Mintesnot Gebre michael ምንተስኖት ገ/ሚካኤል

  • Home
  • Mintesnot Gebre michael ምንተስኖት ገ/ሚካኤል

Mintesnot Gebre michael ምንተስኖት ገ/ሚካኤል Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mintesnot Gebre michael ምንተስኖት ገ/ሚካኤል, Digital creator, .

06/01/2024

ግብርናችን ከጅማሮ በአሳ ሽታ ጀምሯል ደራማሎ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ይሸታል አቅሜ ቢሶች ስብስብ እየሆነ ነው።

Send a message to learn more

06/01/2024

አሳፋሪው የደራ ማሎ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ሥራ ስያቅተው ሠራተኛውን ማሳደድና ንብረት ክፍሎችን በፖሊስና በዐቃቤ ህግ ሠራተኞች ጭምር በማሳሳት ላይ ተጠምዷል። አሁንም ጋሽ ካዛን በድጋሜ ተረጋጋ ወንጀሉ ለይቶለታል.......

20/12/2023

በደራ ማሎ ወረዳ የሚሰሙ ነገሮች ከዕለት ወደ ዕለት የሚያሳፍሩ እየሆኑ ነው። ከግብርና ጽ/ቤት የተሰማዉ ነገር ደግሞ በዓይነቱም የተለየ ሆኖአል ይሄውም አቶ ካዛ ተብዬውና መሰሎቹ የቤታቸውን ውሻ በሰንሰለት ያሰራቸው መሰላቸው እንደ የመንግስት ሥራ ቦታ የሚቆልፉት ያውም ህጋው የመንግሥት የእንስሳት ጤና መድኀኒት ባለሙያን ክፍል በመስበር ቁልፍ መቀየር ምን ማለት ነው???? ሌላው ደግሞ ተንከባላይ ቂም ከላሹና ያደረ ቂመኛ አጠንጣኙ የ2010 ዓ/ም በዳንኤል ጌቱ ላይ የያዘውን ጥላቻ በዚህ አጋጣሚ ለመጠቀም እንደ እባብና ህወኃት ትምህርት ስያቅተው አፈር ልሶ ተመልሷል ። የማይተው ከሆነ በብዙ የመደመር ጥላቻውና በሌላ ደካማ ክዋኔዎች እመለሳለሁ ። ቸር ያሰማን " ከቆላ ስንዴ ወደ ቆላ ዝንብ" ሆነ .......

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mintesnot Gebre michael ምንተስኖት ገ/ሚካኤል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share