Kenna waq

Kenna waq Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kenna waq, Digital creator, .

12/11/2023
11/11/2023

Ida’amuu

Ida’amuun damee hawaasummaafi siyaas-diangdee dabalatee yaad-rimee waliin jireenya hawaasummaa dhuunfaa hunda irratti dhiibbaa kan qabuudha, Galmi isaas biyyi keenya Itoophiyaan daandii fi bakka gahuu qabdu yaadama akeeku waan ta’eefidha.
Yaadamni kun akka gabbatuuf dhimmoonni sababaawaa ta’an qormaatilee jijjiirama biyyoolessaa waggoota darban keessa dhufe hordofee kan dhufee ta’uu isaafi rakkinichaafis furmaata waaraa fi fulla’aa barbaaduu isaatini.

Waan ta’eefis, yaadamni ida’amuu rakkoolee biyya keenyaa qabatamaa ta’anii fi haalawwan xiin- sammuu dhugaa jiran kan bu’ura godhateedha. Maddi yaadamichaa haalawwan qabatamaa biyyoolessaa fi qaxanaa keessa jiraannuu yoo ta’u, hiikni inni yaadama Ida’amuutif qabus haalawwan qabatamaa walfakkaataa ta’an irraa kan maddu ta’uu isaati.

Beekumsi idil-addunyaa yaadama ida’amuu gabbisuuf gumaacha olaanaa taasisanii jiru. Haa ta’u malee, safartuuleen beekumsa idil-addunyaa kanaa haala qabatamaa keessoo biyyaalessaa ti.

11/11/2023

" ህብረ ብሔራዊ አንድነት " ብዝሃነትን እንደ ፀጋ የሚመለከት ለሁሉም ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ዕውቅና የሚሰጥና ካላቸው የታሪክ ትስስር ፣ ተመሳሳይ አሁናዊ ሁኔታ ፣ የጋራ ጥቅምና ተስፋ በመነሳት ሊኖራቸው የሚገባ ጠንካራ ህብረትና ትብብር የሚያጠናክር እሴት ነው። ህብረ ብሔራዊ አንድነት ማንነታችን እርስ በርሱ የተጋደመ ፣የተሰናሰለ እና የተዋሃደ መሆኑን ያመለክታል።

በዚህም ህብረ በሔራዊ አንድነት ታሪካዊና ነባራዊ በደሎች ከማድበስበስ ይልቅ ታርመው እንዲሄዱ፣ ይህም ለቁርሾ ሳይሆን ወዳጅነትን ለማጠናከር እንዲውል የሚያደርግ አካሄድ ነው።

"ህብረ ብሔራዊ አንድነት " የሚያከፋፍሉና የሚያጣሉ ትርክቶችን ከማጉላት ይልቅ የሚያቀራረቡና የሚያስተሳስሩንን እውነታዎች በማጉላት፣ ከትናንት ጠቃሚ ትምህርቶችን በመውሰድ እንዲሁም ዛሬና ነገ ላይ በማተኮር ወንድማዊና እህታዊ ህብረትን በብሔሮች መካከል ማጠናከርን ይመርጣል።

በመሆኑም ህብረ ብሔራዊ አንድነት ብዙ ሆነን አንድ፣ አንድ ሆነን ብዙ የምንሆንበት ፣ ለጋራ ግብና ዓላማ የምንደመርበት ቀመር ነው።

11/11/2023
11/11/2023
11/11/2023

መደመር በለውጥ መንገድ ላይ የተወለደ የአተያይ ፓራዳይም ነው፡፡ቁስሎች እንዲጠገኑ፤ሕመሞች እንዲድኑ፤ችግሮች እንዲታለፉ፤ያለፈውን ጉዟችንን መመልከቻና የቀጣይ ጉዟችን ጠቋሚ፤አዲስ የእሳቤ ማዕቀፍ ነው፡፡

የመደመር ፅንሰ ሐሳብ ባለፍኩባቸው የሕይወት አጋጣሚዎችና ሂደቶች፤ባጋጠሙኝ መልካም እድሎችና ፈተናዎች፤በተዋወኳቸው ሰዎችና በተለዋወጥኳቸው ሐሳቦች ሀገራችን ባጋጠማት ፈተናና "የምን መፍትሔ እንስጥ" ጭንቀት ውስጥ የተቀመመ ነው፡፡

የተለያዩ ሀገራትን በጎበኘሁባቸው ጊዜያት በተገነዘብኳቸው እውነቶችና በቀመስኳቸው ልምዶች፤ባነበብኳቸው ፅሁፎች ፤ባካበትኳቸው መረጃዎችና እውቀቶች ተቀርፆ የዛሬውን መልክ ይዟል፡፡ያሳለፍኩት ህይወት ራሱ መደመርን የወለደ የመደመር መንገድ ነበር ማለት እችላለሁ፡፡

የመደመር መንገድ ያለፍኩበት የህይወት መስመር ውጤት ነው፡፡መደመር በሕይወቴ መስመር የተወለደ እሳቤና የህይወት ጉዞዬ ልምድ ውጤት ቢሆንም፤ሀሳቡ የሚያውጠነጥነው ግን ስለ ሀገር ዛሬና ነገ ነው፡፡

ባሳለፍኳቸው ውጣ ውረዶች ውስጥ ያጋጠሙኝ ፈተናዎችና ችግሮች ባሳደሩት ተፅእኖ የአስተሳሰብ ፓራዳይም ፈጥሮ የተወለደ ቢሆንም፤ትኩረቱ በዛሬ ውስጥ የተገኘን እድል ተጠቅሞ በነገ ውስጥ የተቀየሰን ተስፋ ስለመገንባት ነው፡፡

ትውልድን በመስራት ስለ መገንባት! የመደመር ነገ-ትውልድ ነው፡፡እርግጠኛው ሀገር የመገንቢያ መንገድም ትውልድ በማነፅ ውስጥ ያለው ሚስጥር ነው፡፡

የመደመር ትውልድ መፅሀፍ ገፅ V

11/11/2023

ለኢትዮጵያ ብልፅግና ዕውን መሆን የሚተጋ ጠንካራ አመራር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው - አቶ አደም ፋራህ

የአመለካከትና የተግባር አንድነትን አስጠብቆ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ዕውን መሆን የሚተጋ ጠንካራ የመንግስት አመራር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።

በሁሉም የኃላፊነት እርከን ላይ ለሚገኙ የመንግስት አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን÷ በመጭዎቹ ቀናትም ከ21 ሺህ 800 በላይ አመራር ወደ ስልጠና ይገባል ብለዋል።

ፓርቲው በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሕዝብ ይሁንታ ተመርጦ መንግስት በመመስረት የተቀበለውን ኃላፊነት ለመወጣት የአመራሩን አቅም ለማጎልበት እየሰራ መሆኑንም ጠቅሰዋል።

በዚህም መንግስት ለሕዝብ የገባቸውን ቃሎች አፈጻጸም በመገምገም ጥንካሬዎችና ድክመቶችን መለየቱን ጠቁመው፥ እንደ ክፍተት የታዩትን ለመሙላትና አመራሩ በቀጣይ ውጤታማ እንዲሆን የፍላጎት ዳሰሳ ተደርጎ ስልጠና መዘጋጀቱን ገልጸዋል።

አመራሩ ለተለዋዋጭ ዓለም አቀፋዊና ሀገራዊ ሁኔታዎች እንዲዘጋጅ፣ የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን በብቃት እንዲወጣ የአቅም ግንባታ ስልጠናው ማስፈለጉንም ነው የተናገሩት።

የስልጠናው ዓላማ አመራሩን በእውቀት ማበልጸግ፣ የአገልጋይነት መንፈስና አስተሳሰብ እንዲላበስ ማድረግና ተልዕኮውን በብቃት እንዲወጣ የሚያግዝ ክህሎትን ማጎልበት መሆኑንም አብራርተዋል።

ለዚህም ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል ዐቢይ ርዕሰ ጉዳይ በተለያዩ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ጠቃሚ ሀሳቦችን የያዙ አጀንዳዎች መቀረጻቸውን ነው ያስረዱት።

በዚህም እስካሁን በሁለት ዙር በተሰጡ የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ከ13 ሺህ 500 በላይ አመራር መሰልጠኑን ጠቅሰው፥ ከጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ ከ21 ሺህ 800 በላይ የ3ኛ ዙር ሰልጣኞች ወደ ስልጠና እንደሚገቡ ገልፀዋል።

የአመለካከት አንድነት በእቅዶች፣ በዓላማዎችና በመርሆዎች ላይ የጋራ መግባባት መፍጠር መሆኑን ያነሱት አቶ አደም፥ የተግባር አንድነት ደግሞ የተያዙ እቅዶችን በተቀራራቢ መንገድ እንዲፈጸሙ ማድረግ ነው ብለዋል።

ስልጠናው የአመራሩን አቅም በመገንባት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና እና የሀገር ግንባታ ጉዞን የሚያሳካ ጠንካራ መንግስት እንዲፈጠር ያስችላል ነው ያሉት።

አመራሩም በሀገርና ትውልድ ላይ ስጋት የሚሆኑ ጉዳዮችን ማስቀረትና የትናንት ወረትን ወደ ዛሬና ነገ ምንዳ የማሸጋገር ትልቅ የቤት ስራ እንዳለበትም አስረድተዋል።

11/11/2023

"ሰላም በመግባባት ላይ የተመሰረተ ጽኑ አንድነታችን ነው፤ ሰላም መተማመናችን ነው፤ ሰላም የሁላችንም የአብሮነት ጉዞ ነው፤ ሰላም አለመግባባትና ተቃርኖዎችን በሰለጠነ መንገድ መፍታት የሚያስችል መንገድና ግባችን ነው።"

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ

11/11/2023
11/11/2023
11/11/2023

የመደመር ትውልድ ልዩነትን የሚያከብርና አንድነትን የሚያጠናክር ነው!!

የመደመር ትውልድ ጥላቻን በፍቅር፣ ቂምን በይቅርታ፣ ግጭትን በውይይት የሚተካ ትውልድ ነው። የመደመር ትውልድ ልዩነትን የሚያከብርና አንድነትን የሚያጠናክር ፤ ጽንፈኝነትን የሚጸየፍ ትውልድ ነው።

የመተማመን ክበቡ በብሄርና በመንደር ሳይታጠር ኢትዮጵያዊነትን ኢትዮጵያዊነትን በአርበኝነት መንፈስ የሚያፀና ነው።

በመሆኑም ከራስ ወዳድነት የፀዳ፣ ለሌሎች የሚራራ፣ ሀላፊነት የሚሸከም ፣ እውነተኛና የሌላው ህመም የሚያመው ትውልድ መቅረጽ የጋራ ሀላፊነት ሊሆን ይገባል።

በመደመር ትውልድ ተሠናስለን ተከባብረንና ተባብረን ለጋራ ግብ ቋሚ ተሰላፊ በመሆን ኢትዮጵያን እናበለጽጋለን።

11/11/2023

Galii Yeroon Sassaabuun Guddina Biyyaa Saffisiisuu Keessatti Ga'ee Gudda Qaba!
= = =
Guddina biyya tokkoo saffisiisuuf galii utubaa diinagdee biyyaa ta'e yeroon sassaabuun murteessaadha. Kana milkeessuuf maddoota galii sakatta'uun irratti hojjechuun murteessaa waan ta'eef mootummaan caasaalee sadarkaan jiran qindeessuun xiyyeeffannoo kennee hojjechaa jiruun milkaa'inni guddaan argamaa jira.

Bu'uuruma kanaan Naannoo Oromiyaatti bara baajataa kana keessa maddoota galii adda addaarraa galii qarshii biiliyoona 144 walitti qabuuf karoorfame keessaa kurmaana 1ffaa darbe keessatti galiin qarshii biiliyoonni 26 ol walitti qabameera.

Naannichatti baatiwwan sadan darbanitti qarshiin biiliyoonni 26 fi miiliyoonni 65 walitti qabamuu Sadarkaa itti aantuu Perezdaantiitti hooggantuun Biiroo Galiiwwan Oromiyaa Aadde Maskaram Dabbabaa himaniiru.Galiin argame kunis kan bara darbee waliin yeroo madaalamu qarshii biiliyoona 8.5 caalmaa agarsiisuu ibsameera.
Facebook: https://www.facebook.com/oromiabc
Telegram: https://t.me/Oromiacommunicationaffairsbureau
Twitter: twitter.com/OromiaBureau
YouTube: https://www.youtube.com/results...
TikTok: tiktok.com/
Website: https://www.oromiacommunication.gov.et/
kallachaOromia: https://m.facebook.com

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kenna waq posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share