Fekir yashinefal

  • Home
  • Fekir yashinefal

Fekir yashinefal Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fekir yashinefal, Digital creator, .

14/06/2024
14/06/2024
13/06/2024
12/04/2024

በፅንፈኛው የፋኖ አመራርና አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡ የፅንፈኛው አመራርና አንድ የቡድኑ አባል ሲገደሉ አንደኛው በቁጥጥር ስር ውሏል ፡፡

የፅንፈኛው ቡድን አባላት የሆኑት ናሁሰናይ አንድአርጌ ታረቀኝ ፣ አቤኔዜር ጋሻው አባተ እና ሀብታሙ አንድአርጌ ተሰማ የተባሉት የፅንፈኛው ፋኖ ቡድን አባላት በከተማችን አዲስ አበባ የሽበር ጥቃት ለመፈፀም ተልዕኮ ይዘው እየተንቃሰቀሱ መሆኑን የፀጥታ አካላት ባደረጉ ክትትል ይድረሱበታል፡፡ አሸባሪዎቹ የሽብር ተግባራቸውን ሳይፈፅሙ በቁጥጥር ስር ለማዋል የፖሊስ አባላት እንቅስቃሴ እያደረጉ ባለበት ሁኔታ ሚያዚያ 4 ቀን 2016 ዓ/ም ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ሚሊኒዬም አዳራሽ አካባቢ ፅንፈኞቸ እጃቸውን እንዲሰጡ ቢጠየቁም ፍቃደኛ ባለመሆን በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2C 14373 አ/አ አይነቷ አይሱዙ ዲዛዬር መኪናን በመጠቀም ከፖሊስ አባላት ጋር ቶክስ በመክፈታቸው የፅንፈኛው ፋኖ መሪ ናሁሰናይ አንዳርጌ ታረቀኝ ቆስሎ ወደ ህክምና ከተላከ በኋላ ሲሞት ፅንፈኛው ሀብታሙ አንዳርጌ ተሰማ በተኩስ ልውውጡ መሃል ተገድሏል፡፡ አቤኔዘር ጋሻው አባት የተባለው የቡድኑ አባል ሳይቆስል በቁጥጥር ስር መዋሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ፅንፈኞቹን በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገ እንቅስቃሴ ሳጅን አራርሳ ተሾመ እና ኮንስታብል ማቲያስ ጴጥሮስ ሲቆስሉ አቶ እንዳሻው ጌትነት የተባሉ ግለሰብ ፅንፈኞቹ በመኪናቸው እንዲጭኗቸው ቢያስገድዷቸውም ግለሰቡ አልተባበር በማለታቸው በፅንፈኛው አባላት ተገድለዋል፡፡ አቶ እንደሻው ሲያሽከርክሯት የነበረቸው የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2 አ/አ 80457 በጥይት ጉዳት እንደረሰባት አዲስ አበባ ፖሊስ ጨምሮ ገልጿል ፡፡ በቀጣይ ፖሊስ የደረሰበትን ዝርዝር መረጃ እንደሚገልፅ አስታውቋል፡፡

12/04/2024

ፕረስ ሪሊዝ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ ምክር ቤት 3ኛ ዙር የስራ ዘመን 11ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ሊካሄድ ነው

ምክር ቤቱ 3ኛ ዙር የስራ ዘመን 11ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ከምክር ቤቱ አባላት፣ ጥሪ ከሚደረግላቸው አመራሮችና እንግዶች በተገኙበት በነገው እለት በቀን 05/08/2016ዓ.ም ከጠዋቱ 2.30 በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር አዳራሽ ሊያካሂድ መሆኑን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ተስፋዬ አበጋዝ ጠቁመዋል ፡፡

አፈ ጉባኤው አክለውም በጉባኤውም የ3ኛ የስራ ዘመን 11ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ ማጽደቅ፣ የወረዳ አስተዳደሩ 2016 የ9ወር የስራ አፈጻጸም ውይይት ማጽደቅ፣ እና የተለያየዩ ሹመቶች ማጽደቅ እንደሚኖር ጠቁመዋል በመሆኑም በጉባኤው ጥሪ የተደገላቸው አካላቶች ምክር ቤቱን አክብረው በሰዓቱ እንዲገኙ ጥሪ አቅርበዋል ፡፡

10/04/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fekir yashinefal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share