Shaggar Dirree Qabso

  • Home
  • Shaggar Dirree Qabso

Shaggar Dirree Qabso Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shaggar Dirree Qabso, Digital creator, .

የአማራ ክልል ህዝብ አቋሙን ግልጽ አድርጓል ሰላም ጠል የሆኑ ኃይሎች ዓላማቸው ሕዝብን ማሰቃየት ነው ያሉት  ክልሉ  ነዋሪዎች  ጽንፈኛውን ቡድን በመቃወም በመንግሥት የተጀመሩ ልማቶች እንዲቀ...
09/04/2024

የአማራ ክልል ህዝብ አቋሙን ግልጽ አድርጓል

ሰላም ጠል የሆኑ ኃይሎች ዓላማቸው ሕዝብን ማሰቃየት ነው ያሉት ክልሉ ነዋሪዎች ጽንፈኛውን ቡድን በመቃወም በመንግሥት የተጀመሩ ልማቶች እንዲቀጥሉ እንፈልጋለን ሲሉ ገልጸዋል። የተጀመሩ የልማት ሥራዎች እንዲቀጥሉ ሰላም ጠል የሆኑ ጽንፈኛ ኃይሎችን ማጋለጥ ይገባናል በማለት የአማራ ክልል ህዝቦች ለሰላም እና እድገት ከመንግስት ጎን እንደ ሆኑ ገልጿል ።

ሰልፈኞቹ ለሀገራቸው ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና የበኩላቸውን እንደሚወጡ እና ሀገራቸውን ወደ ከፍታ ለማሻገር ከለውጡ መሪዎች ጋር በጽናት እንደሚቆሙ ገልጸዋል። በክልል የሚደረገውን ዘረፋ ፣ ግድያ እና ልማትን የማውደም እንቅስቃሴ እንደሚያወግዙ እና ይህን ተግባር እየፈጸመ ያለው ጃውሳ ባንዳ ነው ብሏል ።

በጠላቶቻችን የቆየ ሴራ እና በተላላኪወች ድንፋታ የብልጽግናችን ጉዞ አይደናቀፍም💪💪💪ሀገርን ለማፍረስ   እንደ አባቶቻቸው ከጠላት ጋር በማበር ኢትዮጵያን ለማፍረስ እና ከብርጽግና ጎዳናዋ ሸብ...
09/04/2024

በጠላቶቻችን የቆየ ሴራ እና በተላላኪወች ድንፋታ የብልጽግናችን ጉዞ አይደናቀፍም💪💪💪
ሀገርን ለማፍረስ እንደ አባቶቻቸው ከጠላት ጋር በማበር ኢትዮጵያን ለማፍረስ እና ከብርጽግና ጎዳናዋ ሸብረክ እንድትል ለማድረግ የሚያደርጉት መፍጨርጨር የተደበቁበትን ማህበረሰብ ይጎዳ እንደሆን እንጂ የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ልሰከንድ አያስቆምም።

ከጽንፈኞች በተቃራኔ ህዝቡ ካሳለፋቸው የመከራ እና የሰቆቃ ዘመን ነጻ የወጣበትን ቀን “ ” በማለት በነቂስ ወጥቶ አክብሯል።

የአማራ ህዝብ በፋኖ ስም የሚነግደው ፅንፈኛ ቡድን  #እንደማይወክለው ለለውጡ መንግስት በወጣው የድጋፍ ሰልፍ ላይ አሳይቷል። ፅንፈኝነት ብሔርም ሆነ ሀይማኖት የለውም የምንለው በምክንያት ነው...
09/04/2024

የአማራ ህዝብ በፋኖ ስም የሚነግደው ፅንፈኛ ቡድን #እንደማይወክለው ለለውጡ መንግስት በወጣው የድጋፍ ሰልፍ ላይ አሳይቷል።

ፅንፈኝነት ብሔርም ሆነ ሀይማኖት የለውም የምንለው በምክንያት ነው!

በጥቂት ጽንፈኛ ኃይሎች የሚጠፋ ሀገርም ሆነ  ህዝብ የለምእናንተ እራሳችሁን ፋኖ እያላቹ እየጠራቹ  #የተከበረውን የአባቶቻንን ስም አረከሳችሁት # አዋረዳችሁን ።አባቶቻችን ትንት ስንት መስዋ...
09/04/2024

በጥቂት ጽንፈኛ ኃይሎች የሚጠፋ ሀገርም ሆነ ህዝብ የለም

እናንተ እራሳችሁን ፋኖ እያላቹ እየጠራቹ #የተከበረውን የአባቶቻንን ስም አረከሳችሁት # አዋረዳችሁን ።

አባቶቻችን ትንት ስንት መስዋትነት ከፍለው የገነቡትን ስም እናንተ ህዝቡን እያሰቃያቹ እየዘረፋቹ እንዲሁም እየገዳላቹ ትላንት በጀግንነት እና በሀገር ወዳድነት ይታወቅ የነበረን ህዝብ ዛሬ አዋርዳችሁን ከሰው በታች አደረጋችሁን

09/04/2024
በጠላቶቻችን የቆዩ ሴራ እና ተላላኪዎች የጥፋት ሴራ የብልጽግና ጉዞ አይደናቀፍም!በጠላቶቻችን እና ተላላኪዎች ሴራ የምትፈርስ ሀገር የለችንም!!በአማራ ክልል በተደረገው የለውጥ መንግስቱን የድ...
09/04/2024

በጠላቶቻችን የቆዩ ሴራ እና ተላላኪዎች የጥፋት ሴራ
የብልጽግና ጉዞ አይደናቀፍም!

በጠላቶቻችን እና ተላላኪዎች ሴራ የምትፈርስ ሀገር የለችንም!!
በአማራ ክልል በተደረገው የለውጥ መንግስቱን የድጋፍ ሰልፍ ላይ ህዝቡ በነቂስ ወቶ ለጽንፈኞች ቦታ እንደሌለው እና ውጭ ሀገር ተቀምጠው የአማራን ህዝብ ከሌሎች ጋር ለማቃጨት የሚሰሩ ጽንፈኞችን የሚቃወሙ ባነሮችን በመያዝ ለለውጡ መንግስት ያላቸውን ድጋፍ በግልጽ አሳይተዋል።

ኢትዮጵያ ጽኑ ሀገር ነች! በትውልድ ቅብብሎሽ የቀጠለች ሀገር! ዛሬ በሰፊ የለውጥ ጎዳና ላይ ነች! ይህንን እድገት ደግሞ ለማደናቀፍ እየሰሩ ያሉት ባንዳዎችና በጠላቶቻችን የቆዩ ሴራ እና ተላላኪዎች የጥፋት ስራ የብልጽግና ጉዞ አይደናቀፍም!

 ’sመግደል መሸነፍ ነዉ ማለት መገደል ፅድቅ ነዉ ማለት አይደልም፡፡ ሰዉን በሀይማኖት ልዩነት ማሰቃየትም ሆነ መግደል በጣም አሳፋሪ እና አስነዋሪ ተግባር ነዉ ፡፡  ’s
09/04/2024

’s
መግደል መሸነፍ ነዉ ማለት መገደል ፅድቅ ነዉ ማለት አይደልም፡፡ ሰዉን በሀይማኖት ልዩነት ማሰቃየትም ሆነ መግደል በጣም አሳፋሪ እና አስነዋሪ ተግባር ነዉ ፡፡
’s

Kennaawwan uumamaan qabnutti gargaaramnee badhaadhina hunda galeessa ni dhugoomsina. Daandii jalqabnerraas qormaatileen ...
10/11/2023

Kennaawwan uumamaan qabnutti gargaaramnee badhaadhina hunda galeessa ni dhugoomsina. Daandii jalqabnerraas qormaatileen nu dhaaban hin jiraatan.

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shaggar Dirree Qabso posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share