Luga Korree

Luga Korree Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Luga Korree, Digital creator, .

ከቄሮ የተሰጠ የአቋም መግለጫ ቄስ ሊቃስ ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ የተናገሩት ነገር   ላይ ካላቸዉ ጥላቻ የተነሳ እንጂ ሌላ ምክኒያት ስላላቸዉ አይደለም። እኚህ የሃይማኖት አባት ልክ እ...
04/01/2024

ከቄሮ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

ቄስ ሊቃስ ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ የተናገሩት ነገር ላይ ካላቸዉ ጥላቻ የተነሳ እንጂ ሌላ ምክኒያት ስላላቸዉ አይደለም። እኚህ የሃይማኖት አባት ልክ እንደ ከዚህ ቀደም አንዳንድ #የሃይማኖቱ አባቶች ሁሉ #በኦሮሞ ህዝብ ላይ እጅግ የመረረ #ጥላቻ ያላቸዉ እና የነ አቡነ አብረሃም የድብቅ ሴራ የማስፈፀም ተልኮ ያነገቡ ናቸዉ።

በመሆኑም #ቄሮ ይህን የቄስ ሉቃስን ንግግር በአንድ ግለሰብ ላይ የተነጣጠረ ንግግር ሳይሆን በመላዉ የኦሮሞ ህዝብ ላይ የታወጀ የዘር ማጥፋት አዋጅ አርጎ ነዉ የሚያየዉ!

#የሃይማኖት አባቶች እና ቤተ-ክርስቲያኒቷ ይሄን አፀያፊ ተግባር በአፅኖት ማዉገዝ እና #ቤተክርስቲያኒቷን የማይወክል መሆኑን በአደባባይ ካልገለጹ የቄስ ሉቃስን ንግግር እንደ ደገፉት አርገን ለመዉስደ እንገደዳለን!



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Luga Korree posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share