Ethio Radar

Ethio Radar Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Radar, Digital creator, .

ለህዝብና ለሃገር ሠላም ዕውን መሆን የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ፈተናዎችን በፅናት ፣በጀግንነትና በቁርጠኝነት በማለፍ የሠላም ዘብ መሆኑን በተግባር እያሳየ እየተጋ የሚገኝ ሠራዊት የኢ...
05/04/2024

ለህዝብና ለሃገር ሠላም ዕውን መሆን የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ፈተናዎችን በፅናት ፣በጀግንነትና በቁርጠኝነት በማለፍ የሠላም ዘብ መሆኑን በተግባር እያሳየ እየተጋ የሚገኝ ሠራዊት የኢትዮጵያ መከላከ ሰራዊት ፡፡



የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ የተነሱ ዋና ዋና ሀሳቦች :-👉ኢትዮጵያ ሀገራችን በሀገረ መንግስት ጉዞዋ የገጠሟትን ስብራቶች ዕውቅና መስጠት እና እነዚህን ስብራቶች ለመጠገን...
27/01/2024

የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ የተነሱ ዋና ዋና ሀሳቦች :-

👉ኢትዮጵያ ሀገራችን በሀገረ መንግስት ጉዞዋ የገጠሟትን ስብራቶች ዕውቅና መስጠት እና እነዚህን ስብራቶች ለመጠገን የሚያስችል ስትራቴጂ ነድፎ ሌት ተቀን መስራት አስፈላጊ ስለመሆኑ

👉ያለንበት ዘመን ዘመነ መረብ በመሆኑ አዎንታዊ ትስስሮችን በመፍጠር የመደመር ጉዞን ማሳለጥ

👉ወገን ዘለል ትስስርን በማስፋት በማህበረሰቦች መካከል የተሻለ ሀገራዊ ትስስርን በመፍጠር የተሰራው ስራ ስለመገምገሙ

👉በአምስቱ ዋና ዋና የኢኮኖሚ መንገዶች ማለትም በግብርና፣በቱሪዝም፣በማዕድን፣የአምራች ኢንደስትሪ ዘርፍ እና በአይሲቲ የተከናወኑ ተግባራቶች ቀርበው ውይይት ከተካሄደ በኋላ ለተሻለ ግብ አመራሩ ጠንክሮ መስራት እንዳለበት ተወስኗል።

👉ሜጋ ፕሮጀክቶች ያሉባቸውን ማነቆዎች በመፍታት እንዲጠናቀቁ ስለመደረጉ በቀጣይም ያልተጠናቀቁ ያሉባቸው ችግሮች ተፈቶ ተጠናቆ እንዲመረቁ አቅጣጫ አስቀምጧል።

👉የህዳሴ ግድቡን በ2017 የበጀት አመት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑም ተገልጧል።



25/01/2024

ከነ ልጆችህ እግዚያብሔር ይባርክህ

ህብረ-ብሔራዊ አንድነታችን ለሁለንተናዊ ሰላማችን መሰረት ነው።
24/01/2024

ህብረ-ብሔራዊ አንድነታችን ለሁለንተናዊ ሰላማችን መሰረት ነው።



እየገደለንን ያለው አጥር ነው‼️
22/01/2024

እየገደለንን ያለው አጥር ነው‼️


የጀመርነውን በፍጥነት እና በጥራት እንጨርሰዋለን❗️እጅግ ውብ የሆነው የወንጪ ሀይቅ በጥራት እና በፍጥነት ተሰርቶ አልቆ በነገው እለት ይመረቃል!!እንኳን ደስ አለን!💥💥💥💥💥💥
12/01/2024

የጀመርነውን በፍጥነት እና በጥራት እንጨርሰዋለን❗️

እጅግ ውብ የሆነው የወንጪ ሀይቅ በጥራት እና በፍጥነት ተሰርቶ አልቆ በነገው እለት ይመረቃል!!

እንኳን ደስ አለን!💥💥💥💥💥💥



የአባይ ቲቪ አሳፋሪ  ድርጊት ‼️ የአባይ ቲቪ በተደጋጋሚ የማህበረሰባችንን እሴት የጣሰ ንግግር እና ድርጊት  እየፈጸመ ይገኛል ዋሸው እንዴ በተባለ ፕሮግራም ላይ የ ሴት ልጅን ጥቃት የሚያበ...
08/01/2024

የአባይ ቲቪ አሳፋሪ ድርጊት ‼️
የአባይ ቲቪ በተደጋጋሚ የማህበረሰባችንን እሴት የጣሰ ንግግር እና ድርጊት እየፈጸመ ይገኛል ዋሸው እንዴ በተባለ ፕሮግራም ላይ የ ሴት ልጅን ጥቃት የሚያበረታታ እና የሴት ልጅን ክብር ያጎደፈ ንግግርን ተናግረዋል ስለዚህ የኢትዮጲያ ብሮድቻስት ባለስልጣል እዚህ ቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ እርምጃ ሊወስድ ይገባል።

የዘር ፍጅት አዋጅ ከሚያዉጅብን ጋር ህብረት እስከመች?የኦሮሞ ህዝብ ካለዉ አካፍሎ፤ የተራበን አብልቶ፤ የተፈናቀለን አስጠልሎ የሚያኖር ታላቅ ህዝብ እንደሆነ ሀገር ያወቀዉ ፀሃይ የሞቀዉ እዉነ...
06/01/2024

የዘር ፍጅት አዋጅ ከሚያዉጅብን ጋር ህብረት እስከመች?

የኦሮሞ ህዝብ ካለዉ አካፍሎ፤ የተራበን አብልቶ፤ የተፈናቀለን አስጠልሎ የሚያኖር ታላቅ ህዝብ እንደሆነ ሀገር ያወቀዉ ፀሃይ የሞቀዉ እዉነት ነዉ።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የኢትዮጵያ ለምድን ሽፋን አርገዉ በኦሮሞ ህዝብ ላይ ኦርቶዶክሳዊ የዘር ማጥፋት(Orthodoxic holocaust) ነጋሪትን የሚጎስሙ እየተበራከቱ መተዋል። ይሄን ከእ/ር መንገድ የራቀ አስነዋሪ ተግባር #ቤተክርሲያኒቷ በአፅኖት ከመቃወም እና ከማውገዝ ይልቅ ዝምታን፤ አንዳንዴ ደሞ ለይስሙላ መግለጫ ከማዉጣት የዘለል ተግባር አርጋ አታቅም።

ስለዚህ ከዚህ በኋላ እንደ ህዝብ እነዚህን ነጋሪት ጎሳሚዎችን እንደማይታገስ እና ቤተክርስቲያኒቷ በነዚህ አካላት ላይ መደዴ ከሆነ አዋጅ የዘለል እርምጃ የማትወስድ ከሆነ የራሱን እርምጃ እንደሚወስድና የአብሮነት ህብረቱን ሙሉ ለሙሉ እንደሚያቋርጥ መታወቅ አለበት!!!!!!!!



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Radar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share