Imala waloo

Imala waloo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Imala waloo, Digital creator, .

የአቡነ ጴጥሮስ ሀገር እንዳልገባ ተከለከል  የሚል በሬ ወለደ ዘመቻ ተቀባይነት የለውም!
07/02/2024

የአቡነ ጴጥሮስ ሀገር እንዳልገባ ተከለከል የሚል በሬ ወለደ ዘመቻ ተቀባይነት የለውም!

ከዚህ ቀደም ከሀገር ኮብልለው የነበሩት አቡነ ጴጥሮስ ባሉበት ሀገረ አሜሪካ ሊቀሩ አስበው ሀገር እንዳልገባ ተከለከልኩ የሚል በሬ ወለደ ዘመቻ ተጀምሯል። አቡነ ጴጥሮስ ሁሌም ጭር ሲል አልወድ...
07/02/2024

ከዚህ ቀደም ከሀገር ኮብልለው የነበሩት አቡነ ጴጥሮስ ባሉበት ሀገረ አሜሪካ ሊቀሩ አስበው ሀገር እንዳልገባ ተከለከልኩ የሚል በሬ ወለደ ዘመቻ ተጀምሯል። አቡነ ጴጥሮስ ሁሌም ጭር ሲል አልወድም እንቅስቃሴ ሁሌም ሀገርን በፕሮፖጋንዳ እና ፖለቲካ ሀገር መረበሽ የክት ስራ አድርገዋል።

አቡነ ጴጥሮስ ስልታዊ ማፈግፈግ እያደረጉ ነውከዚህ ቀደም ከሀገር የኮበለሉት አቡነ ጴጥሮስ በፍርድ ቤት ክስ ተመስርቶባቸው እንደነበር ይታወቃል። አቡነ ጴጥሮስ ክሱ ሳይደርሳቸው ከውስጥ ቀድመው...
07/02/2024

አቡነ ጴጥሮስ ስልታዊ ማፈግፈግ እያደረጉ ነው

ከዚህ ቀደም ከሀገር የኮበለሉት አቡነ ጴጥሮስ በፍርድ ቤት ክስ ተመስርቶባቸው እንደነበር ይታወቃል። አቡነ ጴጥሮስ ክሱ ሳይደርሳቸው ከውስጥ ቀድመው መረጃ በማግኘታቸው ከሀግር መኮብለላቸው ይታወቃል። ይሁንና አቡኑ ላይ ክስ መመስረቱን ተከትሎ ከሀገር እንደወጡ ለመቅረት መወሰናቸው ታውቋል።

የአቡነ ጴጥሮስ በሬ ወለደ ዘመቻ ከዚህ ቀደም ከሀገር ኮብልለው የነበሩት አቡነ ጴጥሮስ ባሉበት ሀገረ አሜሪካ ሊቀሩ አስበው ሀገር እንዳልገባ ተከለከልኩ የሚል በሬ ወለደ ዘመቻ ተጀምሯል። አቡ...
07/02/2024

የአቡነ ጴጥሮስ በሬ ወለደ ዘመቻ

ከዚህ ቀደም ከሀገር ኮብልለው የነበሩት አቡነ ጴጥሮስ ባሉበት ሀገረ አሜሪካ ሊቀሩ አስበው ሀገር እንዳልገባ ተከለከልኩ የሚል በሬ ወለደ ዘመቻ ተጀምሯል። አቡነ ጴጥሮስ ሁሌም ጭር ሲል አልወድም እንቅስቃሴ ሁሌም ሀገርን በፕሮፖጋንዳ እና ፖለቲካ ሀገር መረበሽ የክት ስራ አድርገዋል። አቡኑ ከዚህ ቀደም ከሀገር መኮብለላቸው ከታወቀ በኋላ መኮብለላቸውን ለመሸፈን ተከለከልኩ በሚል ፕሮፖጋንዳ እያስነገሩ ነው።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Imala waloo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share