Al Ain Halaba Community

  • Home
  • Al Ain Halaba Community

Al Ain Halaba Community Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Al Ain Halaba Community, Media/News Company, .

13/01/2024
06/01/2024
መንገሳ በአል አይን ከተማ
13/12/2023

መንገሳ በአል አይን ከተማ

Mengesa UAE 2023
06/12/2023

Mengesa UAE 2023

07/10/2023
23/07/2023

የሀላባ ኦናቶች ጭፈራ

ኒ
22/07/2023

ከእህታችን ብዙ እንማራለን
08/07/2023

ከእህታችን ብዙ እንማራለን

ክቡር አምባሳደር ዑመር ሑሴን በአልዓይን ከተማ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አደረጉ።=======================በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ...
04/06/2023

ክቡር አምባሳደር ዑመር ሑሴን በአልዓይን ከተማ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አደረጉ።
=======================

በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ዑመር ሑሴን ዛሬ ግንቦት 27 ቀን 2015 ዓ.ም በአልዓይን ከተማ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን የዲያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ ያደረጉ ሲሆን በትውውቅ ፕሮግራሙም ላይ የኢትዮጵያ ማሕበረሰብ ማህበር አቡዳቢ አመራር ቦርድ አባላት፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የዳያስፖራ ማህበራት አመራሮች፣ ዲፕሎማቶች እና የዳያስፖራ አባላት ተገኝተዋል።

በትውውቅ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት በአቡዳቢ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ሊቀመንበር አቶ ከዲር ቃሲምን ጨምሮ የዳያስፖራ ማህበራትና አደረጃጀቶች፣ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን ለክቡር አምባሳደሩ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው ምኞታቸውን ገልፀው ክቡር አምባሳደሩ በሁሉም ዘርፎች በሚያደርጉት ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ከጎናቸው እንደሚሆኑና ድጋፋቸው እንደማይለያቸው ቃል ገብተዋል:።

ክቡር አምባሳደር ዑመር ሑሴን በበኩላቸው በትውውቅ መድረኩ ላይ ባስተላለፉት የማጠቃለያ መልዕክት የተጣለባቸው ሀገራዊ ኃላፊነት ከባድ ቢሆንም ከሁሉም ጋር በመተባበር በተለይም የዜጎች መብት እንዲከበር ጠንክረው እንደሚሰሩ ተናግረዋል።

21/01/2023
18/11/2022

UAE ለስራ ሄዶ ሞቶ የተገኘው የሀላባ ወጣት ሰኢድ ሙደስር ጀናዛ በርካታ የሀላባ ልጆች በተገኙበት ዛሬ በአል አይን መስጂድ ሰላተል ጀናዛ ተሰግዶበት ወደ ኢትዮጵያ አሸኛኘት ተደርጎለታል።

18/11/2022

የሟች ጀናዛ ዛሬ አል አይን ከተማ በቢን ሀሙዳ መስጂድ ሰላተል ጀናዛ ተስግዶበት ሽኝት ይደርጋል።

Full time በረበሬዎች ለዋንጫ እልፈዋል!!
17/11/2022

Full time
በረበሬዎች ለዋንጫ እልፈዋል!!

17/11/2022

64 min
በረበሬዎች 1-0 አቡዳቢ

17/11/2022

Half time
በረበሬዎች
0-0
አቡዳቢ

በርበሬዎቹ ለዋንጫ ለማለፍ ከአቡዳቢ ጋር እየትጫወቱ ነው!!30 Minበረበሬዎች 0-0 አቡዳቢ
17/11/2022

በርበሬዎቹ ለዋንጫ ለማለፍ ከአቡዳቢ ጋር እየትጫወቱ ነው!!
30 Min
በረበሬዎች 0-0 አቡዳቢ

በአል አይን ሞቶ የተገኘው የሀላባ ወጣት ፖሊስ ምርመራውን ጨርሶ ለፍርድ ቤት አስተላልፏል። ፍርድ ቤት የመጨረሻ ውሳኔ እንደሰጠ ጀናዛ ወደ አገር ቤት ይላካል። ጉዳዩን የሀላባ ኮሚኒቲ አመራሮ...
16/11/2022

በአል አይን ሞቶ የተገኘው የሀላባ ወጣት ፖሊስ ምርመራውን ጨርሶ ለፍርድ ቤት አስተላልፏል። ፍርድ ቤት የመጨረሻ ውሳኔ እንደሰጠ ጀናዛ ወደ አገር ቤት ይላካል።
ጉዳዩን የሀላባ ኮሚኒቲ አመራሮች እየተከታተሉ ይገኛሉ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al Ain Halaba Community posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share