ፋሲል የኔአለም Fasil yenealem

  • Home
  • ፋሲል የኔአለም Fasil yenealem

ፋሲል የኔአለም Fasil yenealem Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ፋሲል የኔአለም Fasil yenealem, Media/News Company, .

19/03/2024

ለተጨማሪ መረጃ ለመገኘት እንዲሁም ትንታኔዎችን ፋሲል የኔአለም የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ታማኝ መረጃ ያግኙ ⬇⬇ https://t.me/FasilYenealem

25/02/2024

'Esan' tv በአንድ እጃችን እየተዋጋን በአንድ እጃችን የፋኖን አደረጃጀት እየሰራን ነው።'' ሻለቃ ውባንተ አባተ - የጉና ክ/ጦር አዛዥ
ለተጨማሪ መረጃ ለመገኘት እንዲሁም ትንታኔዎችን ፋሲል የኔአለም የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ታማኝ መረጃ ያግኙ ⬇⬇ https://t.me/FasilYenealem

20/02/2024

ፋኖ የመጨረሻ ካርዱን መዘዘ | ሽመልስ የአብይን ሴራ አጋለጠ | amhara fano
👁
ለተጨማሪ መረጃ ኢሳን ቲቪ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/ESANTV6

ቴዲ አፍሮ በመኪና አደጋ ይሞታል፡ያለው ፓስተር ራሱ በመኪና አደጋ ሞተ።በዲላ ከተማ ሰፊ የሆነ የህዝብ አመኔታን ያተረፈው ፓስተር ጆ ፡ቴዲ አፍሮ በ2016 ዓ.ም ይሞታል ብሎ የተናገረ ቢሆንም...
11/02/2024

ቴዲ አፍሮ በመኪና አደጋ ይሞታል፡ያለው ፓስተር ራሱ በመኪና አደጋ ሞተ።

በዲላ ከተማ ሰፊ የሆነ የህዝብ አመኔታን ያተረፈው ፓስተር ጆ ፡ቴዲ አፍሮ በ2016 ዓ.ም ይሞታል ብሎ የተናገረ ቢሆንም ፤በዛሬው ዕለት ከዲላ ወደ አዲስ አበባ በገዛ መኪናው በመጓዝ ላይ ሳለ በደረሰበት የመኪና አደጋ ህይወቱ ማለፉ ታውቋል።

ፓስተር ጆ የ 34 ዓመት ወጣት'የአንድ ሴት ልጅ አባት ነዉ።
Telegram
🖊🖊 https://t.me/ESANTV6

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!እኛ እዚህ ከተራ መከተር አልቻልም:: በረዶው ዘንድሮ ጠንክሯል::ለተጨማሪ መረጃ ትክክለኛውን የመሳይ መኮንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ ድምፅ ለህዝብhtt...
19/01/2024

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!

እኛ እዚህ ከተራ መከተር አልቻልም:: በረዶው ዘንድሮ ጠንክሯል::
ለተጨማሪ መረጃ ትክክለኛውን የመሳይ መኮንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ ድምፅ ለህዝብ
https://t.me/mesaymekonnen2

ሰላም የተከበራቹህ የኢትዮጵያ ልጆች ከአሁን በፊት ስጠቀምበት የነበረው አካውንቴ ይብላኝ ለምቀኛዎች ተዘግቷል ምቀኛ መኖሩ ደስ ብሎኛል ለኢትዮጵያ በርትቸ እንድሰራ አደረገኝ አካውንት ቢዘጋ አ...
19/01/2024

ሰላም የተከበራቹህ የኢትዮጵያ ልጆች ከአሁን በፊት ስጠቀምበት የነበረው አካውንቴ ይብላኝ ለምቀኛዎች ተዘግቷል ምቀኛ መኖሩ ደስ ብሎኛል ለኢትዮጵያ በርትቸ እንድሰራ አደረገኝ አካውንት ቢዘጋ አካውንት ይከፈታል እኛ የምንፈልገው የኢትዮጵያን ሰላም ብቻ ነው እናም ይሄ አዲስ ነው በዚህ የምታገኙኝ ይሆናል አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ለሁሉ ኢትዮጵያ እደርስ ዘንድ ሼር አድርጉልኝ መረጃዎችን እንደተለመደው በፍጥነት እማደርስ ይሆናል ቴሌግራም በዚህ የምታገኙኝ ይሆናል 👇👇 https://t.me/FasilYenealem

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፋሲል የኔአለም Fasil yenealem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share