GEBEYANU

GEBEYANU GEBEYANU has been on air for more than 19 years serving the Ethiopian society. Welcome!

GEBEYANU is a media company known for its brand productions of TV and Radio programs like Shay Buna, Sergegna Wegoch, Agelgil, Woulo, Fidel ena Zema, Gebi and Andebet.

ነፃ ግብዣ ፍላጎት ላላችሁ ሁሉ(ሙሉ ስማችሁን ኢንቦክስ በማድረግ ተመዝገቡ)"ድህነት፣ እርዳታ እና ልማት" በሚል ርዕስ   አርብ  የካቲት 15 ቀን 2016 ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት የሻይ ቡና ው...
17/02/2024

ነፃ ግብዣ ፍላጎት ላላችሁ ሁሉ
(ሙሉ ስማችሁን ኢንቦክስ በማድረግ ተመዝገቡ)
"ድህነት፣ እርዳታ እና ልማት" በሚል ርዕስ
አርብ የካቲት 15 ቀን 2016 ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት የሻይ ቡና ውይይት ይኖራል፡፡
ለሰላም በሰላም እንነጋገራለን!

04/02/2024

#መንግስት እንደ ሞግዚት? #ሰላም ውዶቻችን! #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳ.....

29/01/2024

#ገበሬውን/ከተሜውን ለማፈናቀል ነው? #ኢትዮጵያውያን ለምን ይሞታሉ? #ሰላም ውዶቻችን! #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት...

27/01/2024

https://www.youtube.com/playlist?list=PLNAojmhfjK-xjJl6YvoXV3Zv65hago5RF
"Yaleketero" is a new kind of show that's not preplanned or discussing selected agenda. It's just a free chat among friends with no purpose of addressing or influencing the audience. You just listen to friends talking to each other as if you were sitting on the next table (you over hear).

"Yaleketero" is a new kind of show that's not preplanned or discussing selected agenda. It's just a free chat among friends with no purpose of addressing or ...

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል"ኢትዮጵያውያን የምንፈልገው እና የሚያስፈልገን" የሻይ ቡና ቀጣይ የውይይት አጀንዳ ነው፡፡ረቡዕ  ጥር 15 ቀን 2016 ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ፍላጎት ያላችሁ ሙሉ ስማችሁ...
19/01/2024

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
"ኢትዮጵያውያን የምንፈልገው እና የሚያስፈልገን"
የሻይ ቡና ቀጣይ የውይይት አጀንዳ ነው፡፡
ረቡዕ ጥር 15 ቀን 2016 ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
ፍላጎት ያላችሁ ሙሉ ስማችሁን በኢንቦክስ ቴክስት በማድረግ ተመዝገቡ፡፡
ለሰላም በሰላም እንነጋገራለን!

Journalism?  https://x.com/AlainAmharic/status/1742919276246544700?s=20የኢትዮጵያ- ሶማሊላንድ ስምምነት በመደገፉ በጋዜጠኛ የተደበደበው ተጠያቂጋዜጠኛ...
04/01/2024

Journalism?

https://x.com/AlainAmharic/status/1742919276246544700?s=20
የኢትዮጵያ- ሶማሊላንድ ስምምነት በመደገፉ በጋዜጠኛ የተደበደበው ተጠያቂ

ጋዜጠኛው የኢትዮጵያ- ሶማሊላንድ ስምምነት ላይ የህዝብ አስተያየት እየሰበሰበ በነበረበት ወቅት አንድ ተጠያቂ ስምምነቱን እደፋግለሁ በማለቱ ስሜታዊ ሆኖ ተማቷል።
https://am.al-ain.com

አል ዐይን አማርኛ በዋናነት በኢትዮጵያ፣በመካከለኛው ምስራቅ እና በዓለም ደረጃ ያሉ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ኢኮሚያዊ እንዲሁም የሰፖርትና የመዝናኛ መረጃዎችን እየተከታተለ የሚያቀር....

03/01/2024

#ሕገ-መንግስቱ ላይ ጥያቄ አለ/የለም? #ሻይ ቡና buna ...

30/12/2023

#ሕገ-መንግስቱ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ፌዴራል መንግስቱን የመሠረቱት ከየት የመጡ ናቸው? #ሻይ ቡና buna ...

28/12/2023

#አንደበት የቀጥታ #ውይይት - ዘወትር ሐሙስ ምሽት 2፡30ማንም #ሰው በቀጥታ ደውሎ የሚሳተፍበት ነፃ የላይቭ ውይይትJoin this channel to get access to perks:https://www.youtube.com/channel...

25/12/2023

የሰሎሞን ማጠቃለያ እና የመጨረሻ መልዕክት #ሻይ ቡና buna ...

25/12/2023

"ሰው ከሰው ይለያል" #ሻይ ቡና buna ...

25/12/2023

#መሠረታዊ የፖለቲካ ልዩነቶች - ሞቅ ያለ ክርክር #ሻይ ቡና buna ...

ነፃ ጥሪ - ከሻይ ቡና ቶክ ሾውፍላጎት ላላችሁ ሁሉ ገበያኑ ቢዝነስ ፕሮሞሽንና ኮሚዩኒኬሽንስ ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያየ ጊዜ በቴሌቪዥን ሲያቀርብ የቆየውን "ሻይ ቡና" የተሰኘ በኢኮኖሚ...
19/12/2023

ነፃ ጥሪ - ከሻይ ቡና ቶክ ሾው
ፍላጎት ላላችሁ ሁሉ

ገበያኑ ቢዝነስ ፕሮሞሽንና ኮሚዩኒኬሽንስ ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያየ ጊዜ በቴሌቪዥን ሲያቀርብ የቆየውን "ሻይ ቡና" የተሰኘ በኢኮኖሚያዊ፣ ማሕበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ተወዳጅ ቶክ ሾው፤ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት ከ 3 – 4 ሰዓት እና ማክሰኞ ምሽት ከ4 - 5 ሰዓት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዋናው ቻናል በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡

የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የተለያየ አመለካከት ያላቸው ምሑራን፣ አክቲቪስቶች፣ የሲቪክ ማሕበራት፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ ሌሎችም የሚመለከታቸው አካላት እና ግለሰቦች የሚኖራቸው ተሳትፎ ለፕሮግራሙ መሳካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ብለን እናምናለን፡፡

ስሆነም "መሬት ይሸጥ ይለወጥ ሲባል?" በሚል ርእስ ረቡዕ ታህሳስ 17 ቀን 2016 ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት በምናካሂደው ጥልቅ ውይይት ላይ (አስቀድመው ሙሉ ስምዎን ኢንቦክስ በማድረግ ተመዝግበው) ቀረፃው ቦታ በመገኘት፤ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡

ለሰላም በሰላም እንነጋገራለን!

ከቅድሚያ ምስጋና ጋር

ሰሎሞን ሹምዬ መኮንን

18/12/2023

የተካረረ እና #ስሜታዊነት ያየለበት #ሻይ ቡና buna ...

16/12/2023

#ነፃ እና አስተማሪ ክርክር #ሰላም ውዶቻችን! #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃ.....

16/12/2023

#ብሔር/ማንነት አለ ወይስ የለም? #ሰላም ውዶቻችን! #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነ....

16/12/2023

#ታዳሚዎቹን ያስጨበጨበ አስደማሚ ክርክር #ሰላም ውዶቻችን! #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያ....

10/12/2023

#አስገራሚው አጋጣሚ እና የሰሎሞን እርግማን #ሰላም ውዶቻችን! #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያው...

08/12/2023

በአገራዊ ምክክሩ መሳተፍ የሌለባቸው/ያለባቸው #ሰላም ውዶቻችን! #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን...

08/12/2023

በኢትዮጵያ እና ንኡስ ብሔርተኝነት ላይ @ #ሰላም ውዶቻችን! #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮ...

26/11/2023

#አገራዊ መግባባት የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች #ማነው ገለል የሚለው?የሚያስፈልገን #መከላከያ / ፌደራል ፖሊስ? #ውሸት ቢሆን ምን ችግር አለው?አገራዊ #መግባባት የሚያስፈልጋቸው ....

24/11/2023

አንደበት የቀጥታ #ውይይት - #ሁሉም ሰው ለተሳትፎ እና ለማዳመጥ ተጋብዟል Live Show Join this channel to get access to perks:https://www.youtube.com/channel/UCb9fEB...

22/11/2023

የቀጥታ ውይይት - ከምሽቱ 2:15 ሰዓት ላይ በ ገበያኑ ዩትዩብ ቻናል እንገናኝተከታተሉ፤ ተሳተፉ Join this channel to get access to perks:https://www.youtube.com/channel/UCb9fEB6Strk...

16/11/2023

"ውጊያው የተካሄደው በእናቴ ወገኖች እና በአርሲ ገበሬዎች መካከል ነው" #ሻይ ቡና buna ...

12/11/2023

#በምን ጉዳይ ከመቼ ጀምሮ እንግባባ? #ሰላም ውዶቻችን! #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነ....

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GEBEYANU posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GEBEYANU:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share