Aaaa

Aaaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Aaaa, Digital creator, .

15/06/2024

እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ አል አድሃ
*****************************************************
ጉለሌ ወረዳ 2 ፓርቲ ሚዲያ 8/10/16
*****************************************************
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ የዘንድሮውን የአረፋ በዓል ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳት በማሰብና በማገዝ እንዲሆን እየተመኘሁ በዓሉ የሰላም የፍቅርና የአብሮነት እንዲሆን እመኛለሁ ።

በድጋሜ መልካም የአረፋ በዓል (ኢድ ሙባረክ)

ወልዴ ወገሴ ናኦ
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ

15/06/2024
15/06/2024
14/06/2024
11/06/2024
03/06/2024

ጦርነትን ኖረንበታል። የተወሰኑ ችግሮቻችንን ፈትተንበታል።

አብዮትን ደጋግመነዋል። የተወሰኑ ችግሮችን ፈትተንበታል።

በሁለቱም ያልተፈቱትን ችግሮች ለመፍታት የቀረን መንገድ ምክክር ነው።

ምክክርን ግን አልተጠቀምንበትም።

ጦርነትና አብዮት የተሟላ መፍትሔ የማያመጡት አሸናፊ እና ተሸናፊ ስለሚያስከትሉ ነው።

ቢዘገይም የተሸነፈው ለማሸነፍ ይታገላል። ያሸነፈውም ድሉን ለመጠበቅ ይዋጋል።

ምክክር ግን ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል። ከተሸነፍንም ሁላችንም ለሀገራችን ብለን ነው የምንሸነፈው።

ይሄ የምክክር ሂደት ሦስት ነገሮች ያስገኝልናል።

1. ሁሉንም ባይሆን እንኳን ዋና ዋና ችግሮችን ይፈታል
2. ከጦርነት ይልቅ ምክክር ባህል እንዲሆን ያደርጋል
3. በተቃራኒ ኃይሎች መካከል መቀራረብና መግባባት ይፈጥራል። ይሄንን መቀራረብ በመጠቀምም ወደፊት በጉዳዮች እየተነጋገርን ለመቀጠል ያስችለናል። በመሆኑም ይኽንን እድል ሳናበላሽ ወደ ተሟላ ድል እንድናሸጋግረው እጠይቃለው።

:-ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አሊ

03/06/2024

ሀገራዊ_ምክክር ለሁለንተናዊ ሀገራዊ መፍትሄ!

የሀገራዊ ምክክር መድረክ ውጤታማ እንዲሆን በሂደቱ የሚሳተፉ አካላት በቅንነት እና ዘላቂ የሆነ የጋራ ጥቅምን ታሳቢ በማድረግ ወደ ምክክሩ ሊቀርቡ ይገባል፡፡

ስልጣንና ሌላ የአጭር ጊዜ የፖለቲካዊ ስሌትን ሳይሆን የረጅም ጊዜ የጋራ ጥቅምን ለማስከበር ፣ የጋራ መፍትሄ ለማግኘት ጥረት ማድረግ ይገባል፡፡

አስተማማኝ በሆነ መሠረት ላይ የጋራ ሀገርን ለማፅናት ከዛሬ እና ከአሁን አሻግሮ ማየት ፣ ሰፋ አድርጎ ከራስ ፍላጎት እና ጥቅም አልፎ የሌሎችን ፍላጎት እና ጥቅምን ማጤን ያስፈልጋል፡፡

ምክክሩ የጋራ የሆኑ ችግሮችን ለይቶ የጋራ መፍትሄ ለመፈለግ የሚካሄድ መሆን አለበት፡፡ ለዚህ ደግሞ መደማመጥ እና ሆደ ሰፊ መሆን ያስፈልጋል፡፡


ከልሳነ ብልፅግና ቅፅ1 ቁ2 የተወሰደ!

---------
ለበለጠ መረጃ:-

✅ Website = http://www.aaprosperityparty.org.et/
✅ Facebook:- 👉 አማርኛ =https://www.facebook.com/AddisAbabaPP?mibextid=JRoKGi
👉 Afan Oromo= https://www.facebook.com/PBFinfinnee?mibextid=ZbWKwL
👉 ትግርኛ = https://www.facebook.com/aappTigrigna?mibextid=ZbWKwL
✅ Twitter = https://x.com/aa_prosperity?t=TB_E6thmUUxQBsXEibRJbQ&s=09
✅ Tiktok = https://www.tiktok.com/.ababa.prosp?_t=8mfpA1zPvoT&_r=1
✅ Youtube = https://youtube.com/?si=9KuC45zwqmID9aZK
✅ Telegram = https://t.me/prosperityaddis
✅ whatsup = https://whatsapp.com/channel/0029Vagih5HBKfi0UeAEYL2r
✅ Instagram = https://www.instagram.com/addisababaprosperity?igsh=YzljYTk1ODg3Zg==

ላይ ይከታተሉን!
እናመሰግናለን!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aaaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share