Biyyaaf Sirna Eegi

  • Home
  • Biyyaaf Sirna Eegi

Biyyaaf Sirna Eegi Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Biyyaaf Sirna Eegi, Digital creator, .

Humna waloo qindeessuun fayyadamummaa hawaasaa mirkaneessuuf  Xiyyeeffannoon Hojjenna.Shaggar magaalaa egeree, magaalaa ...
10/02/2024

Humna waloo qindeessuun fayyadamummaa hawaasaa mirkaneessuuf Xiyyeeffannoon Hojjenna.
Shaggar magaalaa egeree, magaalaa dijitaalaati.
Haasawa Baga Nagaan Dhuftanii Waltajjii Ummataa Magaalaa Shaggar
Dr. Tashoomaa Addunyaa
Sad. IA PMNOtti Kantiibaa Magaalaa Shaggar Karra Gafarsaa

የተፈራው እየደረሰ ይመስላል! የየመን ሁቲ አማጺያን በቀይባህር መርከቦች ላይ እየፈፀሙ ባሉት ጥቃት ኢትዮጲያ ነዳጅ ማስገባት ፈተና ሆኖባታል!
21/12/2023

የተፈራው እየደረሰ ይመስላል! የየመን ሁቲ አማጺያን በቀይባህር መርከቦች ላይ እየፈፀሙ ባሉት ጥቃት ኢትዮጲያ ነዳጅ ማስገባት ፈተና ሆኖባታል!

ከአደዋው እለት የቀጠለው የብጥብጥ ጥንስስለህዳር 30 የተጠራው ሰልፍ ከጀርባ ታላቅ የብጥብጥ ሴራን ያነገበ እና  ጽንፈኛው በየገጠሩ የጀመረውን ጦርነት ወደመሀል ከተማ ለማምጣት የታቀደ ሰለፍ...
07/12/2023

ከአደዋው እለት የቀጠለው የብጥብጥ ጥንስስ

ለህዳር 30 የተጠራው ሰልፍ ከጀርባ ታላቅ የብጥብጥ ሴራን ያነገበ እና ጽንፈኛው በየገጠሩ የጀመረውን ጦርነት ወደመሀል ከተማ ለማምጣት የታቀደ ሰለፍ ነው።

የዚህ ህገወጥ ሰለፍ አስተባባሪዎች ደግሞ ቀንደኛ ጽንፈኞች መሆናቸው ጉዳዩ ከሰልፍ የዘለለ ስለመሆኑ አንዱ ማሳያ ነው።

ጃውሳው መከላከያ ላይ በመተኮስ በ24 ሰአት 4ኪሎ እገባለሁ ብሎ በጀመረው ጦርነት ምክንያት መንግሰት ለዜጎች ሰላም እና ደህንነት ሲባል ማወጁ አይዘነጋም።

ለዚህም ማሳያ እነ ክርስቲያን ታደለን(ያለመከሰስ መብትያላቸው) ጨምሮ ብዙ አካላት በኮማንድ ፖስቱ እዝ በቁጥጥር ስር ውለዎል




ህዳር 30 ይካሄዳል ስለተባለፍ ሰልፍ  #ቄሮ ዝምታውን ሰበረበተለይ በአዲስ አበባ ዙሪያ  #በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር ያሉ ቄሮዎች በሰላማዊ ሰልፍ ምክንያት የኦሮሞን  #ህዝብ ስም  #ጥላ...
07/12/2023

ህዳር 30 ይካሄዳል ስለተባለፍ ሰልፍ #ቄሮ ዝምታውን ሰበረ

በተለይ በአዲስ አበባ ዙሪያ #በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር ያሉ ቄሮዎች በሰላማዊ ሰልፍ ምክንያት የኦሮሞን #ህዝብ ስም #ጥላሸት የሚቀቡ #መፈክሮችን ማሰማት እየተለመደ መምጣቱን የገለፀው የቄሮ መግለጫ መንግስት እርምጃ ወስዶ ያስቁምልን ካልሆነ ግን እራሳችንን ለመከላከል ዝግጅት ጨርሰናል ብሏል።

በዚህ ሰልፍ ምክንያት ሊመጣ የሚችለውን ቀውስ ተገንዝቦ መንግስት እርምጃ ይወስዳል ብለን እንጠብቃለን!




ሰበር ዜና ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ  #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ ለመንግስት እጅ እየሰጠ ይገኛል!  #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ አባላት  #ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት በኋላ በመሃላቸዉ በተፈጠረዉ አለ...
06/12/2023

ሰበር ዜና

ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ ለመንግስት እጅ እየሰጠ ይገኛል! #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ አባላት #ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት በኋላ በመሃላቸዉ በተፈጠረዉ አለመግባባት ምክኒያት እጅ እየሰጡ እንዳለ ተነግሯል።

አሸባሪዉ ሸኔ ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት ማግስት እና መካከል የነበረዉ ቅራኔ ሰፍቶ ወደ ለየለት እርስ በእርስ ጦርነት ገብቷል።

በዛላይ የመንግስት ብርቱ በትር ሲጨመርበት ሁሉ ነገር የከበዳቸዉ እኚ የአሸባሪዉ ታጣቂ ተዋጊዎች በህይወት ለመትረፍ ሲሉ እጃቸዉ ለመንግስት እየሰጡ እንደሚገኙ ታቋል።



ህብረ-ብሄራዊነታችንልዩነታችን ውበታችን ፤ አንድነታችን ሃይላችን ነው ። ኢትዮጵያ የ 86 ብሔር ብሔረሰቦች ተሰናስለው እና ተጋምደው የሚኖሩባት ብዙ ቋንቋ ፣ ሃይማኖት ፣ ባህል ያላት ድንቅ ...
06/12/2023

ህብረ-ብሄራዊነታችን

ልዩነታችን ውበታችን ፤ አንድነታችን ሃይላችን ነው ። ኢትዮጵያ የ 86 ብሔር ብሔረሰቦች ተሰናስለው እና ተጋምደው የሚኖሩባት ብዙ ቋንቋ ፣ ሃይማኖት ፣ ባህል ያላት ድንቅ ሀገር ናት ።
#ህብረ-ብሄራዊነታችን



3 ቀን የፈጀዉ እና በጃል ሰኚ አሸናፊነትን የተቋጨዉ ጦርነትከጅምሩም ጀምሮ የአልታዘዝ ባይነት እና የአመራር ብቃት መለካካት ችግር ያለበት   ከመቼዉም ጊዜ በበለጠ ከታንዛኒያዉ  #ድርድር አ...
02/12/2023

3 ቀን የፈጀዉ እና በጃል ሰኚ አሸናፊነትን የተቋጨዉ ጦርነት

ከጅምሩም ጀምሮ የአልታዘዝ ባይነት እና የአመራር ብቃት መለካካት ችግር ያለበት ከመቼዉም ጊዜ በበለጠ ከታንዛኒያዉ #ድርድር አለመሳካት ማግስት ስንጥቁ ሰፍቶ ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ገብተዋል!

ይህ ጦርነት ለ3 ቀን የቆየ ሲሆን ጦርነቱም የተካሄደዉ ማዕከላዊ ኦሮሚያ እና ሸዋ አከባቢ በሚንቀሳቀሰዉ እና በሚመራዉ ሠራዊት እና በወለጋ የሚንቀሳቀሰዉን ሠራዊት በሚመራዉ ሠራዊት መካከል ነዉ።

ጦርነቱ ወለጋን እና ሸዋን በምታማክለዉ ( Mida Qanyi) የተደረገ ሲሆን በጦርነቱም እጅግ በጣም ብዙ ሠራዊት ከሁለቱም ወገን ያለቀ ሲሆን በስተመጨረሻ ጦርነቱ ሠራዊት አሸናፊነት ተጠናቋል።



የሶስቱ ቀን ጦርነት በጃል ሰኚ እና በጃል መሮ መካከል ለ3 ቀናት የዘለቀ ጦርነት መደረጉ አይዘነጋም እራሱን “ኦንግ”(ሸኔ) ብሎ የሚጠራው ይሔ አሸባሪ ቡድን ለስልጣን እና ልግል ጥቅም ያለው...
02/12/2023

የሶስቱ ቀን ጦርነት

በጃል ሰኚ እና በጃል መሮ መካከል ለ3 ቀናት የዘለቀ ጦርነት መደረጉ አይዘነጋም እራሱን “ኦንግ”(ሸኔ) ብሎ የሚጠራው ይሔ አሸባሪ ቡድን ለስልጣን እና ልግል ጥቅም ያለውን ጉጉት በራሱ ቡድኖች መካከል እንኳን ጦር እስኪማዛዝ ድረስ አድርሶታል።

ከዚህ በፊት በጃል መሮ እና በጃል ሰኚ የስልጣን ሽኩቻ ምክንያት በተባለ ቦታ ለተከታታይ ሶት ቀናት ጦርነት መደርጉን ከራሳቸው በጦርነት ላይ ከነበሩ አካላት መረጃ እየወጣ ነው።

በዚሁ ጦርነት በመቶዎች የሚቆጠሩ የሰራዊቱ አባላት ከሁለቱም ወገን መሞታቸው እና ብዙዎች መቁሰላቸው እየተነገረ ነው።

በዚሁ በያዝነውስ ሳምንት የማእከላዊ የሸኔ ጦር አዛዥ የሆነው ጃል ሰኚ ለመንግስት የሰላም ድርድር ንግግር ጥያቄ ማቅረቡ አይዘነጋም።



ፈረሱ ሸኔ በጋላቢዎቹ እየተጋለበ የዉርደት ጉዞዉን ቀጥሏል😂በታንዛኒያ የተካሄደዉ የሰላም ድርድር በጋላቢዎቹ ተፅዕኖ ምክንያት ወርቃማ እድል ያመለጠዉ ሸኔ ጫካ ለጫካ የመልከስከስ ህይወቱን ይቀ...
24/11/2023

ፈረሱ ሸኔ በጋላቢዎቹ እየተጋለበ የዉርደት ጉዞዉን ቀጥሏል😂

በታንዛኒያ የተካሄደዉ የሰላም ድርድር በጋላቢዎቹ ተፅዕኖ ምክንያት ወርቃማ እድል ያመለጠዉ ሸኔ ጫካ ለጫካ የመልከስከስ ህይወቱን ይቀጥላል፡፡

shabiyaa afaan oromoo hasooftu!!
24/11/2023

shabiyaa afaan oromoo hasooftu!!

Shaneen Shaabiyaa Afaan Oromoo dubbattu ta'uu ishee  ifatti nutti agarsiiftee jirti
24/11/2023

Shaneen Shaabiyaa Afaan Oromoo dubbattu ta'uu ishee ifatti nutti agarsiiftee jirti

Shaneen Shaabiyaa Afaan Oromoo dubbattu ta'uu ishee  ifatti nutti agarsiiftee jirti . Adeemsa dheera mootummaan nageenya...
24/11/2023

Shaneen Shaabiyaa Afaan Oromoo dubbattu ta'uu ishee ifatti nutti agarsiiftee jirti . Adeemsa dheera mootummaan nageenya amansiisa naannoo Oromiyaa keessatti akka lafa qabatu gadi jedhe Shanee wajjiin marii'atus Shaneen garuu maqaa uummata Oromootiin daldalaa ajandaa garuu warra diina biyya keenya ta'an irraa waan fudhatuuf walii galtee nageenya dhiyaate hin fudhanne .

ጠላት የሚጠቀምባቸው ባንዳዎች መንግስት እራሱን ዝቅ ያደረገው ለሀገር እና ለህዝብ ደህንነት ቢሆንም ይሔ የሚያሳየው መግስት ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት እንጂ ደካማነት አይደለም።ይሔ ሽፍታ ቡድ...
24/11/2023

ጠላት የሚጠቀምባቸው ባንዳዎች

መንግስት እራሱን ዝቅ ያደረገው ለሀገር እና ለህዝብ ደህንነት ቢሆንም ይሔ የሚያሳየው መግስት ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት እንጂ ደካማነት አይደለም።

ይሔ ሽፍታ ቡድን አለማቀፍ አደራዳሪዎችንም ጭምር ያስገረመ አቋም መያዙ ለኦሮሞ ህዝብ መታገል ቀርቶ ምን ያህል ጥላቻ እንዳለው የሚያሳይ ነው።

በተቃራኒው መንግስት ያሳየው ቁርጠኝነት እውቅና የተሰጠው ነው!!!

#በመርህ ደረጃ ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር ለግል ጥቅም ብቻ በማሰብ እና ከኋላ በሚነዷቸው ጋላቢዎቻቸው ትእዛዝም ምክኒያት ለሰላም የተዘረጋን እጅ ነክሰዋል።

ኢትዮጵያም ሰላም ከሆነች የብልጽኛዋ ጉዞ ከእጥፍ በላይ እንድሚሆን የተረዱ አንዳንድ ጠላቶችን በተዘዋዋሪም በቀጥታም ጭምር እጃቸውን ማስገባታቸው የሚያስገርም ነው!

በተለይ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ አካላት ጮቤ መርገጣተው የኦሮሞን ህዝብ ብዙ ነገኦችን እንዲገመግም አድርጎታል።

Humni saamee nyaachuu bare akkamiin mootummaa ta'uu hawwa?Shaneen hattuudha. Oromoon seenaa isaa keessatti akka shaneedh...
24/11/2023

Humni saamee nyaachuu bare akkamiin mootummaa ta'uu hawwa?
Shaneen hattuudha. Oromoon seenaa isaa keessatti akka shaneedhaan salphate salphatee hin beeku. Barri Oromoon ilmoo isaa maallaqaan bitatu bara kana. kan Ilmoon isaa, oboleessi isaa, haati, firri, Shaneedhaan ugguramee maallaqaan bitate manni yaa lakaa'u. Kan sangaa cimdii shaneedhaan jalaa qalame, kan mannii fi qabeenyi jalaa gubate, kan dhaabatatti gubate, manni yaa lakaa'u. Saamtuu fi hattuu, gantuu ummata Oromoo waliin marii araaraa taa'anii milkaa'ina eeguun gara laafummaadha.

"""Mootummaan Shaneen safuu akka hin beekne osoo beeku garuu ammoo aarsaa ummanni keenya sababa humna shororkeessaa kana...
24/11/2023

"""
Mootummaan Shaneen safuu akka hin beekne osoo beeku garuu ammoo aarsaa ummanni keenya sababa humna shororkeessaa kanaan guyyaa guyyaatti kaffalaa jiru irraa ka'uun, akkasumas, harka lamaan hojjennee Badhaadhina hawwinu mirkaneessuuf gara bal'inaan hanga aangoo qoodutti kutannoo nageenyaaf qabu mirkaneessee jira. Shaneen dhiiga ummata Oromoo dhuguu barte carraa nageenyaa kennameef kana fashaleessiteetti. Yeroon gara jabina ol'aanaadhaan humna kana Oromiyaa keessaa qulqulleessinu amma.

ደም ወይስ ወገን…. 😢አሸባሪዉ ሸኔ ለሰላም የተዘረጉ እጆችን ከመጨበት ይለቅ ቃታ መሳብን ምርጫዉ አድርጓል፡፡ የንፁሃንን ደም በማፍሰስ የቀረችዉን እስትንፋሱን ለማስቀጠል የነበረዉን ወርቃማ ...
22/11/2023

ደም ወይስ ወገን…. 😢

አሸባሪዉ ሸኔ ለሰላም የተዘረጉ እጆችን ከመጨበት ይለቅ ቃታ መሳብን ምርጫዉ አድርጓል፡፡ የንፁሃንን ደም በማፍሰስ የቀረችዉን እስትንፋሱን ለማስቀጠል የነበረዉን ወርቃማ የሰላም እድል አምክኗል፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ያደረገዉን ጥረት ማድነቅ ግድ ይላል ፣ በኮሮጆ ያገኘዉን ወንበር እስከማጋራት የዘለቀ የሰላም ፍላጎት ደም እንጂ ወገን በማይፈልጉ ገድሎ አደሮች ከንቱ ድካም ሆኗል፡፡


21/11/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biyyaaf Sirna Eegi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share