Jaldo

Jaldo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jaldo, Digital creator, .

16/12/2023
ለህዝብ አስባለሁ የሚለው ታዬ ደንደአ ቀደም ብሎ በተደረገበት ጥብቅ ክትትል ከሽብር ቡድኖች ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው ተደረሰበት‼️
16/12/2023

ለህዝብ አስባለሁ የሚለው ታዬ ደንደአ ቀደም ብሎ በተደረገበት ጥብቅ ክትትል ከሽብር ቡድኖች ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው ተደረሰበት‼️

ፈስ ያለበት.........በተደጋጋሚ የመንግስት አመራር ውስጥ የሸኔ  #ኔትወርክ አለ እያለ ሲያደነቁረን የነበረው የሸኔ አመራር   በስተመጨረሻም ሴራው ተጋልጠዋል።   #እውነት ትዘገያለች እ...
16/12/2023

ፈስ ያለበት.........

በተደጋጋሚ የመንግስት አመራር ውስጥ የሸኔ #ኔትወርክ አለ እያለ ሲያደነቁረን የነበረው የሸኔ አመራር በስተመጨረሻም ሴራው ተጋልጠዋል።

#እውነት ትዘገያለች እንጂ መውጣቷ አይቀርም የሚባለው ለዚህ ነው።

ለካ ጩኸት አብዝቶ የነበረው ከራሱ ላይ ትኩረት ለመቀየር(attention divert) ለማድረግ ነበር እንጂ መንግስት ውስጥ ያለው የሸኔ ኔትወርክ እሱ ነበር😡




ጀግነው መከላከያ ሰራዊት በአሸባሪው ሰኔ ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ነው ‼️በምዕራብ ሸዋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እየተዘዋወሩ የሰራዊቱን የተልዕኮ አፈፃፀም የተመለከቱት የኮሩ ሎጀስቲክ...
14/12/2023

ጀግነው መከላከያ ሰራዊት በአሸባሪው ሰኔ ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ነው ‼️

በምዕራብ ሸዋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እየተዘዋወሩ የሰራዊቱን የተልዕኮ አፈፃፀም የተመለከቱት የኮሩ ሎጀስቲክስ ሃላፊ ኮሎኔል ኢያሱ ሃፍቱ ሠራዊቱ ግዳጅ የመፈፅም አቅሙን በማሳደግ በዞኑ እየተንቀሳቀሰ ማህበረሰቡን በማፈናቀል ለሰቃይና እንግልት ሲዳርግ የቆየውን ሸኔን መምታት መቻሉን ገልፀዋል።

ሰራዊቱ የተቋሙን ቁልፍ እሴቶች ተላብሶ ጠላትን እየደመሰሰ ህዝብና መንግስት የሠጡትን አደራ እየተዋጣ እንደሚገኝ የገለፁት ኮሎኔል ኢያሱ ህብረተሰቡ ሠላም ለማምጣት በሚደረገው እንቅስቃሴ አሥፈላጊ መረጃዎችን በመሥጠት እና ድጋፍ በማድረግ የበኩሉን አሥተዋፅኦ እየተወጣ መሆኑንም ተናግረዋል።

በተመሳሳይ ክፍለ ጦሩ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እየደመሰሰ መሆኑን አሥታውቋል።

በምስራቅ ሸዋ ዞን በቦሰት ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች አሸባሪው የሸኔ ቡድን በአከባቢው ማህበረሰብ ላይ ግፍና በደል ሲፈፅም የነበረ ቢሆንም አሁን ግን በተደረገው ዘመቻ በሽብር ቡድኑ ላይ የማያዳግም ርምጃ የተወሠደበት መሆኑን ሻምበል አንዷለም ሞገስ ተናግረዋል።

የሽብር ቡድኑ ይጠቀምባቸው የነበሩ ስናይፐር ፣ ክላሽ ፣ ትጥቅ ፣ ቦንብ እና የተለያዩ ዓይነት ጥይቶች መማረክ መቻሉንም ተነግሯል።


አይደለም የሀገር የቤቱን ሰላም ማስጠበቅ የማይችል ሰካራም!?
14/12/2023

አይደለም የሀገር የቤቱን ሰላም ማስጠበቅ የማይችል ሰካራም!?

የሰላም ሚኒስቴር ዴታ አቶ ታዬ ደንደአ ከጽንፈኞች ጋር ባላቸው ከፍተኛ ቁርኝት ከሃላፊነታቸው ተነሱ‼️
14/12/2023

የሰላም ሚኒስቴር ዴታ አቶ ታዬ ደንደአ ከጽንፈኞች ጋር ባላቸው ከፍተኛ ቁርኝት ከሃላፊነታቸው ተነሱ‼️

ህዝብን ለማገልገል የተሰጠን ስልጣን ተገን በማድረግ  የህዝብን ሰላም መበጥበጥ አይቻልም!  ውሳኔው ትክክለኛ ነው!
14/12/2023

ህዝብን ለማገልገል የተሰጠን ስልጣን ተገን በማድረግ የህዝብን ሰላም መበጥበጥ አይቻልም! ውሳኔው ትክክለኛ ነው!

የቁማር ፖለቲካዉ ማስተር | ታዬ ደንደኣ  ታዬ ደንደኣ በብልፅግና ፓርቲ ዉስጥ ሆኖ ከፅንፈኛ ቡድኖች ጋራ የተለያዩ የፖለቲካ ቁማሮችን ሲጫወት ሲቆምር እንደነበረ ተደርሶበታል። ለአንገት ቆራጩ...
14/12/2023

የቁማር ፖለቲካዉ ማስተር | ታዬ ደንደኣ

ታዬ ደንደኣ በብልፅግና ፓርቲ ዉስጥ ሆኖ ከፅንፈኛ ቡድኖች ጋራ የተለያዩ የፖለቲካ ቁማሮችን ሲጫወት ሲቆምር እንደነበረ ተደርሶበታል።

ለአንገት ቆራጩ #ጃዉሳ የፖለቲካ ሽፋን እንዲሰጥ እንደነ አበባዉ ያሉ የአማራ ባለሃብቶች ገንዘብ ይከፍሉት ነበር። በትላንትናዉ እለትም በቤቱ ከተገኙ ሰነዶች መካከል አንዱ ይሄንኑ ከነ አበባዉ እና ሌሎች የፅንፈኞቹ ደጋፊ ጋር ባለሃብቶች ያለዉ ግንኙነት ነዉ።

እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጋር በመወገን ሁሌም ሲመኘዉ የነበረዉን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት የመሆን ህልሙን ሊያሳካ ቀን ከሌት ሲለፋ ነበር። ለዛ #ድርድሩ ያለስምምነት መቋጨቱን ተከትሎ ያለዉ እዉነታ ወደ ጎን በመግፋት መንግስት ላይ ጫና ለመፍጠር "የሰላም ድርድሩ እንዳይሳካ መንግስት ነዉ ያደረገዉ ያለዉ"



አቶ ታዬ ደንደኣ ከሸኔ ጋር  በሚስጥር ያደረጉት ሴራ ተጋለጠ ‼️ አቶ ታዬ ደንደኣ መንግስትን እንደፈለገ ሲተች እና ሲሳደብ መቆየቱ የሚታወቅ ነው፤ ይሁንና መንግስት ቀድም ሲሰራቸው ለበርው ...
14/12/2023

አቶ ታዬ ደንደኣ ከሸኔ ጋር በሚስጥር ያደረጉት ሴራ ተጋለጠ ‼️
አቶ ታዬ ደንደኣ መንግስትን እንደፈለገ ሲተች እና ሲሳደብ መቆየቱ የሚታወቅ ነው፤ ይሁንና መንግስት ቀድም ሲሰራቸው ለበርው መልካም ስራ ሲል ሁሉን በትግስት ስያልፍ ቆይቷል። አሁን ኝ በተደረሰበት መረጃ መሰረት አቶ ታዬ ደንደኣ መንግስት ቤት ውስጥ ሆኖ ከጽንፈኛ ቡድኖች ጋር ሴራ ሲሰራ እንደነበር ተደርሶበታል።


Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jaldo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share