Sunnah Multimedia

  • Home
  • Sunnah Multimedia

Sunnah Multimedia ሱና መልቲሚዲያ በቋሚነት እና በብቸኝነት አዳዲስ የሸኽ ሙሐመ
(2)

18/08/2023
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة የኛ ነው።ኢስላማዊ እውቀት ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ የሚሰራውን ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة ይቀላቀሉ! !  #የኔነው!የ ዳዕዋ ቲቪ...
19/02/2023

ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة የኛ ነው።

ኢስላማዊ እውቀት ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ የሚሰራውን ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة ይቀላቀሉ!

!
#የኔነው!

የ ዳዕዋ ቲቪን እናስተዋውቅ! ሁሉንም የ ማህበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉን!... ለ ሌሎችም ያጋሩ!

የካቲት 12/2015 በደሴ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዐት እንገናኝ።

ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!

★★★★★
📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት
ለመከታተል:– 👇
ፍሪኩዌንሲ:- 12521
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:- vertical
★★★★★

Youtube👇
https://www.youtube.com/

Facebook👇
https://www.facebook.com/daewatv/

Telegram👇
https://t.me/daewa_tv

Instagram👇
https://www.instagram.com/daewatv/
https://t.me/daewa_tv

★★★★★ 📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት ለመከታተል:– 👇 ፍሪኩዌንሲ:- 12521 ሲምቦልሬት:- 27500 ፖላራይዜሽን:- vertical ★★★★★ Youtube👇 https://www.youtube.com/ Facebook👇 https://www.facebook.com/daewat...

ደሴ / ወሎ ባህር አምባ አዳራሽደሴዎች ዳዕዋ ቲቪ  #የኔነው እያሉ ነው! !  #የኔነው!የ ዳዕዋ ቲቪን እናስተዋውቅ! ሁሉንም የ ማህበራዊ  ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉን!... ለ ሌሎችም ያጋሩ!...
19/02/2023

ደሴ / ወሎ ባህር አምባ አዳራሽ

ደሴዎች ዳዕዋ ቲቪ #የኔነው እያሉ ነው!

!
#የኔነው!

የ ዳዕዋ ቲቪን እናስተዋውቅ! ሁሉንም የ ማህበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉን!... ለ ሌሎችም ያጋሩ!

ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة

★★★★★
📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት
ለመከታተል:– 👇
ፍሪኩዌንሲ:- 12521
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:- vertical
★★★★★

Youtube👇
https://www.youtube.com/

Facebook👇
https://www.facebook.com/daewatv/

Telegram👇
https://t.me/daewa_tv

Instagram👇
https://www.instagram.com/daewatv/

 !  #የኔነው!ደዕዋ ቲቪ የኔ፤ያንቺ፤ያንተ የሁላችንም ነው።የካቲት 12/2015 በደሴ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዐትዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ!ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قن...
14/02/2023

!
#የኔነው!

ደዕዋ ቲቪ የኔ፤ያንቺ፤ያንተ የሁላችንም ነው።

የካቲት 12/2015 በደሴ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዐት

ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة

ደዕዋ ቲቪ ደዕዋ ቲቪን የማስተዋወቅ እና ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም!

የካቲት 12/2015 በደሴ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዐት ተገኝተው የፕሮግራሙ ታዳሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡

ዳዕዋ ቲቪ!
ጉዞ ስንቅን ይዞ!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة

14/02/2023

!
#የኔነው!

ደዕዋ ቲቪ የኔ፤ያንቺ፤ያንተ የሁላችንም ነው።

በዚህም መሰረት ቲቪውን የማስተዋወቅ እና ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይዘን የካቲት 12/2015 በደሴ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዐት ጀምረን እንሰየማለን።

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ዳዕዋ ቲቪ!
ጉዞ ስንቅን ይዞ!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة

★★★★★
📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት
ለመከታተል:– 👇
ፍሪኩዌንሲ:- 12521
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:- vertical
★★★★★

ከዚህ በተጨማሪም በ ሶሻል ሚድያ አድራሻዎቹት ልይ በመግባት ትምህርቶቹን ይከታተሉ። ለሌሎችም በማጋራት ተጠቃሚ ያድርጉ።

Youtube👇
https://www.youtube.com/

Facebook👇
https://www.facebook.com/daewatv/

Telegram👇
https://t.me/daewa_tv

04/02/2023

!
#የኔነው!

 ! #የኔነው!ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة Sheikh Mohammed Hamiddin -الشيخ محمد حامي الدين-ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
04/02/2023

!
#የኔነው!


ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
Sheikh Mohammed Hamiddin -الشيخ محمد حامي الدين-ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን

08/12/2022

ቁርዓን ተፍሲር በ ዳዕዋ ቲቪ በ ተከታታይ ይቀርባል።የ ሱረቱል አል፟ ቀለም || ክፍል 3 Quran tefsir By Sheikh Muhammed Hammidin📡 በናይልሳት ይከታተሉ:– 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 12521ሲምቦልሬት:- 27500ፖላ.....

23/11/2022

ተዝኪየቱ ነፍስዳዕዋ ቲቪ📡 በናይልሳት ይከታተሉ:– 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 12521ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል★★★★★ #ተዝኪየቱ ነፍስ እንዲሁም በማህበ.....

23/11/2022

ቁርዓን ተፍሲር በ ዳዕዋ ቲቪ በ ተከታታይ ይቀርባል። Quran tefsir By Sheikh Muhammed Hammidin📡 በናይልሳት ይከታተሉ:– 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 12521ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል★★★★★እን...

ቁርዓን ተፍሲር |  ጁዝ-29 | ክፍል - 1(ሱረቱል ሙልክ )  | በ ሸይኽ ሙሐመድ  ሃሚዲን  ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
21/11/2022

ቁርዓን ተፍሲር | ጁዝ-29 | ክፍል - 1(ሱረቱል ሙልክ ) | በ ሸይኽ ሙሐመድ ሃሚዲን

ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة

ቁርዓን ተፍሲር በ ዳዕዋ ቲቪ በ ተከታታይ ይቀርባል። Quran tefsir By Sheikh Muhammed Hammidin📡 በናይልሳት ይከታተሉ:– 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 12521ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል★★★★★እን...

https://youtu.be/S71eMdoKSnE
29/10/2022

https://youtu.be/S71eMdoKSnE

#ዳዕዋቲቪ 📡 በናይልሳት ይከታተሉ:– 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 12521ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል★★★★★እንዲሁም በማህበራዊ መገናኛ ፦በፌስቡክ 🔗https://www.fac...

የ ዶ/ር  ሸይኽ ሙሃመድ ሓሚዲን ስራዎች የሚቀርቡበት  የ ሱና መልቲሚድያ ዩቱብ ቻናል ሃክ በመደርጉ ምክንያት አድስ ቻናል ከፍተናል። ይቀላቀሉን።
06/09/2022

የ ዶ/ር ሸይኽ ሙሃመድ ሓሚዲን ስራዎች የሚቀርቡበት የ ሱና መልቲሚድያ ዩቱብ ቻናል ሃክ በመደርጉ ምክንያት አድስ ቻናል ከፍተናል። ይቀላቀሉን።

ከዚህ በፊት ሱና መልቲሚድያ በሚል የሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲንን ስራዎች የሚቀርብበት የዩቲዩብ ገፅ ባልታወቀ ሁኔታና ማንነት ስለተጠለፈ የሸይኽ ኢስላማዊ ስራዎች ለማስቀጠል አልተቻለም ለ...

የ ጁምዓ ኹጥባ ፡  የ አይን መዘዟ እና መርዛማው የ ሸይጧን ቀስት   || በ ሸይኽ ሙሃመድ ሐሚዲን
03/09/2022

የ ጁምዓ ኹጥባ ፡ የ አይን መዘዟ እና መርዛማው የ ሸይጧን ቀስት || በ ሸይኽ ሙሃመድ ሐሚዲን

Note : አምርኛ ትርጉም ( 14 ፡ 30 ) ላይ ይጀምራል። #ዳዕዋ ቲቪ📡 በናይልሳት ይከታተሉ:– 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 12521ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል★★★★★ #እንዲሁም በማህበራዊ መገ....

የ ጁምዓ ኹጥባ ፡ እስከመቼ  ?   || በ ሸይኽ ሙሃመድ ሐሚዲንhttps://youtu.be/wjJluVZJOOI
26/08/2022

የ ጁምዓ ኹጥባ ፡ እስከመቼ ? || በ ሸይኽ ሙሃመድ ሐሚዲን
https://youtu.be/wjJluVZJOOI

Note : አምርኛ ትርጉም ( 14 ፡ 30 ) ላይ ይጀምራል። #ዳዕዋ ቲቪ📡 በናይልሳት ይከታተሉ:– 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 12521ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል★★★★★ #እንዲሁም በማህበራዊ መገ....

የ ጁምዓ ኹጥባ፡ በ ቀናት መፈራረቅ ዉስጥ እኛ || በ ሸይኽ ሙሃመድ ሐሚዲንhttps://youtu.be/UcK2tXOHeJ8
01/08/2022

የ ጁምዓ ኹጥባ፡ በ ቀናት መፈራረቅ ዉስጥ እኛ || በ ሸይኽ ሙሃመድ ሐሚዲን

https://youtu.be/UcK2tXOHeJ8

እራስን መገምገም እና መተሳሰብ ለ ቀጣይም ለ በጎ ስራ መዘጋጀት

የ ጁምዓ ኹጥባ ፡  በ ዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን _________*****______ ያለንበትን አህዋል አስመልክተው የሰጡት ምክር  እንደወረደ _________*****______ጉዳዩ በተደጋጋ...
01/07/2022

የ ጁምዓ ኹጥባ ፡ በ ዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
_________*****______
ያለንበትን አህዋል አስመልክተው የሰጡት ምክር እንደወረደ
_________*****______
ጉዳዩ በተደጋጋሚ የተነሰ ቢሆንም ካለው ተጨባች ሁኔታ አኳያ አሁንም ደጋግመን እናነሳዋለን።
ሙእሚኖች ወንዲማማቾች ናቸው፡
አንዲ ሰው ከ ሌላ ሰው የሚበልጥበት ምንም አይነት መስፈርት የለም በ ቀርዓን የተቀመጡት ሁለት ነገሮች በሰተቀር።
አንደኝው ኢማን ነው ፡ ሌላኛው ደግሞ ኢልም (እውቀት ) ነው።
እውቀት ያለው እውቀት ከ ሌለው ይበልጣል። ይህም ማዕረግ ነው። ቁራንም እውቅና የሰጠው ነው። አላህ በ ቁርዓኑ የሚያውቁና የማያውቁ እኩል አይደሉም ብሎናል።
ከዚያ ቀጥሎ ያለው ደግሞ ኢማን ያለው ሰው ነው ። አላህ ያመኑና እውቀት የተሰጣቸውን በ ማዕረግ ከፍ ያደርጋቸዋልና።
ከዚህ ዉጭ ሁሉም ሰው እኩል ነው። ማንም ሰው ደግሞ አላህ ዘንድ ዋስትና ያለው ፡ የ አላህ ወዳጅ እና ባለሟል ስለመሆኑ ዋስትና የተሰጠው የለም።
አንድ ሰው በ ግሉም እኔ የ አላህ ወዳጅ ነኝ ብሎ ጀዝም ሊያደርግ አይችልም፡ ሌላም ሰው እገሌ የ አላህ ሰው ነው ብሎ ቁርጥ አቋም መውሰድ አይችልም። ይህ ገይብ ነውና።
ምናልባት ከምናያቸው መልካም ነገሮች ተነስተን ጥሩ ግምት ( ሚነ ሷሊሂን ሊሆን ይችላል ) ማለት እንችል ይሆናል እንጅ ከዛ የዘለለ ማለት አይቻልም።
ቡድንም ይሁን ግለሰብም ይሁን ማንነቱን የሚያውቀው የውመል ቂያም ቀን አላህ ዘንድ አርድ ሲደረግ ብቻ ነው።
አለዚያ ግን ኡመቱ አንድ ኡመት ነው ። ላ ኢላሃ ኢላ አላህ የሚለው ገመድ አስተሳስሮታል። አላህም ያዘዘን በዚሁ በ አላህ የ እምነት ገመድ ተሳሰሩ ነውና።
አንዲ ወንዲሜ ጋር በ ሃሳብ ወይም ሌላ ዱንያዊ ነገር ግጭት ቢኖረኝ እንኳ እሱም ሙዕሚን እኔም ሙዕሚን እስከሆን ድረስ ምንም እንኳ ጠቡ ቢኖር የ ሙዕሚንነት ወንዲማማቺነቷ አትቀርም። ይሄን አላህ ነው ያለው " ሁለት የ ሙዕሚን ቡዲኖች ቢጣሉ ወይም ቢወጋጉ አስታርቁ " ብሎ። ህለቱንም ሙዕሚን ብሎ ነው የጠራቸው እና ««... አንደኛዋ በ ሌላኛው ላይ ዲንበር ካለፈች ግን ድነበር ያለፈችዉን ተባብራችሁ ያዟት »» ብሏል። ይሄም ወደ አላህ ፈቃድ እስከምተመለስ ድረስ ነው።
ሃቂቃው ይሄ ሆኖ ሳለ ዛሬ ዛሬ እኔ ነኝ ትክክሉ ፡ ሌላኛው የተበላሸ ነው ማለት መጥቷል። ሃሳቦችን ከ ማስረጃ አንፃር ማረም እና መሞገት እውቀት ላለው ሰው አግባብ ነው። ነገር ግን እራስን ቅዱስ ሌላውን እርኩስ አድርጎ መግለጽ ከ ትቢትና ከ ኩራት የ ዘለለ አይደለም።
ምኑ ታውቆ ነው እንዲህ ? ገና እኮ የ ዉመል ቂያማ ስራህ በ ቀኝህ ከተሰጠህ ብቻ ነው የ አላህ ወዳጀነትህ
የሚታወቅልህ ።
ዛሬ ዱንያ ላይ የ ዝግጂት ነው፡ የ ጥረት ነው ፡ ለመቃረብ በተቻለ መጠን መልፋት ነው ያለብን።
ስለዚህ ባልሆኑ አስተሳሰቦች፡ ሰው ሰራሽ በሆኑ አመለካከቶች ፡ ከዚያም አልፎ ጠለቅ ብለን ካየናቸው የሙስሊሙ ሳይሆኑ የ ሌላ የሆኑ አመለካከቶች ፡ ኡመተል ኢስላምን መበታተን፡ ማለያየት ከዚያም አልፎ እስከ ማደባደብ ድረስ መሄድ ይቅር የማይባል በደል ነው ። ይህን ዙልም ማንኛውም ሙስሊም ይቁም ብሎ ድምጹን ክፍ ማረግ የሚኖርበት ጉዳይ ነው።
የ አኪራ ጉዳይ ከሆነ እዛው እኬራ ነው የሚለይለት ። የ ዱንያ ጉዳይ ከሆነ ምንም ሌላ መስፈር የለንም « ላ ኢላሃ ኢላ አላህ » ካለ ሙስሊም ነው ። ወደ ቂብላ ዙሮ ዉዱዕ አድርጎ ከሰገደ እኛ ሙዕሚን ነው ነው የምንለው በሚታየን። አንዳንድ ግድፈቶች ካሉት ከ ኢልም አንጻር ማስተማር እና መምከር ነው። እንጂ ከዚያ ዉጭ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አይነት ጉዞ በ ፍጹም ተቀባይነት የለውም። በተልይ በዚህ ዘመን የ ዲነል ኢስላም ጠላቶች በበዙበት እና ፊትና በ ተንሰራፋበት ሁኔታ ላይ ፡ በመቶዎች ሙስሊሞች ተገደሉ እያልን እያለቀስን ባለበት ሰዓት ላይ እንደገና እርስ በርሳችን ከ አቅል ውጭ ነው።
ለመሆኑ ድነል እስላም ይሄን ያንተ ቤት ነውና እገሌ ይገባል እገሌ አይገባም ብለህ ልታባርርበት ነው ? የ አላህ ዲን አይደል እንደ ? ዲነል ኢስላም እኮ በ ቁርዓን በ ሱና ዉስጥ ነው የተቀመጠው ፡ ተመንጥሮ ወለል ብሎ ቁጭ ብሏል መከተል ለፈለገ ሰው ፡ ዘር አይቆጥር ፡ አካባቢ አይመለከት ፡ ይህ ነው የ አላህ ዲን እኮ።
ስለዚህ በኛ መካከል ልዩነትን ለማስፋት መጣር ፡ ወይም ለማስፋት የሚጥሩ አካላትን ማበረታታት እስልምናን መበደል መሆኑን እንወቀው። ይህንንም በደል በጋራ ልንከላከለው ይገባል።
ልጆቻቸው ወይም ቤተሰቦቻቸው በተሳሳተ መንገድ ላይ ካሉም መምከር ፡ መገሰጽ አለባቸው። ኡለማዎቻችንም ለ ሃቅ መቆም ነው እንጂ ለ ቡድን ወይም ለሆነ አስተሳሰብ ወግኖ ሃቅን መጨፍለቅ ለ አኪራም አያዋጣም ፡ በ ዱንያም ለ ስኬት አያበቃም።
ከ ልዩነት ፡ ከ ጭቅጭቅና ንትርክ የሚገኘው መልፈስፈስ ፡ መድከምና መውደቅ ነው።
አቅም ከተፈለገ በ አንዲነት ፡ በመዋደድ ፡ በወንዲማማቺነት እና በመደጋገፍ ዉስት ነው ያለው።..እስኪ ከ ነፍስያችን ፡ ከ ዝንባሊያችን ገለል እንበልና ለ አላህ እንቁም። አላህ ««« ... እኔ የምገስጻችሁና የምመክራችሁ በ አንዲት ነገር ነው ፡ በተናጠልም ሆነ በ ቡዲን ስትሆኑ ለ አላህ እንዲትቆሙ ነው ። »»» ይላል። ለ አላህ ስትሰሩ መገምገም ይመጣል። ማሰብ ይመጣል ። አቅልም ይመለሳል። ለ አዱንያ ወይም አኬራህ የሚጠቅም ላይ እንጂ አትገኚም።
አላህ ይወፍቀን።
ደዕዋ ቲቪ/daewa tv/قناة الدعوة
https://www.youtube.com/watch?v=zic_xzLUFps

#ዳዕዋ ቲቪ || daewa tv📡 በናይልሳት ይከታተሉ:– 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 12521ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል★★★★★ #እንዲሁም በማህበራዊ መገናኛ ፦በፌስቡክ 🔗https://www.facebook.com/daewat...

«ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት ፡ ከዚያም ወደርሱ ተመለሱ ፤ ጌታየ አዛኝ ወዳር ነውና » (አላቸው)       ሱረቲ ሁድ ( 11፡ 90 )
27/05/2022

«ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት ፡ ከዚያም ወደርሱ ተመለሱ ፤ ጌታየ አዛኝ ወዳር ነውና » (አላቸው)

ሱረቲ ሁድ ( 11፡ 90 )

[[ ፟፟ ነገሬንም ለኔ አግራልኝ  ] ሱረቱል ጧሃ ( 20፡26)
20/05/2022

[[ ፟፟ ነገሬንም ለኔ አግራልኝ ]
ሱረቱል ጧሃ ( 20፡26)

የ ጁምዓ ኹጥባ ፡ ኢስቲቃማ ( በ አላህ መንገድ ላይ ቀጥ ማለት ) || በ ዶ/ር ሸይኽ ሙሃመድ ሐሚዲንhttps://www.youtube.com/watch?v=9O6pYh65DC4&t=2s
13/05/2022

የ ጁምዓ ኹጥባ ፡ ኢስቲቃማ ( በ አላህ መንገድ ላይ ቀጥ ማለት ) || በ ዶ/ር ሸይኽ ሙሃመድ ሐሚዲን

https://www.youtube.com/watch?v=9O6pYh65DC4&t=2s

ኢስቲቃማ ( በ አላህ መንገድ ላይ ቀጥ ማለት ) || በ ዶ/ር ሸይኽ ሙሃመድ ሐሚዲን #ዳዕዋ ቲቪ📡 በናይልሳት ይከታተሉ:– 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 12521ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል★★.....

አላህንም ፍሩ ፤ አላህ በምትሰሩት ሁሉ ዉስጠ አዋቂ ነው።  (አል ማኢዳህ 5፡ 8)
13/05/2022

አላህንም ፍሩ ፤ አላህ በምትሰሩት ሁሉ ዉስጠ አዋቂ ነው። (አል ማኢዳህ 5፡ 8)

ጁምዓ ሙባረክ
06/05/2022

ጁምዓ ሙባረክ

 # ተፍሲር ርዕስ ፡   #ተፍሲር ክፍል ፡  ሃያ አንድ  (21) አቅራቢ ፡ በ  ዶ/ር  ሸይኽ ሙሃመድ  ሓሚዲን አዘጋጅ ፡ ዳዕዋ ቲቪhttps://www.youtube.com/watch?v=bMk...
03/04/2022

# ተፍሲር
ርዕስ ፡ #ተፍሲር
ክፍል ፡ ሃያ አንድ (21)
አቅራቢ ፡ በ ዶ/ር ሸይኽ ሙሃመድ ሓሚዲን
አዘጋጅ ፡ ዳዕዋ ቲቪ
https://www.youtube.com/watch?v=bMkoXv6x8F0

#ደዕዋ ቲቪናይል ሳት ፍሪኪዌንሲ 12521ሲቦል ሬት 27500ፖላራይዜሽን ቨርቲካል አርገው ይከታተሉን ። #እንዲሁም በማህበራዊ መገናኛ ፦በፌስቡክ 🔗https://www.facebook.com/daewatv/ቴሌግራም 🔗http://t.me/dae...

 #ረመዳንን ከ ቁርዓን ጋር፡  ዳዕዋ ቲቪን በመቀላቀል እውቀትዎን ያሳድጉናይል ሳት ፍሪኪዌንሲ  12521ሲቦል ሬት     27500ፖላራይዜሽን ቨርቲካል አርገው ይከታተሉን ። #እንዲሁም በማህ...
02/04/2022

#ረመዳንን ከ ቁርዓን ጋር፡ ዳዕዋ ቲቪን በመቀላቀል እውቀትዎን ያሳድጉ
ናይል ሳት ፍሪኪዌንሲ 12521
ሲቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን ቨርቲካል
አርገው ይከታተሉን ።
#እንዲሁም በማህበራዊ መገናኛ ፦
በፌስቡክ 🔗https://www.facebook.com/daewatv/
ቴሌግራም 🔗
https://t.me/daewa_tv
ዩትዩብ 🔗
https://www.youtube.com/channel/UCrF8...
||ደዕዋ ቲቪ /daewa tv ቢሉ ያገኙናል
#ደዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!

ይህ የደዕዋ ቲቪ ኦፊሻላዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው። የተለያዩ ኢስላማዊ ሰራዎቻችንን እዚሁ የምናጋራችሁ ይሆናል።በሳተላይት nilesat ደዕዋ ቲቪ በሚል ስያሜ ፍሪኬዌንሲ 12521/ሲቦል ሬት 27500/ፖላ.....

20/03/2022

ቀጥታ ከግራንድ ኤሊያና ሞል አዳራሽ
?

በግራንድ ኤሊያና ሞል እየተኪያሄደ በሚገኘው   ልዩ መሰናዶ የተከበሩ ዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ንግግር በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
20/03/2022

በግራንድ ኤሊያና ሞል እየተኪያሄደ በሚገኘው ልዩ መሰናዶ የተከበሩ ዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ንግግር በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sunnah Multimedia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share