Abbaa Bokkuu

Abbaa Bokkuu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abbaa Bokkuu, Digital creator, .

እንደ ታዬ አይነቶቹ መንግስት ስር ሆነው ከሸኔ ጋር የሚሰሩትን ጥብቅ ክትትል በማድረግ ማጋለጥ እና ተጠያቂ የማድረግ ስራው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።
13/12/2023

እንደ ታዬ አይነቶቹ መንግስት ስር ሆነው ከሸኔ ጋር የሚሰሩትን ጥብቅ ክትትል በማድረግ ማጋለጥ እና ተጠያቂ የማድረግ ስራው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።

13/12/2023

ሸኔ በአቶ ታዬ አንደበት ሲገለጽ





ይህ ሁሉ የጦር መሳሪያ ቤትህ ውስጥ ምን ይሰራል ? ካንተ በላይ አሸባሪ እና የሰላማዊው ህዝብ ጠላት  የት ይገኛል?
13/12/2023

ይህ ሁሉ የጦር መሳሪያ ቤትህ ውስጥ ምን ይሰራል ? ካንተ በላይ አሸባሪ እና የሰላማዊው ህዝብ ጠላት የት ይገኛል?

ከሳምንታት በፊት በጥብቅ ክትትል ስር የነበረው ታዬ ደንደአ የአሸባሪው ሸኔ አካል መሆኑ ታውቋል። ግለሰቡ ንፅሃን በማገት እና ከሸኔ ጋር ተባብሮ ሲሰራ እንደነበር ይህ ቤቱ ውስጥ የተገኘው መ...
13/12/2023

ከሳምንታት በፊት በጥብቅ ክትትል ስር የነበረው ታዬ ደንደአ የአሸባሪው ሸኔ አካል መሆኑ ታውቋል። ግለሰቡ ንፅሃን በማገት እና ከሸኔ ጋር ተባብሮ ሲሰራ እንደነበር ይህ ቤቱ ውስጥ የተገኘው መረጃ ያሳያል!!

ሀገር የሚያተራምሱ አሸባሪዎች!!
13/12/2023

ሀገር የሚያተራምሱ አሸባሪዎች!!

በመንግስት መዋቅር ውስጥ ሆነው ሀገር ማሸበር ህዘብን እያገቱ መኖር አይቻልም
13/12/2023

በመንግስት መዋቅር ውስጥ ሆነው ሀገር ማሸበር ህዘብን እያገቱ መኖር አይቻልም

ለህዝብ አስባለሁ የሚለው ታዬ ደንደአ ቀደም ብሎ በተደረገበት ጥብቅ ክትትል ከሽብር ቡድኖች ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው ተደረሰበት‼️
13/12/2023

ለህዝብ አስባለሁ የሚለው ታዬ ደንደአ ቀደም ብሎ በተደረገበት ጥብቅ ክትትል ከሽብር ቡድኖች ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው ተደረሰበት‼️

መንግስት የማጽዳት ዘመቻ ጀምሮል!!በየቦታው ከሚታገቱ ሰዎች ጀርባ ያሉ ሰዎችን በተለያየ መልክ ለማጣራት ተሞክሮ አቶ ታዬ ደንደአ አንዱ እንደሆነ ከነማስረጃው ተደርሶበታል‼️
13/12/2023

መንግስት የማጽዳት ዘመቻ ጀምሮል!!በየቦታው ከሚታገቱ ሰዎች ጀርባ ያሉ ሰዎችን በተለያየ መልክ ለማጣራት ተሞክሮ አቶ ታዬ ደንደአ አንዱ እንደሆነ ከነማስረጃው ተደርሶበታል‼️


ከሸኔ ጋር በመሆን በየቦታው ንጹሃንን በማገት ተጠያቂ ነህ።
13/12/2023

ከሸኔ ጋር በመሆን በየቦታው ንጹሃንን በማገት ተጠያቂ ነህ።

13/12/2023

አሁን የኦነግ ሸኔ ደጋፊ ይሆኑት አቶ ታዬ ደንደኣ ስለ ኦነግ ሸኔ ከዚህ በፊት የተናገሩት‼️


የአሸባሪው ሸኔ አባል የሆነው ኦቦ ታዬ ከሚታገቱ ሰዎች ጀርባ እጁ እንዳለበት ታውቋል።
13/12/2023

የአሸባሪው ሸኔ አባል የሆነው ኦቦ ታዬ ከሚታገቱ ሰዎች ጀርባ እጁ እንዳለበት ታውቋል።

13/12/2023

የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይላል የሀገሬ ሰው




13/12/2023

አጥር ላይ የተቀመጠው ማነው ? አሁን መልሱ ታውቋል



13/12/2023

Niitiin waan lama yaaddu gabaa hin baatuu jedhani . Obbo Taayyeen kaleessa Shaneen dhimma Oromoo hin qabu afaan jedhaniin har'a faarsuu eegalaan.

13/12/2023

ኦቦ ታዬ በሁለት ቢላዋ መብላት ከመጀመራቸዉ በፊት


13/12/2023

Haasawa Obbo Taayyee danda'a wa'ee badhadhinaa ‼️

13/12/2023

ትላንት የኢትዮጵያ ሰላም የሚረጋገጠው ፀረ ሰላም ሀይሎችን በማጥፋት ብቻ ነው ስል የነበረ ደንባራ ሰውዬ ዛሬ ደግሞ የኢትዮጵያን ለማፍረስ ጽንፈኞችን እየደገፈ ይገኛል!

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ...
09/12/2023

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡

ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነን እንደ ብዙ የመኖር ባህላችንን መቀጠል ለብልጽግና ጉዞአችን ወሳኝ ግብአት

#አንድነት



ፅንፈኞች ሊንዱት ያልቻሉት የአንድነት ተራራ "ኢትዮጵያዊነት"ፅንፈኞች የሀገር አንድነትን ለመሸርሸር ያለ እንቅልፍ ሴራቸውን በሚጎነጉኑበት በዚህ ጊዜ  #ኢትዮጵያዊነት በአንድነት በሶማሊ ሰማይ...
09/12/2023

ፅንፈኞች ሊንዱት ያልቻሉት የአንድነት ተራራ "ኢትዮጵያዊነት"

ፅንፈኞች የሀገር አንድነትን ለመሸርሸር ያለ እንቅልፍ ሴራቸውን በሚጎነጉኑበት በዚህ ጊዜ #ኢትዮጵያዊነት በአንድነት በሶማሊ ሰማይ ስር ደመቆ እየተከበረ ነው።

ኢትዮጵያዊነት ማለት #በብዝሀነት ውስጥ ጠንካራ #አንድነት፣በጠንካራ አንድነት ወስጥ ደግሞ #ብዝሀነት ጎልቶ የሚታይበት #ድንቅ ምድር ማለት ነው።

#አንድነት



"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣...
09/12/2023

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡

ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነን እንደ ብዙ የመኖር ባህላችንን መቀጠል ለብልጽግና ጉዞአችን ወሳኝ ግብአት

#አንድነት



በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን   የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው  #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅ...
09/12/2023

በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡

የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል እንዳስታወቀው÷ ህዳር 30 አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አከባቢዎች ሊደረግ በታሰበዉ #የፅንፈኞች ሰልፍ ላይ ረብሻ በማስነሳት የመስራት ተልዕኮ ይዘዉ ሲንቀሳቀሱ ነበር።

እነዚህ የደም ነጋዴዎች ትላንት #በወለጋ፣በመተከል እና #በወሎ ሲነግዱ የነበረዉ ዝቃጭ ፖለቲካቸዉን ዛሬ ደሞ በአዲስ አበባ እና በመላዉ ሀገሪት የማድረግ ከንቱ ቅዠት እየቃዡ ይገኛሉ!




የደም ነጋዴዎች ሴራ በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ ከሽፏል ።የአማራ ክልል ጽንፈኛ ...
09/12/2023

የደም ነጋዴዎች ሴራ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ ከሽፏል ።

የአማራ ክልል ጽንፈኛ ኃይሎች እና የሸኔ የሽብር ቡድን ታጣቂዎችን ሴራ ለማክሸፍ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀናጀ፣ጠንካራና ድንገተኛ ፍተሻ መካሄዱንና ከእነዚህ ጸረ-ሰላም ኃይሎች ጋር በትብብር የሚሠሩ ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር እንዲውሉ መደረጉን አመልክቷል፡፡



በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን  አሳወቀ‼️ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብ...
09/12/2023

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን አሳወቀ‼️

የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡
ህዳር 30 ሊደረግ የነብረው ሰላማዊ ሰልፍ ዓላምው ምን እንደሆነ አሁን በግልጽ እየታየ ነው ፤የሰላማዊ ሰልፉ አስተባባሪዎች ሽፋናቸው ሰላማዊ ሰልፍ ቢሆንም አላማቸው ግን አዲስ አበባን የሁከት እና የጽንፈኞችን ዓላማ መስፈጸሚያ ቦታ ለማድረግ ያለመ መሆኑ አሁን በግልጽ እየታየ ነው።



በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን   የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው  #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅ...
09/12/2023

በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡

ይህ #በህቡዕ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ አካል ቀጥታ ትዛዝ ከነ #የሸዋስ ቡድን ይቀበል እንደነበረ የታወቀ ሲሆን ይሄም #በአማራ ህዝብ ስም ሌላኛዉ እንደሆነ ህዝቡ ሊገነዘብ ይገባል።

ከዚህ በፊት #ሃይማኖትን ተገን በማድረግ አዲስ አበባን በህዝብ ማዕበል እናጥለቀልቃታለን ብለዉ በሃይማኖቷ ስም የሴራ #ፖለቲካቸዉ ሰርተዋል። አሁን ደሞ በአማራ ህዝብ ስም ሌላ የደም እና የእልቂት ድግስ ደግሰዋል።

#መንግስት ይሄን ማክሸፉን እንዲቀጥል ህዝቡም ለራሱ ደህንነት ሲል እነዚህን #ሀገር አፍራሾች አሳልፎ ሊሰጥና በአይነቁራኛ ሊከታተል ይገባል!!!




በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካበሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን   በደም ለማጠብ እየተደረ ያለው ሚስጥራዊ ተልኮ በጸጥታ ሃይሎችህ እና በሰላም ወዳድ ዜጎች ተደርሶበታል።በአደዋ በዓል አከባበር ላይ ...
09/12/2023

በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን በደም ለማጠብ እየተደረ ያለው ሚስጥራዊ ተልኮ በጸጥታ ሃይሎችህ እና በሰላም ወዳድ ዜጎች ተደርሶበታል።

በአደዋ በዓል አከባበር ላይ የከሸፈውን አዲስ አበባን የብጥብጥ መአከል በማድረግ በአፍሪካም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተቀባይነት ለማሳጣት እና ከዚህም የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚደረገው ሩጫ እንደማይሳካ ማሳወቅ እንፈልጋለን።

ለህዳር 30 ተጠራ የተባለው ሰልፍ የዜጎችን ህይወት በማጥፋት ለፖለቲካ ትርፍ የተደገሰ የእልቂት ድግስ ስለሆነ ህዝቡ በአንኮ ሊመለከተው ይገባል



በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከት እና ብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የተደረገው እንቅስቃሴ የፀጥታ እና የደህንነት የጋራ ግብረሃይል ማክሸፉን አስታውቋል።ሁከት እና ብጥብጡን ለመምራት ተ...
09/12/2023

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከት እና ብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የተደረገው እንቅስቃሴ የፀጥታ እና የደህንነት የጋራ ግብረሃይል ማክሸፉን አስታውቋል።
ሁከት እና ብጥብጡን ለመምራት ተልዕኮ ወስዶ ስንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት እነማን ናቸው?

1👉በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፅንፈኛ ሀይሎች

👉የኢትዮጵያን መረጋጋት የማይፈልጉ አንዳንድ የውጪ ሀይሎች

#ሁከት እና #ብጥብጥ ለማስነሳት የተደረገው #ዝግጅት በተመለከተ:-

👉የታጠቁ ሀይሎችን ወደ ከተማ አስርጎ ለማስገባት ሙከራ አድርጓል።

👉በእለቱ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተጠና ጥቃት ለመፈፀም እቅድ አውጥቷል።

#ግብረሀይሉ በአደረገው #ኦፕሬሽን ምን ተገኘ?
👉 ለመፈፀም ተልዕኮ የወሰዱ 97 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውሏል።

👉ከፀረ_ሰላም ሀይሎች ጋር ሲሰሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተይዟል።

👉ለጊዜው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ከፍተኛ ክትትል እየተደረገ ይገኛል።

👉 #ጠንካራ እና በተጠርጣሪዎች ላይ በማድረግ የተለያየ መያዝ ችሏል።

#በተወሰደው ኦፕሬሽን የተገኙ #ውጤቶች ምን ይመስላሉ?

የሀገሪቱን ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል እየተንቀሳቀሱ ያሉ ሀይሎች እና ቡድኖች ባሰቡት ልክ ወደ ተግባር እንዳይገቡ እና ፍላጎታቸው እንዲገታ እየተደረገ ባለው ስምሪት ተጋላጭነትን ቀድሞ በማወቅ ሊደርሱ የነበሩ ከፍተኛ #ሰብአዊ እና #ቁሳዊ ጉዳቶችን ተችሏል።






ህዳር 30 እንዳትቀሩ ተብላችኋል 😅😅😅ሰልፉ ላይ ለመገኘት  #በጥላቻ እና  #ዘረኝነት  ማስተርስ እንዲሁም የማያስብ ደደብ አዕምሮ ካለዎት በቂ ነው🙈🙈🙈 ለማንኛዉም አህያ ዱላ አይፈራም ካላላ...
07/12/2023

ህዳር 30 እንዳትቀሩ ተብላችኋል 😅😅😅ሰልፉ ላይ ለመገኘት #በጥላቻ እና #ዘረኝነት ማስተርስ እንዲሁም የማያስብ ደደብ አዕምሮ ካለዎት በቂ ነው🙈🙈🙈 ለማንኛዉም አህያ ዱላ አይፈራም ካላላችሁ በስጠቀር በኮማንድ ፖስት ስር መሆናችንን እንዳትረሱ 😜😜




Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abbaa Bokkuu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share