07/11/2023
1) #ቅጥር ለምን ታግድ?
አድስ ቅጥር እግዳ የተጣልብት በአዲሱ የትምህርት ሚንስተር ሲሆነ የተጠልበት ሚክንያት ለፖሎትካ ጥቅም ስባል ነው እንጂ ለትህምርት ጥራት ባለመሆኑ ግልፅ ነው።
ስለዚህ ይህን ድርግት መካታተል እና መቆጣጣሪ ያልበት መንግስት እና ባላድርሻ አካላቶች በአስቾካይ እልባት እንድሰጡ እንማፅናልን።
ምክንያቱም የአንድ ሀገር መልክው (standard ) በተማር ወይንም በስልጣን ስው ሲትማር እና የተማር የስው ሗይል ሲኖሮ ነው።
#ለፖሎትካ ሊሆን ይችላል?
አዎ ! educatedman have a power to deciline the postion of goverments.regarding of that the current Ethiopia primeminster of Education leaders shall be mobalizing how we decline or how to incrise the critisizeris of current goverment we call prospority party ,the above we minshen is known as polotical profit.