Bareedduu Harar

  • Home
  • Bareedduu Harar

Bareedduu Harar Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bareedduu Harar, Digital creator, .

17/04/2024

የሸዋል ኢድ በአል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎላ መልኩ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዎ ላደረጋችሁ አካላት በሙሉ ምስጋና አቀርባለሁ።

በዓሉ ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ በደማቅ ዝግጅት ተከብራል።

በአሉ ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ላደረጋችሁ የፌደራል : የምስራቅ ሀረርጌ ዞን:የክልላችን የጸጥታ አካላት: የክልላችን አመራሮች: ወጣቶች የሠላም ቤተሠቦች ሁላችሁም ልባዊ ምስጋና አቅርባለሁ።

በድጋሚ በዓሉ የሰላም የደስታ እና የፍቅር እንዲሆን እመኛለሁ።

አቶ ጌቱ ወዬሳ
የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ ቤት ሀላፊ

15/04/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bareedduu Harar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share