Liban Maccaa

Liban Maccaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Liban Maccaa, Digital creator, .

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ...
09/12/2023

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡

ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነን እንደ ብዙ የመኖር ባህላችንን መቀጠል ለብልጽግና ጉዞአችን ወሳኝ ግብአት

#አንድነት



"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣...
09/12/2023

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡

ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነን እንደ ብዙ የመኖር ባህላችንን መቀጠል ለብልጽግና ጉዞአችን ወሳኝ ግብአት

#አንድነት



ፅንፈኞች ሊንዱት ያልቻሉት የአንድነት ተራራ "ኢትዮጵያዊነት"ፅንፈኞች የሀገር አንድነትን ለመሸርሸር ያለ እንቅልፍ ሴራቸውን በሚጎነጉኑበት በዚህ ጊዜ  #ኢትዮጵያዊነት በአንድነት በሶማሊ ሰማይ...
09/12/2023

ፅንፈኞች ሊንዱት ያልቻሉት የአንድነት ተራራ "ኢትዮጵያዊነት"

ፅንፈኞች የሀገር አንድነትን ለመሸርሸር ያለ እንቅልፍ ሴራቸውን በሚጎነጉኑበት በዚህ ጊዜ #ኢትዮጵያዊነት በአንድነት በሶማሊ ሰማይ ስር ደመቆ እየተከበረ ነው።

ኢትዮጵያዊነት ማለት #በብዝሀነት ውስጥ ጠንካራ #አንድነት፣በጠንካራ አንድነት ወስጥ ደግሞ #ብዝሀነት ጎልቶ የሚታይበት #ድንቅ ምድር ማለት ነው።

#አንድነት



ፈረሱ ሸኔ  🤮ሸኔ ለሰላም ድርድር  ብሎ በሄደበት ታንዛኒያ  #የሻቢያን እና  #የግብፅን አጀንዳ እንደ መደራደሪያ በማቅረቡ የሰላም ድርድሩ ስኬታማ መሆን አልቻለም ፡፡መንግስት ለሰላም የሄደ...
24/11/2023

ፈረሱ ሸኔ 🤮

ሸኔ ለሰላም ድርድር ብሎ በሄደበት ታንዛኒያ #የሻቢያን እና #የግብፅን አጀንዳ እንደ መደራደሪያ በማቅረቡ የሰላም ድርድሩ ስኬታማ መሆን አልቻለም ፡፡
መንግስት ለሰላም የሄደበት ርቀት ለሸኔ ከሚባለዉ በላይ ነበር ነገር ግን #የተላላኪነት ባህሪ ለዚህ ክብር ብቁ ሊያርገዉ አልቻለም ::

kaayyoon shanee ummataa  oromoo rakkoti galchuu malee dantaa ummata keenyaa gonkumaa hinqabu‼️
24/11/2023

kaayyoon shanee ummataa oromoo rakkoti galchuu malee dantaa ummata keenyaa gonkumaa hinqabu‼️

shaneen🙊carraa nagaa mootummaan kenneef gorsa diinoota keenyaa dhagahuun fashaleesanii jiru‼️
24/11/2023

shaneen🙊
carraa nagaa mootummaan kenneef gorsa diinoota keenyaa dhagahuun fashaleesanii jiru‼️

  ባንዳ ነው የምንለው በምክንያት ነው እኮ ለትውልዱ ሲባል የተዘረጋውን   አሻፈረኝ ብሎ ረግጦ የወጣ   ነው።(in fact they are horses 🐎 of ESAYAS AFEWORKI)  ለት...
24/11/2023

ባንዳ ነው የምንለው በምክንያት ነው እኮ ለትውልዱ ሲባል የተዘረጋውን አሻፈረኝ ብሎ ረግጦ የወጣ ነው።(in fact they are horses 🐎 of ESAYAS AFEWORKI)

ለትውልዱ መስጠት የሚፈልገው ትልቁ ስጦታ #ሰቆቃ እና #መጎሳቆልን ነው።



አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ሆኗልወደ ጠረጴዛ ምንም አይነት ሃሳብ ይዘው መምጣት ባለመቻላቸው በመርህ ደረጃ ምንም ልዩነት ሳይኖር የግል እና ይጋላቢዎቻቸውን ጥቅም ለማስከበር ብቻ በኦሮሞ ህዝብ ...
24/11/2023

አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ሆኗል

ወደ ጠረጴዛ ምንም አይነት ሃሳብ ይዘው መምጣት ባለመቻላቸው በመርህ ደረጃ ምንም ልዩነት ሳይኖር የግል እና ይጋላቢዎቻቸውን ጥቅም ለማስከበር ብቻ በኦሮሞ ህዝብ ላይ የስቃይ ህይወት አውጀውበታል!።

እንቅልፍ የሚነሳቸው የቅርብ እና የሩቅ ጠላቶቻችን እንደፈረስ በመጠቀሙበት በአሸባሪው ሸኔ በኩል ኢትዮጵያን ከብልጽግና ጉዞእዋ ሸብረክ እንድትል ለማድረገ እየሰሩ ነው ነገርግን አይሳካም።

በታንዛኒያ የተካሄደዉ የሰላም ድርድር በጋላቢዎቹ ተፅዕኖ ምክንያት ወርቃማ እድል ያመለጠዉ ሸኔ ጫካ ለጫካ የመልከስከስ ህይወቱን ይቀጥላል፡፡

ፈረሱ ሸኔ  🤮ሸኔ ለሰላም ድርድር  ብሎ በሄደበት ታንዛኒያ  #የሻቢያን እና  #የግብፅን አጀንዳ እንደ መደራደሪያ በማቅረቡ የሰላም ድርድሩ ስኬታማ መሆን አልቻለም ፡፡ መንግስት ለሰላም የሄ...
24/11/2023

ፈረሱ ሸኔ 🤮

ሸኔ ለሰላም ድርድር ብሎ በሄደበት ታንዛኒያ #የሻቢያን እና #የግብፅን አጀንዳ እንደ መደራደሪያ በማቅረቡ የሰላም ድርድሩ ስኬታማ መሆን አልቻለም ፡፡
መንግስት ለሰላም የሄደበት ርቀት ለሸኔ ከሚባለዉ በላይ ነበር ነገር ግን #የተላላኪነት ባህሪ ለዚህ ክብር ብቁ ሊያርገዉ አልቻለም ::

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liban Maccaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share