Mame sabit

Mame sabit Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mame sabit, Digital creator, .

24/04/2024
24/04/2024
23/04/2024

New harari music cover mashup Alewi Zoe Mami Hashim Omera New Harari Music

23/04/2024

የመደመር ዴሞክራሲ ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ነው!!

መሪ ሰነዳችን የሆነው የመደመር መጽሀፍ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለመትከልና ለማጽናት በሚደረገው ጥረት ካጋጠሙ ተግዳሮቶች መካከል በሀገራችን የወንድማማችነት እሴትና የሲቪክ ባህል ደካማ መሆናቸውን እንደ ትላልቅ ሳንካዎች ይጠቅሳቸዋል።

ኢትዮጵያዊያን ከመጣንበት የብሄረ-መንግስት ምስረታና ሀገረ-መንግስት ግንባታው ውስብስብነት የተነሳ ከተናጠል ቡድናዊ እውነቶቻችን ተሻግረን የወል እውነት መገንባት ስላልቻልን ከተወለድንበት ብሄርና ጎጥ፣ የምንከተለውን ሀይማኖትና እምነት፣ ከምናራምደው የፖለቲካ አመለካከት የተነሳ እርስ በርሳችን ስንገፋፋ፣ ስንናቆር፣ ብሎም ወደ ለየለት የእርስ በርስ ጦርነት አዙሪት ዉስጥ ስንማቅቅ የኖርንበት አንዱና ዋነኛው ምክንያት ይሄው ነው፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ደካማ የወንድማማችነት እሴት የህዝበኝነት (Populism) ሰለባ የሆኑ የፖለቲካ ሀይሎች እንዲፈጠሩ ስለሚያደርግ እሱም ዞሮ ዞሮ ዴሞክራሲን ያደናቅፋል፡፡ የሲቪክ ባህል ደካማነትም ለዴሞክራሲያችን መቀጨጭ የራሱን አስተዋጽኦ አበርክቶአል፡፡

ከዚህ ባህል ደካማነት የተነሳ ዜጎች የኔብለዉ ከሚያምኑት ነጠላ ቡድናዊ አጃንዳዎች (የብሄር፣ የሀይማኖት ወዘተ) ተሻግረዉ ሀገራዊ አሰባሳቢ አጀንዳዎች ላይ አነጣጥረው መደገፍ፣ መቃወምና መምረጥ አልቻሉም፡፡ የመደመር ዴሞክራሲ አነዚህን የዴሞክራሲ ጋሬጣዎችን ምንነት፣ ምንጮቻቸውንና የአደናቃፊነት ደረጃቸውን በወጉ ለይቶ እየሰራባቸው ይገኛል፡፡

የመደመር ዴሞክራሲ ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ነው፡፡ የመደመር ዴሞክራሲ ለኢትዮጵያዊ የዴሞራሲ እጦት ኢትዮጵያዊ መፍትሄ የሚያፈላልግ ነው፡፡ ግቡም የማኅበረሰብና የሲቪክ መብቶችንና ጥቅሞች ወጥነትና ዘላቂነት ባለው አግባብ ማረጋገጥ ነው፡፡

ከሁሉ በላይ ደግሞ ወንድማማችነት፣ ነፃነትና እኩልነት ቁልፍ የዴሞክራሲ ባህል እሴቶች (ምሰሶዎች) ስለሆኑ በቤተሰብ፣ ማህበረሰብ፣ ፖለቲካ ፓርቲዎችና መሰል ተቋማት ደረጃ ማበብ እንዲችሉ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን አስተዋጽኦ ወጥነትና ዘላቂነት ባለው አግባብ እንዲወጡ መደረግ አለበት።

23/04/2024

Ji’oottan saglan darbanitti naannoo Harariitti gama miidiyaa fi komunikeeshiniitiin hojiiwwan bu’a qabeessa ta’an hojjetamaa turaniiru- Obbo Henok Muluneh

Naannoo Hararitti ji’oottan saglan darban keessatti gama miidiyaa fi komunikeeshiniitiin hojiileen bu’a qabeessa ta’an hojjetamuu Waajjirri Komunikeeshinii Mootummaa naannichaa beeksise.

Hogganaan waajjira dhimmoota komunikeeshinii mootummaa naannichaa obbo Heenook Mulunee hojiilee ji'oota saglan dabran keessatti hojjataman ilaalchisee ibsa kennaniiru.

Naannichatti gama miidiyaa fi Kominikeeshiniitiin ji’oottan saglan darbanitti hojiilee gaariin hojjetamuu isaanii ibsaniiru.

Odeeffannoowwan hawaasa biraan gahuu bira darbee ajandawwan diiguumsaa fashaleessuun hojiileen boonsaan hojjetamuu ibsaniiru.

Qabeenya Turiizimii naannichaa beeksisuu fi faayidaa nageenya, obbolummaa, waliin jireenya, aadaan wal danda’uu akka dagaagee itti fufu gochuu keessatti karaa miidiyaalee adda addaatiin hojiileen bu'a qabeessa tahan hojjetamaa turuu ibsaniiru.

Kana malees, hojiilee misoomaa fi bulchiinsa gaarii naannichatti hojjetamaa turan karaa miidiyaalee naannoo fi biyyaalessaatti fayyadamuun odeeffannoo ummata biraan gahuun akka danda'ame himaniiru.

Keessattuu hojiilee miidiyaa fi komunikeeshinii sirnaan hogganuun tajaajila odeeffannoo ammayyaawaa yeroon gaafatu diriirsuun hojiin milkaa'ina qabu akka hojjetame dubbataniiru.

Obbo Heenook itti dabaluun karaa mullata gaarii naannichaa ijaaruun hariiroo gaariin ummataa fi mootummaa jidduutti akka jiraatuuf riqicha tahuun hojiin odeeffannoo ummata biraan gahuu hojjatamaa ture jedhaniiru.

Keessattuu dhimmoota haala yeroo naannoo fi biyyaalessaa keessatti hirmaannaa hawaasaa cimsuuf xiyyeeffannoon kennamee hojjatamuu fi hubannoo waloo uumuu keessatti dameen komunikeeshinii ga’ee isaa akka bahatu gochuuf tattaaffiin guddaan godhamaa turuu ibsaniiru .

Ji'oota bara baajataa hafan keessattiis kaayyoo dhaabbatichaa ga'umsaan milkeessuu fi fedhii odeeffannoo hawaasaa guutuuf ciminaan kan hojjatan tahuu ibsaniiru.

23/04/2024

ሐረሪ ሑስኒቤ ሁሉፍዛዩ 9 ወህራችቤ ሚዲያ ዋ ኮሙዩኒኬሽን ከታረቤ ጦኛም ዲላጋ መደለግዞ ተገለጣ

ሐረሪ ሑስኒቤ ሁሉፍዛዩ 9 ወህራችቤ ሚዲያ ዋ ኮሙዩኒኬሽን ከታረቤ ጦኛም ዲላጋ መደለግዞ ሑስኒዞ ሑኩማ ኮሙዩኒኬሽን ሐጃች መክተበ ጋር አቴወቃ

ሑስኒዞ ሑኩማ ኮሙዩኒኬሽን ሐጃች መክተበ ጋር ጌስሲ ሄኖክ ሙሉነህ ተእሲስዞቤ ሑሉፍዛዩ ዘህጠኝ ወህራች ኡሱጡቤ ዚደለጉ ዲላጋች ዪነክዛልቤ ሖጂ ሞይ መግለጥቲ ሰጡ

መግለጥቲዚዩቤም ሑሉፍዛዩ 9 ወህራችቤ ሑስኒዞቤ ኮሙዩኒኬሽን ዋ ሚዲያቤ ቻላቤ ጦኛም ዲላጋ መትሜሐርዞው ገለጡ

ማእሉማት ኡመትሌ አቆረሮት ሞሸቤ ዲባያ ዲዲ ቃማች አጃንደዚዩ መቤሸን ገረብደሌ አንቀህቂ ዲላጋች መደለግዞው አሴነኑ

ሉይቤም ሑስኒዞቤ ዪትረኸብዛሉ ዘያሪያች አታያች መቲወወቅ አዞኩትሶም ሑስኒዞ ኡመት ሰላምቤ ፣ መትፊራረክቤ ዋ ዳይነትቤ ዪነብሪኩት ሞሸ ገረብደሌ ሚዲያ ቃማች ዚጦኛ ሐለትቤ ዪደልጊዛሉ ቀለህ በዪቲዚዩው ገለጡ

ዪቤ ዲባያ ሑስኒዞቤ ዪትሜሐርቤ ዛሉ ኔሮት ፣ ኦር አትሒዳደሮት ዲላጋች ዳይሐዋዚያ ተቃጠሮት ሰፍሃ ዋ በድ ሑቁፍ ሚዲያቹው መትናፈእቤ ሸእቢዞሌ መእሉማት አቅረሮት ሞሻ መትፈረክዞው ገለጡ

ሉይቤም ሚዲያ ዋ ኮሙዩኒኬሽን ቻላው አክከዞቤ መሽሸወርቤ ዘማንዞ የትሒብራዛል ኮሙዩኒኬሽን ዋ ሚዲያ ኢሾታች መትሜሐርዞው አሴነኑ

ጌስሲ ሄኖክ መግለጥቲዚዩቤ አትላሐዶማ ሑስኒዞ ኦር ሲፋ ቼኸሎት ሑኩማ ዋ ኡመቱው መትዋሐብቤ ዲላጋች መደለግዚዩ ገለጡ

ሉይቤም ሑስኒ ዋ በድ ሐጃች ላአይቤ ኡመትዞ ዘገህ ተሳአዶት ያሺኩት ቤጆትቤ ዪደለጊቤ ዛልነት አሴነኑማ ባድ ሐጃች ላአይቤ ዚዳይ ኪህሊ መኽለቅ ገረብደሌ ኮሙየኒኬሽን ቻላ ዚገረብዞ አታጮት ሞሸዞው ገለጡ

ዚላሐድኔው በጀት አመት ዚቀሩ ወህራችቤ ዚትኤሰሰሌው ሐደፍ መትዋጠእሌ ዋ ኡመት ኺሾናው መትማለእሌ ቤጆትቤ ዪደልጋል ባዩ

23/04/2024

በሀረሪ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸው ተገለፀ

በሀረሪ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሔኖክ ሙሉነህ በተቋሙ ባለፍት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ ስራዎችን በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸውም ባለፍት ዘጠኝ ወራት በክልሉ በኮሙዩኒኬሽን እና በሚዲያው ዘርፍ አመርቂ ስራዎች ተከናውነዋል ብለዋል።

መረጃን ለማህበረሰቡ ከማድረስ ባለፈ የአፍራሽ ሀይሉን አጀንዳ በማምከን ረገድ አበረታች ስራዎች መከናወናቸውን ተናግረዋል።

በክልሉ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን እንዲተዋወቁ እንዲሁም የክልሉ ህዝብ በሰላም፣ በመቻቻልና በአብሮነት የመኖር እሴቶች እንዲጠናከር በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች የተጠናከረ ስራ ሲሰራ መቆየቱን ገልፀዋል።

ከዚህ በተጨማሪም በክልሉ የሚከናወኑ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎችን በማህበራዊ ሚዲያና በአካባቢው ሚገኙ ሀገር አቀፍ ሚዲያዎች በመጠቀም ለህዝቡ ተደራሽ ተደርጓል ብለዋል።

በተለይም የሚዲያና የኮሙዩኒኬሽን ስራን በአግባቡ መምራትና ወቅቱን የዋጀ የኮሙኒኬሽንና የሚዲያ ተግባራትን ማከናውን መቻሉን ተናግረዋል።

አቶ ሔኖክ አክለውም የክልሉን መልካም ገፅታ በመገንባት በህዝብና በመንግስት መካከል ሁነኛ የመረጃ ድልድይ ሆኖ ተግባቦትን የመፍጠር ስራዎችም ሲከናወኑ መቆየቱን አክለው ገልፀዋል።

በተለይም በክልላዊና በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እንዲያጎለብት ለማስቻል ትኩረት ተሰጥቶት ስለመሰራቱ አንስተው በሀገራዊ ጉዳዮች ላይም የጋራ መግባባት ከመፍጠር አንጻር የኮሙዩኒኬሽን ዘርፉ የድርሻውን እንዲወጣ ለማስቻል ጥረት መደረጉን አስረድተዋል።

በያዝነው የበጀት አመት ቀሪ ወራትም ተቋሙ የተቋቋመለትን ዓላማ በብቃት ለመወጣትና የህብረተሰቡን የመረጃ ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት ይሰራል ብለዋል።

22/04/2024

ከሀረሪ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ አቃቤ ህግ በአከራይና በተከራይ የመኖሪያ ቤት አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ዓ.ም ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 24/ 2016 ዓ ም በሦስተኛ ዓመት የስራ ዘመን 19ኛ መደበኛ ስብሰባው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ማጽደቁ ይታወሳል።

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ምክንያታዊ ያልሆነ የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር፣ ሕገ ወጥ የደላላ ጣልቃ ገብነትን ለመቀነስእና የኑሮ ውድነቱን ለማርገብ ጠቀሜታው የጎላ ነው።

እንዲሁምበአከራይና በተከራይ መካከል አንድ ጊዜ ውል ከተደረገና ከተመዘገበ በኋላ ለሁለት ዓመት ተካራይን ማስወጣትም ሆነ ኪራይ መጨመር እንደማይቻል ይደነግጋል።

በዚህም መሰረት በክልሉ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዉልን በፅሁፍ ማድረግ ግዴታ ሲሆን ዉሉን በተቆጣጣሪዉ አካል ተረጋግጦ በክልሉ ጠቀለይ አቃቢ ህግ ሰነዶች መረገጋጥ እና ምዝገባ እንዲከናወን አዋጁ ያስገድዳል።

በመሆኑም በክልሉ በየወረዳዉእና ቀበሌ የምትገኙ የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራዮች የኪራይ ዉልን በአዋጅ መሠረት ከሚያዚያ 15 ቀን 2016 ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ዉስጥ አከራይና ተከራይ ወይም ወኪሎቻቸዉ በሀረሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ ፍቃድ አሰጣጥ የማስመዝገብ ግዴታ እንደሆነ ተረድታችሁ ምዝገባ ማከናወን እንደሚገባ በጥብቅ ያሳስባል።

ምዝገባ መካሄዱም የተከራይ መብቶችን ማስጠበቅ እንዲሁም አከራይ ደግሞ ሕጋዊነትን ተላብሶ እንዲሰሩ ማድረግ የሚያስችል በመሆኑ ይህንን ተግባራዊ በማያዳርጉ አከራይና ተከራዮች ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተረድተው የሚጠበቅባችሁን ግዴታ እንድትወጡ ስንል እናሳስባለን።

የሀረሪ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ
ሚያዚያ 14 ቀን 2016
ሐረር

22/04/2024
21/04/2024

በሀረሪ ክልል በዘንድሮው አመት 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሮዛ ኡመር የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብርን አስመልክተው እንደገለፁት ዘንድሮው በሚከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል ብለዋል።

ከሚተከሉ ችግኞች መካከልም ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ የተለያዩ አይነት ፍራፍሬዎች መሆናቸውን ጠቁመው ይህም የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አንፃር ጉልህ ፋይዳ እንዳለው ተናግረዋል።

ከዚህ በተጨማሪም በሚካሄደው በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የአየር ንብረትና የአፈርና ውሃ ጥበቃ የሚያሻሽሉ ሌሎች የደን ዛፎች መዘጋጅታቸውን ገልጸዋል።

እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በክልሉ እየተመናመኑ የሚገኙ የፍራፍሬ ችግኞችን እንደሚገኙበትም ገልጸዋል።

በአሁኑ ወቅትም በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች የጎርፍ ተጋላጭነትን በሚቀነስና የችግኝ ፅድቀት መጠንን በሚያሳድግ መልኩ የተፋሰስ ልማት ስራ መሰራቱን ጠቅሰዋል።

በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ የችግኝ ጣቢያዎችም ለበርካታ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር መቻሉንም አንስተዋል።

በክልሉ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከሚተከሉ 2.5 ሚሊየን ችግኞች ውስጥ 70 በመቶው የጥምር ደን ሲሆን 30 በመቶው ደግሞ የደን ዛፍ መሆኑን ገልጸዋል።

እየተደረጉ የሚገኙ ዝግጅቶች በሚመለከት የችግኝ ጣቢያ ኃላፊዎችና ባለሙያዎችም ዘንድሮ ከወትሮው በተለየ መልኩ የተለያዩ ችግኞችን የማዳቀል ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀው በክልሉ የተያዘው እቅድ እንዲሳካ በቁርጠኝነት እየሰሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።

21/04/2024

Naannoo Harariitti ganna baranaa biqiltuuwwan miliyoona 2.5 dhaabuuf qophiin taasifamaa jiraachuu Itti aantuun Pirezdaantii naannichaa Aadde Roozaa Umar dubbatan.

Itti aantuun Pirezdaantii fi Hoggantuun biiroo misooma Qonnaa Naanoo Hararii Aadde Roozaa Umar ibsa kannaniin barana Sagantaa ashaaraa magariisaatiin biqiltuuwwan miiliyoona 2.5 dhaabuuf qophiin taasifameera jedhan.

Biqiltuuwwan dhaabaman keessaa miliyoonni 1.7 biqiltuulee firiin isaanii nyaataaf oolan gosa adda addaa akka jiran kan himan yoo tahu, kuniis karoora wabii nyaataa milkeessuuf bu’aa guddaa akka qabu ibsaniiru.

Gama biraatiin biqiltuulee bosonaa jijjiirama haala qilleensaa to'achuu fi kanneen eegumsa biyyee fi bishaanii fooyyessuuf gargaaran qophaa’uu ibsanii jiru.

Yeroo ammaa naannichatti mudraalee xiqqaachaa dhufan deebisuuf biqiltuuleen gargaaraniis akka jiran ibsaniiru.

Naannichatti iddoowwan lolaa fi dhiqama biyyeef saaxilamoo tahan hir’isuu fi milkaa’ina biqiltuuwwan dhaabaman akka qabatuuf misooma sululatiin hojiin gaara hidhuu hojatamuu eeraniiru.

Karaa biraatiin buufataalee biqiltuu iddoo gara garaa keessatti lammiilee hedduudhaaf carraa hojii uumuun akka danda’ame himaniiru.

Sagantaa Ashaaraa magariisaa bara kanaatiin naannichatti biqiltuuwwan miliyoona 2.5 dhaabaman keessaa 70% mukkeen firiin isaanii nyaataa fi bosonaafiis oolan akka tahee fi 30% immoo mukkeen bosonaaf oolan tahuu eeraniiru.

Qophii ashaaraa magariisaa kanaatiif qindeessitoonni, ogeeyyiin qonnaa fi hojjattoonni buufataalee biqiltuu jiran keessatti hojiin sanyii biqiltuu adda addaa diqaaloomsuu fi unkursuu hojjetamaa jiraachuu ibsuun karoora kana milkeessuuf murannoon hojiileen hojjatamaa jiraachuu ibsaniiru.

21/04/2024

ሐረሪ ሑስኒቤ ዪ አመት 2 ኑቅጣ 5 ሚሊየን ኡንኩራች መብቀልሌ ጠብቲ ዪትከመልቤ ዛልነት ሐረሪ ሑስኒ ሒጋኝ ረኢስ ጊስቲ ሮዛ ኡመር ገለጡ

ሑስኒዞ ሒጋኝ ረኢስ ዋ ሐራሺነት ኔሮት ኢዳራ መስኡል ጊስቲ ሮዛ ኡመር ዪ አመት ወሪቅ አሻራ ሚሕሪራው ዪነክዛልቤ ዚገለጦኩትቤ 2 ኑቅጣ 5 ሚሊየን ኡንኩራች መብቀልሌ ጠብቲ መትከመልዞ ገለጡ።

ዪበቅሉዛሉ ኡንኩራች ማቤይነቤ 1 ኑቅጣ 7 ሚሊየንቤ ለአይ ኢስበልበላት አይና ቢስሲ ዋ ቢሳያች መኽነዚዩው አቀነኡማ ዪም ሐንጉር ደማናው የቂን ሞሸሌ ላቂ ፋይዳ ዛላነቱው አሴነኑ።

ዪቤ ዲባያም ዪትሜሐርዛል ወሪቅ አሻራ ሚሕሪራቤ ዱውፍ ሃለት ዋ አፈር ዋ ሚይ ቄረሖቱው የጡኝዛል አላያች ቦስና ለፉያች ጠብ ባይቲዚዩው ገለጡ።

አዞኩትዞም አኽኸእ ወቅቲቤ ሑስኒዞቤ ዪትሜሐርቤ ዛል ቢሳያ ኡንኩራች ቢዝሐቤ ዪትረኸብቦዛልነቱም ገለጡ።

አኽኸእ ወቅቲቤ ሑስኒዞቤ ኢስበልበላት ሺርቲያችቤ መስሪ ቂፊኛ ዪናቅሲዛል ኡንኩር መስበትቲ ቂያሱው የሊቅዛል ሲፈቤ ዚኹልቀት ዲነት ቄረሆት ዲላጋ መትደለግዞው አቴወቁ።

ሑስኒዞቤ ዪትረኸብዛሉ ኢስበልበላት ኡንኩር መርከዛች መደኒያችሌ ዲላጋ ነሲብ መኽለቅ መፍረክዞውም ሐፍ አሹ።

ሑስኒዞቤ ዪ አመት ወሪቅ አሻራ ሚሕሪራቤ ዪበቅሉዛሉ 2.5 ሚሊየን ኡንኩራች ኡስጡቤ በቅለቤ 70 ኢጂዞ ጢሚጃ ቦስና ዚኻነሳ በቅለቤ 30 ኢጂዞ ቦስና ለፉ መኽነዞው ገለጡ።

ዪታሹቤ ዛሉ ጠብቲያቹው ዪነክዛልቤ ኡንኩር መርከዝ መስኡላች ዋ ሲነተኛቹም ዪ አመት ሑሉፍ ዛዩ አመታችቤ ሉይ ሲፈቤ ኢስበልበላት ኡንኩራቹው መፍለህ ዲላጋ ዪትደለጊቤ ዛልነቱው ገለጡማ ሑስኒዞቤ ዚትለሐዳ አቡራቤ ዪነጅሒኩት ቁጭነትቤ ዪደልጉቤ ዛሉነቱው አሴነኑ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mame sabit posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share