ሆሳዕና Standard

  • Home
  • ሆሳዕና Standard

ሆሳዕና Standard socio-economic ,&political analyst Endeavor local political issues

30/05/2024
09/10/2023

የኢሉይድ ኪፕቾጌ የአለም የማራቶን ሪከርድ በሌላ ኬንያዊ ተሰብሯል!

ኬልቪን ኪፕቱም ዛሬ በተካሄደው የቺካጎ ማራቶን 2:00:35 በመግባት በአለም ኦፊሴላዊ የማራቶን ውድድር ከ 2:01 በታች የገባ የመጀመርያው ሰው ሆኗል።

አትሌቱ ማራቶን ሲሮጥ ይህ ሶስተኛው ሲሆን (እነሱንም ባለፈው አስር ወራት ውስጥ ብቻ) ምናልባት ሪከርድ ለመስበር ይቀላል በሚባለው የበርሊን ማራቶን ከ2 ሰአት በታች የሚገባ የመጀመሪያው አትሌት ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል።

በሴቶች ውድድር ለኔዘርላንድስ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን የስፍራውን ሪከርድ በማሻሻል አሸንፋለች።

A new distance running great in the making!

Image: World Athletics

30/04/2023
30/04/2023

Despite a ceasefire, fighting is continuing in Sudan. Many Sudanese have found themselves with an impossible decision to make - to stay or to go.

One woman who made the decision to leave, tells us about her journey so far 🎧 https://bbc.in/3nchWw6

30/04/2023
30/04/2023

Greetings from our future captain inside the flight deck.

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ ጉባኤ ወጣት አክሊሉ ታደሰን የሊጉ ፕሬዚዳንት እንዲሁም ወጣት አባንግ ኩሙዳን እና ወጣት ፈዲላ ቢያን ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል፡፡መልካም የስራ ዘመ...
02/01/2023

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ ጉባኤ ወጣት አክሊሉ ታደሰን የሊጉ ፕሬዚዳንት እንዲሁም ወጣት አባንግ ኩሙዳን እና ወጣት ፈዲላ ቢያን ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል፡፡

መልካም የስራ ዘመን እንመኛለን!

ይህ ፕሮግራም በቅርብ ወደ ሆሳዕና ይመጣል ምድረ ሌባ ጉድህ ፈላ!
01/01/2023

ይህ ፕሮግራም በቅርብ ወደ ሆሳዕና ይመጣል ምድረ ሌባ ጉድህ ፈላ!

30/12/2022
27/12/2022

ኬንያ በኪሳራ እየተንገዳገደ የሚገኘውን አየር መንገዷን መሸጥ ትፈልጋለች፣ የአሜሪካው ደልታ አየር መንገድ ደግሞ ሼር ለመግዛት ወጥኗል።

የአሜሪካ ሁለተኛ ግዙፍ አየር መንገድ የሆነው የደልታ የስትራቴጂክ ጉዳዮች አማካሪ የሆኑት እና የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም በዚህ ሂደት ቁልፍ ሚና እንደተሰጣቸው የኬንያ ሚድያዎች ዘግበዋል።

በቅርቡ ፕሬዝደንት ዊልያም ሩቶ ወደ አሜሪካ ባቀኑበት ወቅት መንግስታቸው 48 ፐርሰንቱን መሸጥ እንደሚፈልግ ገልፀው ነበር፣ ልኡካቸውን አቶ ተወልደን ጨምሮ የደልታ ተወካዮችን አግኝቶ ተወያይቶ ነበር።

Photo ©️ Elias Meseret

አስደሳች ዜና!= = = = = =የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ ነገ ታሕሳስ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ በረራ ማድረግ የሚጀምር መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቹ ይገልፃል።Break...
27/12/2022

አስደሳች ዜና!
= = = = = =
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ ነገ ታሕሳስ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ በረራ ማድረግ የሚጀምር መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቹ ይገልፃል።

Breaking News!
Ethiopian Airlines will resume its flight from Addis Ababa International Airport to Mekelle Alula Aba Nega international Airport starting from tomorrow Wednesday Dec 28 ,2022.

10/09/2022

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሆሳዕና Standard posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share