Madda Dimokiraasii

  • Home
  • Madda Dimokiraasii

Madda Dimokiraasii Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Madda Dimokiraasii, Digital creator, .

05/02/2024

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል
*******************

የኢፌዴሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ በነገው ዕለት ይካሄዳል።

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (17) በተቀመጠውና በምክር ቤቱ የአሠራርና የአባላት ስነምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 መሠረት፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች የሚሰጡትን መልስና ማብራሪያ የሚያዳምጥ ይሆናል።

በዚሁ መሠረት፥ ምክር ቤቱ በነገው ዕለት በሚያካሂደው 14ኛው መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Madda Dimokiraasii posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share