguddoo wagga 63 hin fakkaatu. Seequu fuulasaarra ilaaluunis hangam gammadaa akka ta’e tilmaamuuf hin rakkattan.

‘‘Ganamaan ka’ee pushaap hojjadha. Miilaan nan deema. Bishaanis nan daaka. Gurguddaa ta’u baatuus sibiila waanan kaasuuf, jaarsa waggaa 63 hin fakkaadhu,’’ jedhu Obbo Sayiid Mahaammad Birhaan.

Obbo Sayid abbaa qabeenyaa hodhaa uffata Ambaasaaddar kan ETV gubbaatti ‘‘Hin baafatiin sirraa bareeda’’ jedhamuun beeksiifamuuti.
Isaan uffata loltuu dhiphisuurraa ka'uun hanga biiliyeenarummaatti dhaqaban.
Odeessa kanaaf; 👉👉 https://bbc.in/3UFg1y5

28/04/2024
20/02/2024
20/02/2024

አይ ፋኖ አይ ፋኖ የስራህን ይስጥህ
አሁን ደግሞ የውሸት ዜና ማሰራት ጀመራችሁ
ይህ ወንድማችን የሞተው በሱማሌ ጦርነት ይሁን
በአፋር ጦርነት አይታወቅም የውሸት ዜና እቃወማለሁ
ዘ-ሐበሻዎች ደግሞ ጥሩ አልነበራችሁም እንዴ ከመቼ ጀምሮ ነው ከፋኖ ጎን መቆም የጀመራችሁ
ለማንኛውም ለሞተው ወንድማችን ነፍስ ይመር😭

16/02/2024
ጀግኒት ሴት ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ አመራር፣ ከምመጥን በላይ አመራር ሰጥተሻልና እናከብርሻለን።
16/02/2024

ጀግኒት ሴት ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ አመራር፣ ከምመጥን በላይ አመራር ሰጥተሻልና እናከብርሻለን።

16/02/2024
14/02/2024
07/02/2024

መንግስት በአማራ ክልል እየሰራቸዉ ያሉ ፕሮጀክቶች እና በፅንፈኛዉ ሃይል እንዲወራ የማይፈለጉት





Video from Arse Now (https://t.me/Arsow)

07/02/2024

በአማራ ክልል ባህር ዳር ላይ የተሰራው ድልድይ በአይነቱ ለየት ያለ ግዙፍ ፕሮጀችት እና ቢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ በጀት የወጣበት ድልድይ ነው። ለድልድዩ ግንባታ 2.4 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጎበታል።





Video from Arse Now (https://t.me/Arsow)

የአቡነ ጴጥሮስ ወደ አሜሪካ መመለስ ✈️በኢትዮጵያ ህገ-መንግስት መሰረት አንድ የሌላ ሀገር ዜጋ ወደ ኢትዮጵያ ለስራም ሆነ ለጉብኝት ሲመጣ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲኖረዉ ያስገድዳል ፡፡ በዚህም ...
07/02/2024

የአቡነ ጴጥሮስ ወደ አሜሪካ መመለስ ✈️

በኢትዮጵያ ህገ-መንግስት መሰረት አንድ የሌላ ሀገር ዜጋ ወደ ኢትዮጵያ ለስራም ሆነ ለጉብኝት ሲመጣ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲኖረዉ ያስገድዳል ፡፡

በዚህም አቡነ ጴጥሮስ የአሜሪካን ሀገር ዜጋ በመሆናቸዉ የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸዉ በመሆኑ የመኖሪያ ፍቃድ እስኪያገኙ ወደ ሀገር እንዳይገቡ መደረጉ ህገ-መንግስታዊ እና አለማቀፋዊ ሂደት ስለሆነ አዲስ ነገር ሊሆን አይችልም፡፡




Photo from Arse Now (https://t.me/Arsow)

07/02/2024

መንግስት የአማራ ክልል የህዝብ ጥያቄ ለመመለስ አንድም ግዜ ወደ ኋል ብሎ አያውቅም ።




Video from Arse Now (https://t.me/Arsow)

07/02/2024

ኢትዮጵያ ከሌላዉ ሀገር ጋር የምፃመደዉ ለብሔራዊ ጥቅሟ ነው። ሌላዉ እንደዚሁ!!




Video from Arse Now (https://t.me/Arsow)

07/02/2024

በየዓመቱ 700-800 ሚሊዮን ዶላር እናወጣ ነብር
አሁን አንድ ብር ለስንዴ አናወጣም!!




Video from Arse Now (https://t.me/Arsow)

የአማራ ክልልን ህዝብ የልማት ጥያቄ ለመመለስ መንግስት በከፍተኛ ቁርጠኝነት እየሰራ ነው ። ፅንፈኞት የፖሊቲካ ትርፍ ለማግኘት እንደሚያወሩ ሳይሆን መንግስት በብዙ ችግር ውስጥ ሆነ ሰፊ ስራ ...
07/02/2024

የአማራ ክልልን ህዝብ የልማት ጥያቄ ለመመለስ መንግስት በከፍተኛ ቁርጠኝነት እየሰራ ነው ። ፅንፈኞት የፖሊቲካ ትርፍ ለማግኘት እንደሚያወሩ ሳይሆን መንግስት በብዙ ችግር ውስጥ ሆነ ሰፊ ስራ እየሰራ ነው ። መንግስት የአማራ ክልል የህዝብ ጥያቄ ለመመለስ አንድም ግዜ ወደ ኋል ብሎ አያውቅም ።




Photo from Arse Now (https://t.me/Arsow)

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Qobbo Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share