Oduu Jabduu

Oduu Jabduu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oduu Jabduu, Digital creator, .

ሰበር  ዜና !!  #ሌባ ለስርቆት ብስማምም ለክፍፍል መጣላቱ አይቀርም የሚባለው እውነት ነው። የሸዋ  #ሸኔ አመራር  ክንፍ (የሸኔ central command) የሆነው     ለመንግስት የድር...
30/11/2023

ሰበር ዜና !!

#ሌባ ለስርቆት ብስማምም ለክፍፍል መጣላቱ አይቀርም የሚባለው እውነት ነው። የሸዋ #ሸኔ አመራር ክንፍ (የሸኔ central command) የሆነው ለመንግስት የድርድር ጥያቄ ማቅረቡን ሰምተናል። ከዚህ ቀደም በጃል ሰኚ እና ጃል መሮ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ብዙ ታጣቂዎቻቸው እርስ በእርስ መጫረሳቸውን እናስታዉሳለን። አጃዕብ ነው!



Yaadni Jaal Sanyii maali ?Garagarummaa Abo Shanee gidduutti deema jiru hedduu bal'ateera . Erga mariin nageenya Taanzaan...
30/11/2023

Yaadni Jaal Sanyii maali ?

Garagarummaa Abo Shanee gidduutti deema jiru hedduu bal'ateera . Erga mariin nageenya Taanzaaniyaatti taa'amee wali galtee malee adda bahamee immoo Jaal Sanyii fi Jaal maroo jidhutti wal dhabdee ciiman argama jira .

Jaal Sanyii hooggansa Jaal Maroo akka hin fudhannee ibsa jira . Duras Hooggantoonni Shanee kan walii hin gallee akka ta'ee kan beekamuu yommu ta'uu Jaal Sanyii mootummaa waliin mari'achu akka barbaadu ibsa jira .

ሰበር  ዜና !!  #ሌባ ለስርቆት ቢስማምም ለክፍፍል መጣላቱ አይቀርም የሚባለው እውነት ነው። የሸዋ  #ሸኔ አመራር  ክንፍ (የሸኔ central command) የሆነው     ለመንግስት የድር...
30/11/2023

ሰበር ዜና !!
#ሌባ ለስርቆት ቢስማምም ለክፍፍል መጣላቱ አይቀርም የሚባለው እውነት ነው። የሸዋ #ሸኔ አመራር ክንፍ (የሸኔ central command) የሆነው ለመንግስት የድርድር ጥያቄ ማቅረቡን ሰምተናል። ከዚህ ቀደም በጃል ሰኚ እና ጃል መሮ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ብዙ ታጣቂዎቻቸው እርስ በእርስ መጫረሳቸውን እናስታዉሳለን። አጃዕብ ነው!


የጃል ሰኚ ጥሪየመአከላዊ ኦነግ ሸኔ አዛዥ የሆነው ጃል ሰኚ ለመንግስት የሰላም ድርድር ጥያቄ አቅርቧል!ብዙዎች የሸኔ መሪ ጃል መሮ ❌ይመስላቸዋል ነገር ግን ጃልመሮ የሚመራው የወለጋን ሸኔ ብ...
30/11/2023

የጃል ሰኚ ጥሪ

የመአከላዊ ኦነግ ሸኔ አዛዥ የሆነው ጃል ሰኚ ለመንግስት የሰላም ድርድር ጥያቄ አቅርቧል!

ብዙዎች የሸኔ መሪ ጃል መሮ ❌ይመስላቸዋል ነገር ግን ጃልመሮ የሚመራው የወለጋን ሸኔ ብቻ ነው! የተቀረውን የሸኔ ብድን የሚመራው 👉ጃል ሰኚ ነው፣

የማእከላዊ ሸኔ አዛዡ ጃል ሰኚ አሁን የሰላም ድርድር ጥያቄን #በተናጠል ለመንግስት ማቅረቡ መረጃዎች ወተዋል♨️♨️♨️።

👉የጃል ሰኚ እና 👉የጃል መሮ ብድን መሃል ባለው አለመግባባት በተፈጠረ ጦርነት ከሁለቱም ወገን ብዙ ሰው ማለቁ አይዘነጋም።



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oduu Jabduu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share