IW News

IW News የሙስሊሙን አለም መረጃዎች በፍጥነትና በገለልተኝነት እናደ?
(5)

24/10/2023

እስራኤል በጋዛ እየወሰደች በሚገኘው የዘር ማጥፋት ዘመቻ እስካሁን የተገደሉ ፍልስጤማዊያን ቁጥር 5700 ደርሶዋል

ከእነዚህ መሀከል 200 የሚሆኑ ቤተሰቦች ሙሉ በሙሉ ተገድለዋል

የቱርኩ መሪ ጀብ ጠይብ ኤርዶጋንእስራኤል ከሀማስ ጋር እያደረገች በሚገኘው ጦርነት ለገጠማት የምግብ አቅርቦት እጥረት ድጋፍ አደረገ ።ኤርዶጋን ዛሬ ከቱርክ ወደ  እስራኤል ሀይፋ  የባህር ወደ...
19/10/2023

የቱርኩ መሪ ጀብ ጠይብ ኤርዶጋን
እስራኤል ከሀማስ ጋር እያደረገች በሚገኘው ጦርነት ለገጠማት የምግብ አቅርቦት እጥረት ድጋፍ አደረገ ።

ኤርዶጋን ዛሬ ከቱርክ ወደ እስራኤል ሀይፋ የባህር ወደብ 4500 ቶን የሚመዝን ፍራፍሬ የጫነች መርከብ ልኮዋል ለእስራኤል ከተለከው ፍራፍሬ 80% ቲማቲም መሆኑ ተታወቀ ሲሆን

ኤርዶጋን ለእስራኤል የፍራፍሬ ድጋፍ ያደረገው እስራኤል ከሀማስ ጋር እያደረገች በሚገኘው ጦርነት በዙ የእርሻ ስፍራዎቿ ላይ ሀማስ በሚተኮሰው ሮኬት ጉዳት በመድረሱ መሆኑ ተነግሮዋል ።

የኢራኑ መሪ እስራኤል በፍልስጤማዊያን ላይ እየወሰደች በሚገኘው ጭፍጨፋ ከህዝበ ሙስሊሙ እና ከፍልስጤም ህዝብ በቀል ይጠብቃታል ብለዋል
18/10/2023

የኢራኑ መሪ እስራኤል በፍልስጤማዊያን ላይ እየወሰደች በሚገኘው ጭፍጨፋ ከህዝበ ሙስሊሙ እና ከፍልስጤም ህዝብ በቀል ይጠብቃታል ብለዋል

18/10/2023

መረጃ በብዛት እንድናደርሳችሁ ሼር አድርጉ

ግብጽ የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ሲሲ በጋዛ ላይ እየተደረገ የሚገኘው ከባባ ፍልስጤማዊያን ሀገራቸውን ለቀው ወደ ግብጽ እና ዮርዳኖስ እንዲሰደዱ ለማድረግ ነው  ግብጽ በምንም መልኩ የፍል...
18/10/2023

ግብጽ

የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ሲሲ በጋዛ ላይ እየተደረገ የሚገኘው ከባባ ፍልስጤማዊያን ሀገራቸውን ለቀው ወደ ግብጽ እና ዮርዳኖስ እንዲሰደዱ ለማድረግ ነው

ግብጽ በምንም መልኩ የፍልስጤማዊያን ስደተኞችን አትቀበልም እስራኤል ፍልስጤማዊያኑን ከማሳደድ ትቆጠብ እኛ በበኩላችን የሲና በረሃን እስራኤልን ለሚዋጉ አሸባሪዎች መተላለፊያ አናደርግም ማለታቸው ተዘግቦዋል ።

ሰበር የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይድን በእስራኤል እያደረገ ባለው ጉብኝት ላይ "  ወደ እስራኤል መምጣት የፈለኩት እናንተም ሆናችሁ የአለም ህዝብ አሜሪካ ከእስራኤል ጋር መቆሟን እንዲያወቅ ...
18/10/2023

ሰበር

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይድን በእስራኤል እያደረገ ባለው ጉብኝት ላይ " ወደ እስራኤል መምጣት የፈለኩት እናንተም ሆናችሁ የአለም ህዝብ አሜሪካ ከእስራኤል ጋር መቆሟን እንዲያወቅ ነው ማለቱ ተዘግቦዋል

በተጨማሪም ባይድን ትላንትና ምሽት እስራኤል በጋዛ ሀምዳኒ ሆስፒታል ላይ የወሰደችውን የቦንብ ጥቃት አስተባብሎዋል ።

ባይድን እንዳለው በሆስፒታሉ የደረሰው ጥቃት እስራኤል እንዳልፈጸመችው አረጋግጫለሁ ጥቃቱን የፈጸሙት ሀማሶች ናቸው ሲል ተደምጦዋል ።

ሼር በማድረ መረጃውን ተደራሽ ያድርጉ

በጆርዳን ከተማ ለፍልስጤማዊያን ድጋፍ ሰልፍ ተደረገ
18/10/2023

በጆርዳን ከተማ ለፍልስጤማዊያን ድጋፍ ሰልፍ ተደረገ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይድን ለአስቸኻይ ስብሰባ ቴልአቪቭ ገብቶዋል የእስራኤሉ መሪ ቢንያሚን አቀባበል አድርጎለታል
18/10/2023

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይድን ለአስቸኻይ ስብሰባ ቴልአቪቭ ገብቶዋል የእስራኤሉ መሪ ቢንያሚን አቀባበል አድርጎለታል

እስራኤል በጋዛ ህዝብ ላይ እያደረሰች የሚገኘው ዘግናኝ ጭፍጨፋ
17/10/2023

እስራኤል በጋዛ ህዝብ ላይ እያደረሰች የሚገኘው ዘግናኝ ጭፍጨፋ

16/10/2023

ሳውድ አረቢያ

ሳውድ አረቢያ ሁለት ከፍተኛ የጦር ጀነራሎችን በሞት ቀጣች ።

ሁለቱ ጀነራሎች በሀገር ከህደት ወንጀል ተጠርጥሮ ላለፉት 6 አመታት በእስር ላይ የነበሩ ሲሆን በተጠረጠሩበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው በሞት እንዲቀጡ ተፈርዶባቸው የነበረ ሲሆን የሞት ፍርዱ ዛሬ ተፈጻሚ ተደርጎዋል ።

የደቡብ አፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ከወራሪዋ እስራኤል ጋር የሚደረገውን ግንኙነት እንዲቋረጥ እና በእስራኤል ምርቶች ላይ ማእቀብ እንዲጣል ጥሪ አስተላለፈች ሚኒስተሯ መግለጫውን በሰጠችበት ወ...
16/10/2023

የደቡብ አፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ከወራሪዋ እስራኤል ጋር የሚደረገውን ግንኙነት እንዲቋረጥ እና በእስራኤል ምርቶች ላይ ማእቀብ እንዲጣል ጥሪ አስተላለፈች

ሚኒስተሯ መግለጫውን በሰጠችበት ወቅት የፍልስጤም መገለጫ የሆነውን አማኢማ ለብሳ በሀገሪቷ ቴሌቭዥን ታይታለች

ግብጽ የመጀመሪያውን የሰብአዊ እርዳት ልኡክ ወደ ፍልስጢን ላከች
16/10/2023

ግብጽ የመጀመሪያውን የሰብአዊ እርዳት ልኡክ ወደ ፍልስጢን ላከች

16/10/2023

ሮይተርስ = የግብጽ የደህንነት መስሪያ ቤትን ጠቅሶ በሰራው ዘገባ አሜሪካ እስራኤልና ግብጽ በጋዛ ጊዚያዊ ተኩስ አቁም የሶስትዮሽ ስምምነት መደረጉን ዘግቦዋል ።

ስምምነቱ ከዛሬ ጠዋት 3:30 ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል

16/10/2023

እስራኤል በፍልስጤማዊያን ላይ እየወሰደች በሚገኘው የዘር ማጥፋት ዘመቻ እስካሁን የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 2750 ደርሶዋል ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና እየተረዱ የሚገኙ ሰዎች ቁጥር ከ10,000 በላይ መሆኑን ቀይ ጨረቃ አስታውቆዋል ።

በአሜሪካ ፍልስጤማዊው የ 6 አመቱ ህጻን 26 ቦታ በስለት ተወግቶ ተገደለ ህጻኑን የገደለው ከስር በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በ70 ዎቹ የእድሜ ክልል ላይ ያለ ሽማግሌ ሲሆን ምክንያቱም የዘር ...
16/10/2023

በአሜሪካ ፍልስጤማዊው የ 6 አመቱ ህጻን 26 ቦታ በስለት ተወግቶ ተገደለ
ህጻኑን የገደለው ከስር በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በ70 ዎቹ የእድሜ ክልል ላይ ያለ ሽማግሌ ሲሆን ምክንያቱም የዘር ጥላቻ መሆኑ ሚዲያዎች ዘግቦዋል ።

የኮሎምቢያ መሪ ጎስቶፍ ቤይትሮ  በ X  ላይ ባሰፈረው ጹሁፍ ኮሎምቢያ ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ልታቋርጥ እንደምትችል አስጠነቀቀ ቤይትሮ ኮሎምቢያ ጅምላ ጭፍጨፋን አትደግ...
16/10/2023

የኮሎምቢያ መሪ ጎስቶፍ ቤይትሮ በ X ላይ ባሰፈረው ጹሁፍ ኮሎምቢያ ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ልታቋርጥ እንደምትችል አስጠነቀቀ

ቤይትሮ ኮሎምቢያ ጅምላ ጭፍጨፋን አትደግፍም ከእስራኤል ጋር ያለንን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንድናቋርጥ ከተገደድን እናቆርጣለን ብሎዋል

15/10/2023

እስራኤል ወደ ጋዛ ድንበር አስጠግታው የነበረውን እግረኛ ጦር ወደ ኃላ ማሸሿን ኒዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ዘገበ

ኒዮርክ ታይምስ ዛሬ ባወጣው ዘገባ እንዳለው እስራኤል እግረኛ ጦሯን ወደ ኃላ እንዲሸሽ ያደረገችው ለእግረኛ ጦሩ ከለላ የሚሰጠው አየር ሀይል በተፈጠረው ከባድ የአየር ንብረት ምክንያት መብረር ስላልቻለ እንደሆነ ዘግቦዋል ።

ሼር ላይክ በማድረግ መረጃውን ተደራሽ ያድርጉ

በጋዛ ከደረሰ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በኃላ የተረፈ ልጅ የእናቱን አስክሬን ሲመለከት
15/10/2023

በጋዛ ከደረሰ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በኃላ የተረፈ ልጅ የእናቱን አስክሬን ሲመለከት

ዛሬ በለንደን ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች እስራኤል በጋዛ ላይ እየደረሰች የሚገኘውን ጅምላ ጭፍጨፋ አወገዙ
15/10/2023

ዛሬ በለንደን ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች እስራኤል በጋዛ ላይ እየደረሰች የሚገኘውን ጅምላ ጭፍጨፋ አወገዙ

የማሌዥያ ሁለት ሰማይ ጠቀስ ህንጻዎች የፍልስጤምን ባንዲራ በማውለብለብ ለሀማስ አጋርነታቸውን አሳይተዋል   !
15/10/2023

የማሌዥያ ሁለት ሰማይ ጠቀስ ህንጻዎች የፍልስጤምን ባንዲራ በማውለብለብ ለሀማስ አጋርነታቸውን አሳይተዋል !

ቻይና ቻይና እስራኤል  ፍልስጤማዊያን ላይ እያደረሰች የሚገኘውን የዘር  ማጽዳት ዘመቻ እንድታቆም ጠየቀች ።የቻይና ባለስልጣናት ባወጡት መግለጫ እስራኤል ከሀማስ ከተሰነዘረባት ድንገተኛ ጥቃት...
15/10/2023

ቻይና

ቻይና እስራኤል ፍልስጤማዊያን ላይ እያደረሰች የሚገኘውን የዘር ማጽዳት ዘመቻ እንድታቆም ጠየቀች ።

የቻይና ባለስልጣናት ባወጡት መግለጫ እስራኤል ከሀማስ ከተሰነዘረባት ድንገተኛ ጥቃት በኃላ በፍልስጤማዊያን ንጹሃን ላይ እየወሰደች የሚገኘው የዘር ማጥፋት ወንጀል ራስን ከመከላከል ያለፈ ነው እስራኤል ይህን ጅምላ ፍጅት ልታቆም ይገባል ብለዋል

ፔጂንግ ወደ አከባቢው ሁኔታዉን የሚያጣራ ልኡክ ልካለች

15/10/2023

በኬንያ በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ለሴት ተማሪዎች በተሰጠ ክትባት ምክንያት በትምህርት ቤቱ የሚገኙ ሴቶች በአጠቃላይ ፖራላይዝ ሆኑ

12/10/2023

በእስራኤል እና ሃማስ መካከል በተፈጠረ ግጭት በትንሹ 25 የአሜሪካ ዜጎች መገደላቸውን ብሊንከን አስታወቀ

የቀድሞ ቲውተር በአሁኑ ስያሜው ኤክስ የአቅሷ ጎርፍ በሚል የተሰየመው የሀማስ እስራኤል ጦርነት ከጀመረ ጀምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሀማስ የኤክስ አካውንቶችን መሰረዙን አስታወቀ
12/10/2023

የቀድሞ ቲውተር በአሁኑ ስያሜው ኤክስ የአቅሷ ጎርፍ በሚል የተሰየመው የሀማስ እስራኤል ጦርነት ከጀመረ ጀምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሀማስ የኤክስ አካውንቶችን መሰረዙን አስታወቀ

የኢራኑ መሪ በተወረረው የጋዛ መሬት እየደረሰ የሚገኘው የዘር መጥፋት ወንጀል መሆኑን ተናገር
12/10/2023

የኢራኑ መሪ በተወረረው የጋዛ መሬት እየደረሰ የሚገኘው የዘር መጥፋት ወንጀል መሆኑን ተናገር

12/10/2023

ሩሲያ

ረቢእ 27/1445 አመተ ሂጅራ

የሩሲያው መሪ ብላድሚር ፑቲን የእስራኤልን ወረራ አወገዘ

ፑቲን እንዳለው የፍልስጤም ጉዳይ የሁሉም እስልምና እምነት ተከታዮች ጉዳይ ነው በመሆኑም ሙስሊሞች የእስራኤል ወረራን የፍትህ መጓደል የበደል መገለጫ አድርገው ይመለከቱታል

እስራኤል ሀይልን በመጠቀም የፍልስጤም ምድርን መውረሯ ሊታሰብ የማይችል በደል መሆኑን ሁሉም ሊገነዘበው ይገባል ብሎዋል ።

ዜናዎችን ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ

11/05/2023

የሙስሊሞ አለም ዜና ለመጀመር በዝግጅት ላይ ነን

18/03/2023

ፔጃችን በቅርቡ መደበኛ የዜና አገልግሎቱን ይጀምራል ።

07/07/2022

አሰላሙ አለይኩም

Address

Https://t. Me/IWNeWss

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when IW News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share