ELROE evangelical Team

  • Home
  • ELROE evangelical Team

ELROE evangelical Team Christ mission is our mission

14/03/2022
“ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና።”  2ኛ ቆሮ 12፥10
23/11/2021

“ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና።”

2ኛ ቆሮ 12፥10

“ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”  1ኛ ዮሐንስ 1፥7
22/11/2021

“ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”

1ኛ ዮሐንስ 1፥7

“ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።”
13/11/2021

“ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።”

06/11/2021

“ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።”
— መዝሙር 1፥1

ዘማር ዮሃንስ ግርማ ~~~~~~~~~~~~አዝ፦ የልቤ ደስታ ጌታየልቤ ደስታ የሱስበገናዬን ልያዝ ልቀኝልህነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ (፪x)ምንም በሌለበት ማይነጥፍ ደስታብር ያልደጋገፈው የዚህ...
21/12/2019

ዘማር ዮሃንስ ግርማ
~~~~~~~~~~~~
አዝ፦ የልቤ ደስታ ጌታ
የልቤ ደስታ የሱስ
በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ
ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ (፪x)

ምንም በሌለበት ማይነጥፍ ደስታ
ብር ያልደጋገፈው የዚህ አለም ስጦታ
ፊትን የሚያበራ ከላይ የሆነው
ዘላቂው ደስታዬ ጌታ ባንተ እኮ ነው

አዝ፦ የልቤ ደስታ ጌታ
የልቤ ደስታ የሱስ
በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ
ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ (፪x)

አይኖቼን ወደ ተራሮች ባነሳ
መመኪያን ለማግኘት ለእኔ የሚሳሳ
ለአይን የሚሞላ ከቶ አንድም አላየሁ
ይልቅ ባንተ ሆነ ልቤን ደስ የሚለው

አዝ፦ የልቤ ደስታ ጌታ
የልቤ ደስታ የሱስ
በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ
ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ (፪x)

በስደት ምድር ላይ በደረቅ በረሃ
ለአይን ተስፋ ሳይኖር ለጥም የሚሆን ውሃ
ዙሪያ ሲጨላልም መጽናናት ሲሳነኝ
በእንግድነት ሀገር ስራህ መዝሙር ሆነኝ

አዝ፦ የልቤ ደስታ ጌታ
የልቤ ደስታ የሱስ
በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ
ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ (፪x)

  .........ለተወደደ ለወላይታ ሕዝብ "ክልል እንሁን" ጥያቄ ጋር በተያያዘ ምንም ዓይነት ጉዳት እንዳይኖር እንጸለይ፡፡ሰላም ብልጽግና ለወላይታ!በወላይታ በተለያዩ አከባቢዎች ቦዲቲ፣ ሶዶ...
20/12/2019

.........
ለተወደደ ለወላይታ ሕዝብ "ክልል እንሁን" ጥያቄ ጋር በተያያዘ ምንም ዓይነት ጉዳት እንዳይኖር እንጸለይ፡፡
ሰላም ብልጽግና ለወላይታ!
በወላይታ በተለያዩ አከባቢዎች ቦዲቲ፣ ሶዶ (የወላይታ ሶዶ ከተማ ውበት የሕዝቡ ፍቅር ይማርካል) አረካ፣... በአዋጅ ነጋሪ አማኞች ህብረት አገልግሎት ከ1993 ጀምሮ በተደጋጋሚ ኮንፈረንስ ክሩሴድ አዘጋጅተን አገልግለናል ሕዝቡን በደንብ አውቀዋለሁ ፡፡
የወላይታ ሕዝብ እግዚአብሔርን የሚወድ የሚያመልክ እንግዳ ተቀባይ መልካም ሕዝብ ነው፡፡
የቀደሙት የወላይታ ክርስቲያን አባቶች ለወንጌል ከፍተኛ ዋጋ ከፍለው ብዙ ሥራ ሠርተው ያለፉ ብዙ የወንጌል አርበኞችን ያፈራ ሕዝብ ነው፡፡
ዛሬም በሀገራችን ብዙ አከባቢዎች እንዲሁም በዓለም ዙሪያ ለወንጌል አገልግሎት የሚተጉ ኃያላን ሠራዊት ያፈራ ለቤተክርስቲያን ባለውለታ ሕዝብ ነው፡፡
በሥራም ከታች እስከ እላይ በመላው ኢትዮጵያ የማይተኛ ሥራ የማይንቅ ለሀገራችን እድገት የበኩሉን እየተወጣ ያለ ትጉና ደግ ሕዝብ ነው፡፡
ለዚህ መልካም ሕዝብ ለወላይታ አከባቢ በተለየ ሁኔታ ሁላችንም በያለንበት እንድንጸልይ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡
ከዚህ በኋላ የወላይታ ሕዝብ በሁሉ አቅጣጫ (በሁለንተናዊ ብልጽግና) ወደፊት እንጂ ወደኋላ አይሔድም፡፡
እግዚአብሔር ወላይታን ኢትዮጵያን ይባርክ፡፡
አምባሳደር ተመስገን

christian tube

ሀሌሉያ!
20/12/2019

ሀሌሉያ!

17/07/2018

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ELROE evangelical Team posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share