Ethio Post

Ethio Post Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Post, Digital creator, .

01/03/2024
ከድጡ ወደ ማጡ በአማራ ፅንፈኞች የሚቀነቀነው ፖለቲካ አንድነት የሌለው ። በየ ቦታው የተከፋፈለ እና እርስ በእርሱ የሚገዳደል ነው ። ሁሉ ተነስቶ የተለያየ መግለጫ እየሰጠ ህዝቡን የሚያደነጋ...
10/01/2024

ከድጡ ወደ ማጡ

በአማራ ፅንፈኞች የሚቀነቀነው ፖለቲካ አንድነት የሌለው ። በየ ቦታው የተከፋፈለ እና እርስ በእርሱ የሚገዳደል ነው ። ሁሉ ተነስቶ የተለያየ መግለጫ እየሰጠ ህዝቡን የሚያደነጋግር ሆኗል ፤ አንዱ በሁለት ሳምት አራት ኪሎ እንገባለን ይላል 😂😂 ፤ ሌላው ደግሞ ቀጣይ አመት በአ/አ #ገናን እናከብራለን ይላል ።

አላማ የሌለውና ጥላቻን ብቻ ሰንቆ የተነሳ የትኛውም ትግል መጨረሻው መባላትና መጨራረስ ነው ። በምሬ ወዳጆ ፣ እስክንድር ነጋ ፣ ዘመነ ካሴ እና በሸዋ ጃውሳው መካከል ከፍተኛ የአቋም ልዩነት ስላለ ሁሉም በሰፈሩ አለቃ ለመሆን እንጂ ለአማራ ህዝብ ምን ጠብ የሚል ነገር አያስገኙም ።



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share