Ifa borii

Ifa borii Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ifa borii, Digital creator, .

 🚨የኦነግ ሸኔ ቁንጮ ጃል  #መሮ ወይንም አሁን  #በአሸባሪዉ ቡድን ዉስጥ ያለዉ መከፋፈል እና እርስ በርስ ትልልቅ እንድ አንድ አባል እንኳ ሊያስቀጥለዉ የማይችል መሆኑን  በግልፅ አስታወቀ...
10/04/2024

🚨

የኦነግ ሸኔ ቁንጮ ጃል #መሮ ወይንም አሁን #በአሸባሪዉ ቡድን ዉስጥ ያለዉ መከፋፈል እና እርስ በርስ ትልልቅ እንድ አንድ አባል እንኳ ሊያስቀጥለዉ የማይችል መሆኑን በግልፅ አስታወቀ።

አሸባሪዉ ቡድን በአሁን ሰዓት በየቦታው እየተበታተነ እና እጅ እየሰጠ ይገኛል። በጀግኖቹ የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የኦሮሚያ ልዩ ሃይል እየደረሰበት ያለዉን ምት መቋቋም አቅቶታል

10/04/2024

የ ኦነግ ሸኔ ቁንጮ ጃል መሮ ወይንም ዲሪባ ኩምሳ አሁን በአሸባሪዉ ቡድን ዉስጥ ያለዉ መከፋፈል እና እርስ በርስ ትልልቅ እንድ አንድ አባል እንኳ ሊያስቀጥለዉ የማይችል መሆኑን በግልፅ አስታወቀ።
ጃል መሮ ባሁን ሰዓት በሰላማዊ መንገድ ለመንግስት እጅ ለመስጠት የ ሀገር ሽማግሌዎችን አሰየተማፀነ እንደሆነ የተሰማ ሲሆን በሌላ በኩል በሱዳን በኩል ለማምለጥም እያቅማማ መሆኑ ተሰምቷል።
ባሁን ሰዓት በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ አባላቱ ከድተዉት ለመንግስት እጃቸዉን እየሰጡ መሆኑ ይታወቃል።

10/04/2024

የአሸባሪው ሸኔ አደረጃጀት ፍርክስክሱ ወቷል!!
ከስልክ ንግግሩ ላይ እንደሚደመጠው ከሆነ የሸኔ አደረጃጀት በብዙ ተከፋፍሎ አደረጃጀቱን ለመምራት ከአቅሜ በላይ በመሆኑ በዚ መልኩ መቀጠል አልችልም በማለት የኦነሸኔው መሪ ጃል መሮ ተናግሯል ይህን ተከትሎም በርካታ የሸኔ አባላት እና አመራሮች እጅ እየሰጡ እና እየተማረኩ ይገኛሉ።

10/04/2024

የሸኔ ምርኮኛ እየጎረፈ ነው

10/04/2024

አስቸካይ #መደመጥ ያለበት

የኦነግ ሸኔ ቁንጮ ጃል #መሮ ወይንም አሁን #በአሸባሪዉ ቡድን ዉስጥ ያለዉ መከፋፈል እና እርስ በርስ ትልልቅ እንድ አንድ አባል እንኳ ሊያስቀጥለዉ የማይችል መሆኑን በግልፅ አስታወቀ።

አሸባሪዉ ቡድን በአሁን ሰዓት በየቦታው እየተበታተነ እና እጅ እየሰጠ ይገኛል። በጀግኖቹ የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የኦሮሚያ ልዩ ሃይል እየደረሰበት ያለዉን ምት መቋቋም አቅቶታል

10/04/2024

Oduu atattamaa!!
Jaal marroon abdii kutatee harka kennuuf murteesse jira!!

Ragaaleen jiran akka agarsiisaniti haali qabatamaan jarmiiya ABO shanee amma jiru humnasaati ol ta'uu isaati irra kan ka'e jaal marroon abdii kutachuu isaa akkasumas karaaa nageenya motummaan dhiiheseen waliigaluu demmaa akka jiru agarsiisa.

አሁን ሸኔ ያበቃለት ይመስላል በርካቶች እጅ እየሰጡ  እና እየተማረኩ ነው!!የጽንፈኛው ሸኔ ቡድን አባላት የመከላከያን ዱላ መቁቁም ሲያቅታቸው  ህብረተሰቡን እየዘረፉ እና እየቀሙ እንዲሁን ህ...
08/04/2024

አሁን ሸኔ ያበቃለት ይመስላል በርካቶች እጅ እየሰጡ እና እየተማረኩ ነው!!

የጽንፈኛው ሸኔ ቡድን አባላት የመከላከያን ዱላ መቁቁም ሲያቅታቸው ህብረተሰቡን እየዘረፉ እና እየቀሙ እንዲሁን ህጻናትን እና አረጋዊያንን አስገድደው ወደጫቃ እየወሰዱ ሰራዊታቸው እያደረጉ ነው በዚህም አልሆን ሲላቸው አሁን ላይ ተስፋ ቆርጠው እርስበርስ እየተገዳደሉ ይገኛሉ። በርካቶቹ ደግሞ ተስፋ ቆርጠው እጅ እየሰጡ እና እየተማረኩ ይገኛሉ።



የሸኔ ተስፋ መቁረጥ ሸኔ የማይጨበት እና ጉም የሆነው ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የኦሮሞን ህዝብ ሲሰርቅ ፣ ሲገድል ያለ ሲሆን አሁን የኦሮሞ ህዝብ ስለነቃ መግብያ አቷል ። የመንግስት ምት እና የህ...
08/04/2024

የሸኔ ተስፋ መቁረጥ

ሸኔ የማይጨበት እና ጉም የሆነው ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የኦሮሞን ህዝብ ሲሰርቅ ፣ ሲገድል ያለ ሲሆን አሁን የኦሮሞ ህዝብ ስለነቃ መግብያ አቷል ።

የመንግስት ምት እና የህዝቡ አልተባበር ማለት የሸኔ ታጣቂዎችን ተስፋ ስላስቆረጠ በገፍ ለመከላከያ እጅ እየሰጡ ይገኛሉ ።

አሸባሪው ሸኔ አሁን ላይ አለሁ ለማለት ከሚያደርገው መፍጨርጨር ውጭ ችሎ የመዋጋት አቅም እንደሌለውና ጃል መሮም ሁሉ ነገር ከቁጥጥሩ ውጭ እየሆነ መሆኑን መግለጹ የሸኔ ጉዳይ እያበቃ መሆኑን ያሳያል ።

አሁን ላይ ሸኔዎች እርስ በእርሳቸው እየተዋጉና እየተጋደሉ ስለ ሆነ የአሸባሪው ታጣቂ ተስፋ በመቁረጥ በብዛት ለመከላከያ እጃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ ።



ለህዝብና ለሃገር ሠላም ዕውን መሆን የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ፈተናዎችን በፅናት ፣በጀግንነትና በቁርጠኝነት በማለፍ የሠላም ዘብ መሆኑን በተግባር እያሳየ እየተጋ የሚገኝ ሠራዊት የኢ...
04/04/2024

ለህዝብና ለሃገር ሠላም ዕውን መሆን የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ፈተናዎችን በፅናት ፣በጀግንነትና በቁርጠኝነት በማለፍ የሠላም ዘብ መሆኑን በተግባር እያሳየ እየተጋ የሚገኝ ሠራዊት የኢትዮጵያ መከላከ ሰራዊት ፡፡



ለሀገራቸው ሁሌም መስዋትነት እየከፈሉ ነብሳቸውን እየገበሩ አጥንታቸውን እየከሰከሱ ላጸኑልን ሁሌም እናመሰግናቸዋለን እናከብራቸዋን
04/04/2024

ለሀገራቸው ሁሌም መስዋትነት እየከፈሉ ነብሳቸውን እየገበሩ አጥንታቸውን እየከሰከሱ ላጸኑልን ሁሌም እናመሰግናቸዋለን እናከብራቸዋን




ለህዝብ እና ለሀገሩ ሲል  ራሱን የሚሰጥ የሀገር ኩራት!!የሀገር መከላከያ ሰራዊት ወታደር   ታሪክ በደም የሚፃፍበት ራስን አሳልፎ በመሰስጠት ሌሎችን የማኖር ክቡር ሙያ ነው።ወታደርነት መነሻ...
04/04/2024

ለህዝብ እና ለሀገሩ ሲል ራሱን የሚሰጥ የሀገር ኩራት!!

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ወታደር ታሪክ በደም የሚፃፍበት ራስን አሳልፎ በመሰስጠት ሌሎችን የማኖር ክቡር ሙያ ነው።ወታደርነት መነሻው የሀገር ፍቅር፣ መድረሻውም የሀገር ክብር ነው።

ወታደር ፅፎት የሚያልፈው ታሪክ በማንም የማይፈፀም የፍቅር ጥግ የሚገለፅበት ማሳያዉ ነው።
ታድያ ህዝባዊ ነው የምንለው በተግባር ነው እንጂ እንዲሁ ለይስሙላ አይደለም።

ደም አፍስሶ ሀገር ማጽናት፣ አጥንት ከስክሶ ትውልድ ማኩራት፣ ሕይዎት ገብሮ ነብስ መዝራት፣ ለሕዝብ ሲባል ራስን መርሳት፣ የምቾት ሕይወትን መዘንጋት የወታደር መለያ ባህሪዉ ነዉ፡፡

እየሞቱ ያኖራሉ፣ እየደሙ ያፈቅራሉ፣ እየተራቡ ያጠግባሉ፣ እየተጠሙ ያጠጣሉ፣ እየቆሰሉ ያክማሉ፣ ሳይመቻቸው ያስመቻሉ፣ እየታረዙ ያለብሳሉ፣ በአጥንታቸው ክስካሽ ሀገር ያፀናሉ፣ በላባቸው ጠብታ ወሰን ያስከብራሉ፣ በበረታ ክንዳቸው ጠላት ይመክታሉ፣ በማይናወጥ ጀግንነታቸው ሠንደቅ ከፍ ያደርጋሉ፣ ሀገርን ያደምቃሉ፡፡ ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹




ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ከምንም ከማንም በላይ ለሀገሩና ለህዝቡ  #ሠላም  #ህይወቱን መስዋዕት አድርጎ ለቆመለት  #ዓላማ የመለዮ እና የሰንደቅ ክብር ከፍ አድርጎ የዜጎችን በሰላ...
04/04/2024

ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ከምንም ከማንም በላይ ለሀገሩና ለህዝቡ #ሠላም #ህይወቱን መስዋዕት አድርጎ ለቆመለት #ዓላማ የመለዮ እና የሰንደቅ ክብር ከፍ አድርጎ የዜጎችን በሰላም ውሎ የመግባት ሁኔታ ለማስጠበቅ ተፈጥሯዊ የአየር ፀባይ ሳይበግረው ግዳጁን የሚወጣ ጀግና ሰራዊት ነው። ሰራዊታችን ህዝብ ስራብ ካለው #አካፍለው የሚያጎርስ፤የደካሞችን ሰብል የሚሰበስብ ከዚያም አልፎ #ሀገር ስትደፈር ምንም ሳይሳሳ አንዷ #ህይወቱን አሳልፎ የሚሰዋ #የህዝብ ልጅ ነው! እነሱን አትንኩብን!!😡😡😡😡😡




ከህዝብ የወጣው መከላከያ ሰራዊታችን ለህዝባችን ሰላምና ብልጽግና ነብሱን መስዋዕት በማድረግ ፣ ባገኛት ትንሽ ግዜ ደግሞ በቻለ ሁሉ ሕብረተሰባችንን በመደገፍ መልካም ተግባሩን እያስቀጠለ ይገኛ...
04/04/2024

ከህዝብ የወጣው መከላከያ ሰራዊታችን ለህዝባችን ሰላምና ብልጽግና ነብሱን መስዋዕት በማድረግ ፣ ባገኛት ትንሽ ግዜ ደግሞ በቻለ ሁሉ ሕብረተሰባችንን በመደገፍ መልካም ተግባሩን እያስቀጠለ ይገኛል ።

ለህዝብና ለሃገር ሠላም ዕውን መሆን የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ፈተናዎችን በፅናት ፣በጀግንነትና በቁርጠኝነት በማለፍ የሠላም ዘብ መሆኑን በተግባር እያሳየ እየተጋ የሚገኝ ሠራዊት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ፡፡


Oduu Ammee Haleellaa ciimaa Shanee irratti godhamaa jiruun Bosonni  'Baddaa Magaadaa'“ humni shororkeessaa Shanee tajaaj...
23/03/2024

Oduu Ammee

Haleellaa ciimaa Shanee irratti godhamaa jiruun Bosonni 'Baddaa Magaadaa'“ humni shororkeessaa Shanee tajaajila waldhaansaa, leenjiifi giddu gala biroof itti fayyadamaa ture harkaa diina jala baheera .

Tarkaafiin Jabaa humna shororkeessaa Shanee irratti fudhatamaa jiruufi bu’aan argameen miseensota raayyaa ittisa biyyaa biratti kaka’umsaafi xiiqii guddaa uumeera, dirqama nutti kenname gahumsaan bahachuun injifannoo galmeessisuuf hojjechaa jirra jechuusaanii raayyaa ittisa biyyaarraa odeeffanne.

በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል።ከሰመኑ መከላከያ ጠንከር ያለ ኦፕሬሽን በሸኔ ላይ እየወሰደ በመሆኑ የሚገባበት እንደጠፋው እየተዘገበ ነው  የሚደርስበት...
23/03/2024

በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ከሰመኑ መከላከያ ጠንከር ያለ ኦፕሬሽን በሸኔ ላይ እየወሰደ በመሆኑ የሚገባበት እንደጠፋው እየተዘገበ ነው
የሚደርስበት ዘረፋ እና ግድያ ስላንገሸገሸው ከመከላከያ ጎን በመሆን ኦፕራሽኑ በተሳካ ሁኔታ እየተካሔደ ነው።

በሆሮ ጉድሩ ዞን በጃርቲ ዳርጋ ወረዳ ባዳ ስሬ ቀበሌ ውስጥ በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካታ የቡድኑ አባላት መመታታቸው ተገልጿል።



በአሸባሪው ሸኔ ላይ እርምጃው ቀጥሏል።ከመንግሥት ለሰላም የተዘረጋለትን እጅ አልቀበል ያለው አሸባሪው የሸኔ ቡድን በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ኦፕሬሽን አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ...
23/03/2024

በአሸባሪው ሸኔ ላይ እርምጃው ቀጥሏል።

ከመንግሥት ለሰላም የተዘረጋለትን እጅ አልቀበል ያለው አሸባሪው የሸኔ ቡድን በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ኦፕሬሽን አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ይገኛል።
በቄለም ወለጋ ዞን በሳዲ ጨንቃ እና ዳሌ ወበራ ወረዳዎች የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከህዝብ ጋር በመቀናጀት በወሰደው ፅንፈኛውን የማፅዳት ዘመቻ ከ #75 በላይ የሽብርተኛው ቡድን #ሙት እና ቁስለኛ ማድረግ የተቻለ ሲሆን #312 የሽብር ቡድኑ አባላት ደግሞ #እጃቸውን ለመከላከያ ሰራዊት በመስጠት ህይወታቸውን አድነዋል።

በሰላም ግቢ ስትባይ እምቢ ያልሽው
የመከላከያን ዱላ ተቀበይ እንግዲ ከቻልሽው!😂



21/03/2024

ቃል በተግባር



21/03/2024

ቃልን በተግባር ።


Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ifa borii posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share