Shemsu Oumer Ebro

  • Home
  • Shemsu Oumer Ebro

Shemsu Oumer Ebro Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shemsu Oumer Ebro, Digital creator, werab, .

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ(COC) መመዘን ለምትፈልጉ በሙሉ
30/03/2024

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ(COC) መመዘን ለምትፈልጉ በሙሉ

Hossana Health Science College   Vacancy for Level    and  # IV Students
29/03/2024

Hossana Health Science College Vacancy for Level and # IV Students

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ(COC) መመዘን ለምትፈልጉ ሁሉ

   From     Science college
25/03/2024

From Science college

13/03/2024
10/03/2024

በአዲስ ተከታይ (ፎሎ) 30 ብር ፣ በሼር 10 ብር ልዩ የረመዳን ስጦታ በይፋ ተጀመረ።
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

የኢትዮ ቴሌኮም ማህበራዊ ገጽን ፎሎ ሲያደርጉ በእያንዳንዱ ፎሎ 30 ብር ፣ በተጨማሪም ሼር ሲያደርጉ 10 ብር ለእያንዳንዱ ኢትዮ ቴሌኮም ለባቡል ኸይር ክፍያ ይፈጽማል። ከእርሶ ምንም አይነት ክፍያ ሳይቀነስ።

ውድ የሀገሬ ልጆች በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ፊታችሁ ቁሜ የምጠይቃችሁ አንድ ደቂቃ ስልካችሁን በመጠቀም ብቻ የኢትዮ ቴሌኮም ገጾችን እንድትወዳጁና ባቡል ኸይር የምገባና የአረጋዊያን መጠለያ ማዕከል ፕሮጀክትን እውን እንድናደርግ በያላችሁበት አንባሳደር በመሆን ራሳችሁን ቤተሰቦቻችሁን ፣ ጓደኞቻችሁን ፣ በስሮቻችሁ የሚገኙ ሰራተኞቻችሁን በማስተባበር የአንድ ደቂቃ ዘመቻን እንድትቀላቀሉ ከአደራ ጭምር በአረጋዊያን እና በአቅመ ደካሞች እና በወጣቶች የባቡል ኸይር ቤተሰቦች ስም እጠይቃቹሃለው።

ሊንኮቹን በመንካት ዘመቻውን ይቀላቀሉ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

1. ፌስቡክ ኢትዮ ቴሌኮም : https://www.facebook.com/ethiotelecom

2. ቴሌ ብር : https://www.facebook.com/telebirr?mibextid=LQQJ4d

3. ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom

4. ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/?lang=en

5. ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH

6. ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/

7. ቲዊተር : https://twitter.com/ethiotelecom

8. ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom

👉🏾 ስምንቱን የኢትዮ ቴሌኮም ገጾችን ፎሎ ሲያደርጉ 240 ብር ለባቡል ኸይር ለገሱ ማለት ነው።

👉🏾 በተጨማሪም ሼር ሲያደርጉ በእያንዳንዱ 10 ብር በስምንቱ 80 በድጋሚ ለገሱ ማለት ነው።

💥 በድምሩ 320 ብር በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከ እርሶ ምንም ሳይቀነስ ለባቡል ኸይር ድጋፍ አደረጉ ማለት ነው። ይህን እድል ማለፍ አያስቆጭምን?

❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
በተጨማሪ:- 7335 ላይ በቀጥታ ሚሴጅ Ok ብሎ በመላክ የባቡል ኸይር ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ!

#አታግዙንም
#አንተባበርም
#ከመጋቢት1 #እስከመጋቢት30


07/03/2024
22/02/2024
22/02/2024
26/01/2024
26/01/2024

ጁማ ሙባረክ
✅ የጁመዕ ቀን ሱናዎች
አሠለመለይኩም ወራሂመቱሊሂ ወበራካቱሂ
↩️ ‏سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة

➊ መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ ሲዋክ መጠቀም
➍ ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት
➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ

↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين

✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ መካከል ብርሃንን ያበራለታል።))

صحيح الجامع - رقم : (6470)

🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት

⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ

✅ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል።

📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي

📝 የአላህ መልእክተኛ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦
በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው።

اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أج

25/01/2024

"ወንጀል መላኢካን ያርቃል፤ ሸይጧንን ያቃርባል፤ ጠባቂ መላኢኮችን ያሳዝናል፤ ደጋግ ሰዎችን ያገላል፤ ወንጀለኞችን ያስጠጋል፤ የአላ እዝነትን ያስከለክላል፤ በረከትን ያነጥፋል፤ እርግማን ያወርዳል፤ ወደ ጀሃነም ያስጠጋል፤ ከጀነት ያርቃል፤"
( ‘የምጥቀት ጎዳና’ (ቅፅ-2) ገጽ-38)

21/01/2024
21/01/2024

ጎል ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ 1-0 ሞሮኮ 🇲🇦
ፀሀይነሽ ጁላ

21/01/2024

«ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያልለፋ አያርፍም።
ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች።
የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።»

📚 ۞ مفتــاح دار الـســعادة【2/15】۞
───────────

21/01/2024
20/01/2024

#ሙጎ የሀጂ ሻሚል ዉልሰቦ ቀዬ ለአለህ ብላቹ ሼር አድርጉት‼

ይህ መስጂድ በሙጎ የዛሬ 6አመት ነው የተጀመረው።
የተጀመረውም በጣም በነሻጣ በፍጥነት እየተሰራ ሳለ ከተማ ካሉት ባለሀብቶች/ፋኞዎች እና መስጂዱን ከሚያሰሩት ኮሚቴዎች በሆነ ባልሆነ ነገር ተጨቃጭቀው እሀው ከቆመ 6አመት ሆነ😭

የአከባቢው ህዝብ ይህን የመሰለ መስጂድ መጀመሩን አይቶ ደስታውን አጣጥሞ ሳይጨርስ መቆሙን አይቶ ወይኔ ባይጀመር ይሻል ነበር ስንወጣ ስንገባ ባየነው ቁጥር ልባችን ተሰበረ ስልልሽዬ😭
#የአከባቢው ሰዎች ግራ ቢገባቸው ይህን የመሰለ መስጅድ ተጀምሮ አለማለቁ እንቅልፍ ቢነሳቸው በየ ገበያው በየ መስጂዱ በር እየሄዱ እየለመኑ ነው።
#እንዴት በአለህ ቤት እንዲህ ይቀለዳል?
በዛ ነሻጣ ላይ ውሃ የደፉ አካላት ለአኬራቸው እሳት እየደገሱ አይመስላቸውም ወይ?
በደስታ የፈነደቁት የአከባቢው ሰጋጆች ልብ መሰበር በምን ሊጠገን ይችላል?
ለዚህ ጥያቄ መልሱ በአስቸኳይ ተቀራርቦ ተነጋግሮ ያጠፋውን ለመመለስ ሲባል የማይመለስ ጥፋት እየጠፋ መሆኑን ተገንዝቦ በአዲስ ወኔ ሁሉንም ለአለህ ብሎ በመተው የአለህን ቤት ማስጨረስ አማራጭ የሌለው መፍቴሄ ነው።

ይህን ሳያደርጉ ከቀሩ በዚህ መስጂድ እነማን ሴራ እንደሸረቡ ስማቸውን ከነ ፎቷቸው በሚድያ እናሰጣቸዋለን።
የግል ቅም በመስጂድ መወጣት ይቁም።
አጉል እኔ እኔ ምትለዋ ራስ ወዳድነት ይቁም።
እኔ ያልኳት ካልሆነች ብሎ በአለህ ቤት ማፌዝ መቀለድ ወላሂ ከባድ በላ ያመጣልና አለህን ፍሩ እንላለን‼
ሄራታጆ ደነብ

Address

Werab

251

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shemsu Oumer Ebro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Shemsu Oumer Ebro:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Opening Hours
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share