Bahaa Biiftuu

  • Home
  • Bahaa Biiftuu

Bahaa Biiftuu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bahaa Biiftuu, Digital creator, .

17/06/2024
17/06/2024

#አጀንዳ+ በዛሬው ምሽት፡-

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምን አሉ? የኢትዮጵያ ፈተናዎችና መውጫ መንገዶች የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይዞ ይቀርባል።

ዛሬ ምሽት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!👇
https://www.youtube.com/watch?v=fwCbVAtJi0U

17/06/2024
17/06/2024
17/06/2024
17/06/2024
17/06/2024

ኮሪያ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት የልማት ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 10/2016(ኢዜአ)፦ ኮሪያ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት የልማት ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ጁንግ ካንግ ተናገሩ።

አምባሳደሩ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ በተለያዩ የትብብር መስኮች ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸው ተናግረዋል።

ሁለቱ ሀገራት በፖለቲካ፣ በምጣኔ ኃብትና በልማት ዘርፎች ያላቸው ታሪካዊ ግንኙነት በሌሎች የትብብር ዘርፎችም እየሰፋ መምጣቱንም ነው ያነሱት።

በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኮሪያ ሪፐብሊክ የነበራቸው ጉብኝትም እያደገ የመጣውን የሁለቱ አገራት ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክረው ገልጸዋል።

በይፋዊ የሥራ ጉብኝቱ ወቅት፤ ሁለቱ አገራት በኢትዮጵያ ፌዴራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽንና በደቡብ ኮሪያ ፀረ-ሙስናና ሲቪል መብቶች ኮሚሽን መካከል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።

በቀጣይ አራት ዓመታት ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ማዕቀፍ ሥምምነትም ተፈራርመዋል፤ ይህም ሥምምነት የሀገራቱን ግንኙነቱ ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።

በተለይም ሁለቱ ሀገራት የደረሱት የፋይናንስ ትብብር የድጋፍ ሥምምነት ኢትዮጵያ የተሻለ ምጣኔ ኃብትን በመገንባት ልማትና ብልጽግናን ለማረጋገጥ እያከናወነች ላለው ተግባር አጋዥ መሆኑን ጠቁመዋል።

ለሥምምነቶች ተግባራዊነት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በቅርበት እንደሚሰሩ አምባሳደሩ አረጋግጠዋል።

አምባሳደሩ በኢትዮጵያ ቆይታቸው በንግድና ኢንቨስትመንት፣ በባህልና በሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት በትኩረት በመሥራት የሁለቱን አገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ተናግረዋል።

የልማት ትብብር የሁለቱ ሀገራት ዋነኛ የአጋርነት መስክ ሆኖ እንደሚቀጥል የገለጹት አምባሳደሩ መሰረተ ልማት፣ ግብርና፣ ኃይል፣ ትምህርና ሌሎችም የትኩረት መስኮች የዚህ የትብብር አካል መሆናቸውን ነው ያስረዱት።

የኢትዮጵያና የኮሪያ ሪፐብሊክ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር በ1963 መጀመሩን መረጃዎች ያሳያሉ።

17/06/2024
17/06/2024

አቶ ኦርዲን የጤና ኮሪደር ሥራው የሜዲካል ቱሪዝሙን ያጎለብተዋል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ እየተገነባ ያለው የጤና ኮሪደር ሥራ የሜዲካል ቱሪዝሙን በይበልጥ ያጎለብተዋል ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ።

አቶ ኦርዲን በሐረር ከተማ እየተገነባ ያለውን የጤና ኮሪደር ልማት ሥራ በጎበኙበት ወቅት እንዳሉት÷ በከተማዋ ከአጂፕ እስከ ደከር የጤና ኮሪደር በመገንባት ያለውን የሜዲካል ቱሪዝም በይበልጥ ለማጠናከር እየተሠራ ነው፡፡

በክልሉ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የጤና ኮሪደር ልማት መንገዱን ቀድሞ ከነበረበት 7 ሜትር ስፋት ወደ 30 ሜትር በማስፋት ግንባታው እየተካሄደ ነው ማለታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ አመላክቷል፡፡

መንገዱ የተሽከርካሪ፣ ብስክሌት እና የእግረኛ መንገድን በማካተት የስማርት ሲቲ ሞቢሊቲ ጽንሰ-ሐሳብን ባማከለ መልኩ እየተከናወነ እንደሚገኝም ነው ያስረዱት፡፡

የኮሪደር ልማት ሥራው በአካባቢው የሚገኙ የተለያዩ የግል እና የመንግሥት የጤና ተቋማትን እርስ በርስ እንደሚያገናኝም አረጋግጠዋል፡፡

በቀጣይም በጤናው ዘርፍ ኢንቨስት የሚያደርጉ ባለሀብቶች በኮሪደሩ ላይ የመስሪያ ቦታ ይመቻችላቸዋል ብለዋል፡፡

የጤና ኮሪደር ልማቱ በርካታ የጤና ተቋማትን ያቀፈ መሆኑ ዜጎች አማራጭ ኖሯቸው ለተጨማሪ ወጪ እና እንግልት ሳይዳረጉ የፈለጉትን አገልግሎት በአንድ አካባቢ እንዲያገኙ ያስችላል ነው ያሉት፡፡

በተጨማሪም በጤና ተቋማት መካከል ጤናማ የሆነ ውድድርና ትብብር እንዲኖር በማስቻል የጤና ተቋማቱ የተሻለ ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ ያስችላል ሲሉ ጠቅሰዋል፡፡

የኮሪደር ልማቱ የሜዲካል ቱሪዝሙን በይበልጥ እንደሚያቃቃውም አስገንዝበዋል፡፡

17/06/2024

Itiyoophiyaan hariiroofi tumsa yeroo dheeraa Chaayinaa waliin qabdu cimsitee itti fufti jedhan, Sadarkaa Ministira Muummee Ittaanaatti qindeessaan Giddu gala Ijaasa sirna dimokiraasiifi Pirezidaantii Ittaanaan Paartii Badhaadhinaa Obbo Adam Faarah.

Obbo Adam Fooramii Ruusiyaa, Vilaadivoostokitti qophaa'een cinatti Ministira Damee idil Addunyaa Paartii Kooministii Chaayinaa Liyuu Jonchaawoo waliin mari'ataniiru.

Mariisaaniinis Chaayinaan michuu misoomaa cimtuu Itiyoophiyaa ta'uu eeruun; Kaampaaniiwwan Chaayinaa hedduun Itiyoophiyaa keessatti hojilee gara garaa raawwachaa jiraachuu ibsaniiru.

Fooramiichi mata dureen "World Majority for multipolar Order" jedhuun taa’amaa jira. Obbo Adam haasaa taasisaniin paartiin isaanii BRICS hundeeffamee kaasee itti dhiyeenyaan hordofaa akka ture himuun, hammattoon kun haala dinagdeefi siyaasaa addunyaa jijjiiruuf dandeettii akka qabu eeran.

Itiyoophiyaatti hojiilee oomishtummaa misooma qonnaa guddisuu,wabii nyaataa mirkaneessuufi ,sagantaa ashaaraa magariisaa itti fufiinsa qabu hojiirra oolchuun bu’an qabatamaa galmaa’uu kaasan. Akkasumas gama misooma indaastirii, teeknooloojii odeeffannoofi kominikeeshinii, turizimiifi tajaajila hawaasummaatiin hojiin bu’a qabeessa ta’e hojjetamuu himaniiru.

Kanaanis Itiyoophiyaan biyyoota addunyaa saffisaan guddachaa jiran keessaa tokko ta’uufi Afrikaa keessatti diinagdeen sadarkaa 5ffaa irraa jiraachuus eeraniiru.

Milkaa’inni galmaa’e kunis yeroo Itiyoophiyaan rakkoo uumamaafi nam-tolcheen qormaata keessa jirtutti ta’uus himaniiru. Karoora kana galmaan gahuu keessattis deggersi ummataa, michoota Itiyoophiyaa, carraaqii hoggantoota dhaabichaafi miseensota isaa olaanaa ta’uus eeraniiru.

Addunyaan karaa hedduun haqa qabeessa miti kan jedhan Obbo Adam, Sirni faayinaansii, siyaasaa addunyaafi seeneffamni miidiyaalee hawaasaa addunyaa hin ibsus jedhan. Ityoophiyaan sirna bulchiinsa addunyaa hunda hammatee uumuuf haaromsa taasifamu akka deeggartus ibsaniiru.

Biyyoonni miseensa BRICSfi biyyoonni michuu Itiyoophiyaa bu’uura kana fayyadamuun tumsaafi tokkummaa waliinii cimsuufi dhiibbaa waloo uumuu irratti xiyyeeffannoon hojjechuu akka qaban himaniiru.

Paartiin Badhaadhinaa galmi BRICS akka dhugoomuufi kaayyoo waloo galmaan ga’uuf deeggarsaa taasisuuf qophii ta’uus eeraniiru. Odeeffannoon wayitaawaa bakka jirtanitti akka isin qaqqabuuf fuula miidiyaa hawaasaa OBN irraa argachuu yoo feetan:
Yuutuubii: Youtube.com/OBNoromiyaa?sub_confirmation=1
Feesbuukii OBN Afaan Oromoo: http://facebook.com/OBNAfaanoromo
Feesbuukii OBN Afaan Oromoo+ https://www.facebook.com/profile.php?id=61560009941554
Feesbuukii OBN Horn of Africa : https://www.facebook.com/OBNHornofAfrica
Feesbuukii OBN Afaan Amaaraa:- http://facebook.com/OBNAmharic
Feesbuukii OBN Afaan Ingilizii:- http://facebook.com/OBNEnglish
Tiktok : https://www.tiktok.com/
Tiwiiterii: https://twitter.com/OBNoromiyaa
Teeleegraamii:https://t.me/OBN_VoiceOfthepeople
Raadiyoo OBN https://zeno.fm/radio/obnradio/
Yeroo hunda waan nu waliin jirtaniif ulfaadhaa.
OBN Sagalee Uummataa paartichi galma BRICS sirna faayinaansii addunyaa jijjiiruufi sirna addunyaa haqa qabeessa giddu galeessa taasise uumuuf gumaacha ni taasisa jedhaniiru.

17/06/2024
17/06/2024

ማንኛውም የእርድ አገልግሎት የአካባቢን ፅዳት ባስጠበቀ መልኩ በቄራ በኩል ብቻ ሊሆን እንደሚገባ የከተማው ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ
**********
የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ኤሊያስ ዩኒስ እንደገለፁት ለገበያ የሚቀርብ ማንኛውም የሙስሊምም ሆነ የክርስቲያ የእርድ አገልግሎት በአዲሱና ዘመናዊ ቄራ በኩል ብቻ መካሄድ መጀመሩን አስታውሰዋል።

በከተማው የሚገኙ የልኳንዳ ቤቶችም ይህንን በመገንዘብ ማንኛውንም የእርድ አገልግሎትን በአዲሱና ዘመናዊ ቄራ በኩል ብቻ ማድረግ እንዳለባቸው አሳስበዋል ።

የሙስሊም የሉካንዳ ቤት ባለንብረቶችም የኢድ አል አድአ(አረፋ) በአልን አስመልክቶ የእርድ አገልግሎትቶችን በዚሁ ቄራ በኩል ብቻ ማድረግ እንዳለባቸው ገልፀው ይህን ተግባራዊ በማያደርጉት ላይ አስፈላጊው ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ጠቁመዋል ።

በሌላ በኩል በአሉን አስመልክቶ የሚደረገው የቅርጫ እርድ ስራ አካባቢን በማይበክል መልኩ በጥንቃቄ መሆን እንዳለበትም አስገንዝበዋል።

10 / 10 / 2016

17/06/2024

ለዘንድሮው 26ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን 17 ቀናት ይቀሩታል።
*************

17/06/2024
17/06/2024
16/06/2024

ለዘንድሮው 26ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን 18 ቀናት ይቀሩታል።
*************

16/06/2024
16/06/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahaa Biiftuu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share