22/09/2025
በቅናት የተገነባዉ የጀዋር መንገድ
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ብዙ ጉደኞችን የያዘ ነዉ። ከነሱ ውስጥ ግን እንደ ጀዋር መሀመድ ያለ ጉደኛ የለም።
ጀዋር ለፖለቲካዉ ግብ ሲል የማያደርገዉ የማይፈነቅለዉ ድንጋይ የማይሻረከዉ ባላንጣ የለም። ለፖለቲካዉ ሲያመቸዉ የኦሮሞ ብሔርተኛ ይሆናል፤ ለኦሮሞ ህዝብ ተቆርቋሪ ሟች እና ታጋይ እንደሱ የለም።
ልክ የፖለቲካዉ ሚዛን ወደ ሲያጋድል ደሞ ኦሮሞን ለማጥፋት ወገባቸዉን ይዘዉ ከሚታገሉት ጋር ያሸረግዳል።
የጀዋር መንገድ ሁሌም የቅናት እና በግለሰቦች ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ነዉ። በሱ እድሜ ለሀገር ስንት ነገር ማበርከት ሲችል የአማራን ብሔርተኞች ይመታልኛል ብሎ ስላሰበ ብቻ 'President Mame' የሚባል ተሳዳቢ ዋልጌ እንደ ፕሮጀክት የቀረፀ አሳፋሪ ሰዉ ነዉ ጀዋር።
ባጠቃላይ ጀዋር ቆሞ መቅረት፣ የቅናት ፖለቲካ አራማጅነት፣ ወላዋይነት እና አቋም የለሽ ፖለቲከኛ ምልክት ነዉ።