Kidus Mezmur Records

  • Home
  • Kidus Mezmur Records

Kidus Mezmur Records በዚህ በ"Kidus Mezmur" የኦርቶዶክስ የFacebook ድረ ገፅ ላይ የኢትዬጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ካሉበት ሆነዉ ማግኝት ይችላሉ።

https://youtu.be/-5siOP1hd1Q
13/06/2024

https://youtu.be/-5siOP1hd1Q

⏩➕ አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ ➕⏩እንኳን ለበዓለ ሥሉስ ቅዱስ በሰላም አደረሳችሁ!እግዚአብሔር በመለኮት፣ በሥልጣን፣ በአገዛዝ፣ በመፍጠር እና በመሳሰሉት አንድ ሲሆን በስም፣ በአካል፣ በ...

https://youtu.be/pXo4E9nDYTc
12/06/2024

https://youtu.be/pXo4E9nDYTc

🙏➕እንኳን ለቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም፡ በጤና ጠብቆ አደረሳቹ፡ አደረሰን።➕🙏ቅድስት አርሴማ ድንግል፡ ማን ናት?እናታችን ቅድስት አርሴማ፡ እግዚአብሔርን በቅንነት ያገለግሉ ከ...

https://youtu.be/faOYDd1svTo
11/06/2024

https://youtu.be/faOYDd1svTo

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የተወለዱት ታህሳስ 29 በጌታችን ልደት ነው:: ነገር ግን ዕለቱ ትልቅ ሚስጥርየያዘ ነውና አባቶቻችን የጌታ ልደት ዘምረው ጣዕሙ ሳያልቅ ቅዳሴ ይገባሉ:: ስለዚህ የ.....

https://youtu.be/Pi8nlOT2HRM
10/06/2024

https://youtu.be/Pi8nlOT2HRM

..➕➕➕ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወልደ ነጎድጓድ...➕➕➕..............➕➕➕ ..........➕➕➕ ..........➕➕➕ ........እንኳን ለፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ ሐዋርያ: ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወለደ ነጎድጓድ ወራዊ...

https://youtu.be/3UIelKdC7Kc
09/06/2024

https://youtu.be/3UIelKdC7Kc

© ሠኔ 3, 2016 ዓ.ም ➕➕➕ ወራዊ የበዓታ ለማርያም መታሰቢያ በዓል!እመቤታችን በ5485 ዓመተ ዓለም፡ ከአባቷ ከኢያቄም፡ ከእናቷ ከሐና “እም ሊባኖስ፣ ትወጽዕ መርዓት፡፡ ከሊባኖስ ሙሽራ ትወጣ....

https://youtu.be/NPsAM23c11o
07/06/2024

https://youtu.be/NPsAM23c11o

@ሠኔ 01, 2016 ዓ.ም 🙏➕ ልደታ ለማርያም፡ ከዕሴይ ሥር፡ በትር ትወጣለች!➕🙏በኦርቶዶክሳዊት፡ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፡ ግንቦት አንድ ቀን፣ የግንቦት ልደታ፡ የእመቤታችን፡ የቅድስት፡ ድ...

https://youtu.be/SzpdgOFmiZk
05/06/2024

https://youtu.be/SzpdgOFmiZk

➕⏩ በዓለ ወልድ ⏩➕ወር በገባ በ፳፱ ቀን የሚከበር ፤ ጌታችን በድንግል ማርያም ማሕፀን ተፀንሶ መወለዱንና ሙቶ መነሣቱን የሚያሳስብ በዓል ነው ብስራትና ፅንሰት በአንድ ዕለት ነው የተ.....

https://youtu.be/pCq_NMuY5vQ
04/06/2024

https://youtu.be/pCq_NMuY5vQ

አማኑኤል፥ ጌታ መድኃኒት! ©ግንቦት 28, ቀን 2016 ዓ.ም.ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ እነሆ ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች ወንድ ልጅንም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች፡፡/ኢሳ...

https://youtu.be/-IokYxEx9LA
29/05/2024

https://youtu.be/-IokYxEx9LA

በዓለ ሢመቱ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤልጥር 22 ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ምሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ በመሆን ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ በጥ...

https://youtu.be/cmtbf6ilDSk
28/05/2024

https://youtu.be/cmtbf6ilDSk

ግንቦት 21 . እመቤታችን ማርያም /እመቤታችን በድብረ ምጥማቅ በምትባል ቦታ ወርቅ ወንበር ላይ ተቀምጣ ለአራት ቀን የታየችበት ነው።ይህም በዓል ከ33ቱ የእመቤታችን በዓላት አንዱ ሲሆን በዚ...

https://youtu.be/JwylRTDrJJ0
28/05/2024

https://youtu.be/JwylRTDrJJ0

ግንቦት 21 . እመቤታችን ማርያም /እመቤታችን በድብረ ምጥማቅ በምትባል ቦታ ወርቅ ወንበር ላይ ተቀምጣ ለአራት ቀን የታየችበት ነው።ይህም በዓል ከ33ቱ የእመቤታችን በዓላት አንዱ ሲሆን በዚ...

https://youtu.be/6uLvRIJ_9Fw
28/05/2024

https://youtu.be/6uLvRIJ_9Fw

ግንቦት 21 . እመቤታችን ማርያም /እመቤታችን በድብረ ምጥማቅ በምትባል ቦታ ወርቅ ወንበር ላይ ተቀምጣ ለአራት ቀን የታየችበት ነው።ይህም በዓል ከ33ቱ የእመቤታችን በዓላት አንዱ ሲሆን በዚ...

https://youtu.be/mh6GplLZOr0
26/05/2024

https://youtu.be/mh6GplLZOr0

" እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ" (ሉቃ.፩፥፲፱) ዲያቆን ዘአማኑኤል አንተነህ ታኅሣሥ ፲፰ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ምየእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የስሙ ትርጓሜ ‹‹እግዚ...

https://youtu.be/C-Nad3gPPq4
26/05/2024

https://youtu.be/C-Nad3gPPq4

➕⏩ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች ስብስብ⏩➕ Ethiopian orthodox Mezmur collection. ✟✟✟ በስመ አብ ✟✟✟ ወወልድወመንፈስ ቅዱስ አ...

https://youtu.be/kpfQYkwqAwI
24/05/2024

https://youtu.be/kpfQYkwqAwI

➕⏩ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች ስብስብ⏩➕ Ethiopian orthodox Mezmur collection. ✟✟✟ በስመ አብ ✟✟✟ ወወልድወመንፈስ ቅዱስ አ...

https://youtu.be/fJdHzdAfRwA
23/05/2024

https://youtu.be/fJdHzdAfRwA

ኪዳነ ምህረት ኪዳነ ምህረት ማለት የምህረት መሐላ ማለት ነው፡፡ ከ33ቱ በዓላተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም አንዱ ነው፡፡ እመቤታችንም ከጌታችን መቃብር እየሄደች በም.....

https://youtu.be/KolK9g8HgIw
22/05/2024

https://youtu.be/KolK9g8HgIw

kirkos ጥር 14 — ዕረፍቱ ለቅዱስ ቂርቆስ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት እየሉጣቅዱስ ቂርቆስ ዕድሜው የሦስት ዓመት ሳለ እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ ከሮሜ ወደ ሌላ ሃገር ሸሽታ ይዛው ሄደ...

https://youtu.be/_Wtb84zk1jM
21/05/2024

https://youtu.be/_Wtb84zk1jM

ግንቦት 14 እንካን ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ አመታዊ ክብረ በአል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ጻድቁ አቡነ አረጋዊእኚህ አባት ከተሰሐቱ ቅዱሳን (ከሮምና ኤሽያ ከመጡት ከ9 ቅዱሳን አባቶች አን.....

https://youtu.be/_EDa0YcSJ-4
17/05/2024

https://youtu.be/_EDa0YcSJ-4

➕⏩ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች ስብስብ⏩➕ Ethiopian orthodox Mezmur collection. ✟✟✟ በስመ አብ ✟✟✟ ወወልድወመንፈስ ቅዱስ አ...

https://youtu.be/NWoow7Uw_yo
16/05/2024

https://youtu.be/NWoow7Uw_yo

⏩⏩⏩ አባ ኪሮስ ⏩⏩⏩አባ ኪሮስ አባቱ ንጉስ ዮናስ እናቱ አንስራ ይባላሉ፡፡ ሀገሩ ሮም ነው፡፡ ወላጆቹ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደጋግ ቅዱሳን ነበሩና አቡነ ኪሮስ በታህሳስ 8 ወለዱ፡፡ አ....

https://youtu.be/Kc_bqDfaWk8
13/05/2024

https://youtu.be/Kc_bqDfaWk8

🙏➕እንኳን ለቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም፡ በጤና ጠብቆ አደረሳቹ፡ አደረሰን።➕🙏ቅድስት አርሴማ ድንግል፡ ማን ናት?እናታችን ቅድስት አርሴማ፡ እግዚአብሔርን በቅንነት ያገለግሉ ከ...

https://youtu.be/TNx0WzCE8HA
12/05/2024

https://youtu.be/TNx0WzCE8HA

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የተወለዱት ታህሳስ 29 በጌታችን ልደት ነው:: ነገር ግን ዕለቱ ትልቅ ሚስጥርየያዘ ነውና አባቶቻችን የጌታ ልደት ዘምረው ጣዕሙ ሳያልቅ ቅዳሴ ይገባሉ:: ስለዚህ የ.....

https://youtu.be/W48NX-TYJzc
12/05/2024

https://youtu.be/W48NX-TYJzc

..➕➕➕ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወልደ ነጎድጓድ...➕➕➕..............➕➕➕ ..........➕➕➕ ..........➕➕➕ ........እንኳን ለፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ ሐዋርያ: ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወለደ ነጎድጓድ ወራዊ...

..➕➕➕ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወልደ ነጎድጓድ...➕➕➕.............➕➕➕ ..........➕➕➕ ..........➕➕➕ ........እንኳን ለፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ ሐዋርያ: ቅዱስ ዮ...
12/05/2024

..➕➕➕ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወልደ ነጎድጓድ...➕➕➕.............➕➕➕ ..........➕➕➕ ..........➕➕➕ ........

እንኳን ለፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ ሐዋርያ: ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወለደ ነጎድጓድ ወራዊ የፍልሠት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን❗

ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ

ጥር ፬ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ሞትን ሳይቀምስ የተሰወረበት ቀን ነው፤ ዮሐ 21 ፤ 20።

ዮሐንስ ወንጌላዊ

⏩ ዮሐንስ ማለት ‹‹ የእግዚአንሔር ጸጋ ነዉ››፤ደስታ ማለት ነዉ፡፡አባቱ ዘብዴዮስ ፤ እናቱ ማርያም ባዉፍልያ ትባላለች፡፡ቁጥሩ ከዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት የሆነ ያዕቆብ የተባለ ወንድም ነበረዉ፡፡ ማቴ 4፡21 ፤ ማር 1፡20 ፤ማቴ 20፡20 ቅዱስ ዮሐንስ አስቀድሞ የዮሐንስ መጥምቅም ደቀ መዝሙር ነበር፡፡ ዮሐ 1፡ 35 ቅዱስ ዮሐንስ ከአባቱና ከወንድሙ ጋር ዓሣ በሚያጠምድበት በገሊላ ባህር ላይ መረቡን ሲያበጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያነት ጠራዉ፡፡ እሱም አባቱን ሌሎቹንና ታንኳን ትቶ ከወንድሙ ያዕቆብ ጋር ጌታን ተከተለዉ፡፡

⏩ ቅዱስ ዮሐንስ ብዙ ስሞች አሉት፦

ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ
ዮሐንስ ቁጽረ ገጽ
ዮሐንስ ታኦሎጎስ
ዮሐንስ አቡቀለምሲስ
ዮሐንስ ወንጌላዊ
ዮሐንስ ዘንስ

⏩ ከሐዋርያት መካከል ሞትን ያልቀመሰ በህይወተ ሥጋ እያለ ወደ ሰማይ የተነጠቀ እንደ ሔኖክ ፣እንደ ኤልያስ በብሔረ ሕያዋን የሚኖር ሐዋርያ ነዉ፡፡ጌታችንም ለቅዱስ ጴጥሮስ ‹‹‹‹ዮሐንስ እኔ እስክመጣ ድረስ በሕይወት ይኖር ዘንድ ብወድስ ምን አግዶህ??›››ዮሐ 21፡20 ይህም እስከ ምጽአት ድረስ እንደሚኖር መናገሩ ነዉ፡፡በማቴ 16፡18 ላይ ‹‹እዉነት….……ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ›››››ያለዉ ቃል ለቅዱስ ዮሐንስና መሰሎቹ የተነገረ ቃል ነዉ፡፡

⏩ የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በረከቱ ረድኤቱ ከሁላችን ጋር ይሁን፡ ራዕዩ ይገለጥልን!🙏

⏩ በቅዱስ ዮሐንስ ላይ ያደረ የእመቤታችን ድንግል ማርያምና የአንድ ልጇ ፍቅር በእኛም ላይ ይደር::🙏

⏩ ቅዱስ ዮሐንስን የወደደ ጌታ በፍቅሩ ይጠግነን:: ከእናቱ ፍቅር አድርሶ በሐዋርያው በረከት ያስጊጠን::🙏

⏩+"+ በጌታ ኢየሱስ መስቀል አጠገብ እናቱ: የእናቱም እህት: የቀለዮዻም ሚስት ማርያም: መግደላዊትም ማርያም ቆመው ነበር:: ጌታ ኢየሱስም እናቱን: ይወደው የነበረውንም ደቀ መዝሙር በአጠገቡ ቆሞ ባየ ጊዜ እናቱን 'አንቺ ሆይ! እነሆ ልጅሽ' አላት::

ከዚህ በሁዋላ ደቀ መዝሙሩን 'እናትህ እነሁዋት' አለው:: ከዚህም ሰዓት ጀምሮ ደቀ መዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት:: +"+ (ዮሐ. 19:25)

ወስብሐት ለእግዚአብሔር❗

➕ ዳግማይ ትንሳኤ ማለት ዳግም መነሳት (ሁለተኛ መነሳት)➕ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በተነሳ በስምንተኛው ቀን በዕለተ እሁድ ደቀ መዛረሙርቱ አይሁድን ፈርተው በተሰበሰቡበት ዝግ...
11/05/2024

➕ ዳግማይ ትንሳኤ ማለት ዳግም መነሳት (ሁለተኛ መነሳት)➕

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በተነሳ በስምንተኛው ቀን በዕለተ እሁድ ደቀ መዛረሙርቱ አይሁድን ፈርተው በተሰበሰቡበት ዝግ ቤቶ "ሰላም ለእናንተ ይሁን "ብሎ ዳግም ስለ ተገለጠ #ዳግማይ\ትንሳኤ ተብሏል።

ሁለተኛ ለምን ተገለጠ?

👉 ለሐዋርያው ቶማስ ትንሳኤውን ለማሳመን

የጌታችን ትንሳኤ ቶማስ ስለ ተጠራጠረ ጌታችን ቶማስ በተገኘበት ዝግ ቤት ተገልጦ ለቶማስ ና ወደኔ የተቸነከረውን እጄና ጉኔን ዳስስ ብሎታል።

ቶማስም የተቸነከረው እጁን አይቶ የተወጋውን ጉኑ በእጁ ዳስሶ የጌታችን ትንሳኤ አምኗል ።ሃገረ ስብከቱም በሕንድ ስለ ነበረ ተጋድሎውም የፈጸመው እንዲሁም ሰማዕትነት የተቀበለው በሕንድ ነው ።ያቺ የጌታችንን ጎን የነካች (የዳሰሰች)እጅ ሳትበሰብስ ከታቦት ጋር በመንበሩ ላይ ተቀምጣለች ።እስካሁን ድረስ የሕንድ ሊቀ ጳጳስ ሲሾም በዛች እጅ ተመርጦና ተባርኮ እንደሚሾም አንዳንድ ሊቃውንት ይናገራሉ።

👉 ሰንበትን ሊያጸናልን

የአይሁድ ሰንበት፣እግዚአብሔር 22 ፍጥረታትን ፈጥሮ ያረፈባትና እረፉባት ብሎ ያዘዘን ሰንበት ቀዳም(ቅዳሜ)ናት ።በሐዲስ ኪዳንም ጌታችን የተጸነሰባት ፣ከሙታን መካከል የተነሳባት፣አንዲሁም ደግሞ ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት(ዳግማይ ትንሳኤ)፣መንፈስ ቅዱስ የወረደባትና ሐዋርያት ከመጀመርያዋቹ ክርስቲያኖች ጋር በኅብረት ሆነው መንፈሳዊ ስራዋች የሚሰሩባት ቀን ዕለተ እሁድ ነበረች ።ቤተ ክርስቲያናችን ለቅዳሜ ቀዳሚት ሰንበት ለእሁድ ደግሞ ሰንበተ ክርስቲያን እያለች ለሁለቱም ቀናት እኩል ታከብራቸዋለች ።ጌታችንም ይቺ ቀን እረፍትነቷን ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት ቀን ናት ።እረፍት ስንልም ስራችንን ትተን ቁጭ ብለን (ተኝተን)የምናሳልፈው ማለት አይደለም ።እንደውም ከማንም ቀን በላይ አብዝተን መንፈሳዊ ስራዎች የምንሰራባቸው ቀናት ናቸው እንጂ

👉 ምትሐት አለመሆኑ ለማስረዳት

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምትሐት እንዳልሆነና ቀድሞ የተዋሃደው ስጋና መለኮት ፣ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑ ለማስረዳት ለሁለተኛ ጊዜ ተገልጦላቸዋል ።በዝግ ቤት መግባቱ ደግሞ መለኮት እንዳልተለየውና ስጋ ብቻው እንዳልሆነ ለማስረዳት ነው ።
"ብጹዓን እለ እንዘ ኢይሬእዩ የአምኑ"
(ዮሐ20:29)

የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

💚 💚

https://youtu.be/uWXHkyBVV1E
11/05/2024

https://youtu.be/uWXHkyBVV1E

© ግንቦት 3, 2016 ዓ.ም ➕➕➕ ወራዊ የበዓታ ለማርያም መታሰቢያ በዓል!እመቤታችን በ5485 ዓመተ ዓለም፡ ከአባቷ ከኢያቄም፡ ከእናቷ ከሐና “እም ሊባኖስ፣ ትወጽዕ መርዓት፡፡ ከሊባኖስ ሙሽራ ት....

https://youtu.be/OYyauhqxVdg
08/05/2024

https://youtu.be/OYyauhqxVdg

@ግንቦት 01, 2016 ዓ.ም 🙏➕ ልደታ ለማርያም፡ ከዕሴይ ሥር፡ በትር ትወጣለች!➕🙏በኦርቶዶክሳዊት፡ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፡ ግንቦት አንድ ቀን፣ የግንቦት ልደታ፡ የእመቤታችን፡ የቅድስት....

➕🙏 "ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም" 🙏➕  እንኳን ለግንቦት 1 ዓመታዊ የእመቤታችን ልደት በዓል በሰላም: በጤና አደረሳቹ🙏
08/05/2024

➕🙏 "ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም" 🙏➕
እንኳን ለግንቦት 1 ዓመታዊ የእመቤታችን ልደት በዓል በሰላም: በጤና አደረሳቹ🙏

https://youtu.be/rlaqi-ldUtM
02/05/2024

https://youtu.be/rlaqi-ldUtM

🍂🍂🍂✔️ ኪርያላይሶን - ትርጉሙም «አቤቱ ማረን» ማለት ነው፡፡✔️ ናይናንየቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «መሐረነ፣ ማረን» ማለት ነው፡፡✔️ እብኖዲየቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «አምላክ» .....

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kidus Mezmur Records posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share