Diina'ol Moosisaa

  • Home
  • Diina'ol Moosisaa

Diina'ol Moosisaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Diina'ol Moosisaa, Digital creator, .

ኦሮሚያ በስኬት ጎዳና መስጠትን እንጂ ሌላ የማያቀዉ የኦሮሚያ መሬት እነሆ ዘንድሮም እንዲ ምርት በገፍ እየሰጠ ይገኛል። በክልሉ ላለፉት 4 ዓመታት እየታየ የነበረዉ የልማት ስኬት በ2016 ዓ...
30/10/2023

ኦሮሚያ በስኬት ጎዳና

መስጠትን እንጂ ሌላ የማያቀዉ የኦሮሚያ መሬት እነሆ ዘንድሮም እንዲ ምርት በገፍ እየሰጠ ይገኛል። በክልሉ ላለፉት 4 ዓመታት እየታየ የነበረዉ የልማት ስኬት በ2016 ዓ.ም ተጠናክሮ ቀጥሏል።




በኦሮሚያ ክልል የማር ምርት ምርትን በማሳደግ የውጪ ምንዛሬ ማሳደግ በጠም ወሳኝ ነው ። የኦሮሚያ ክልል በማር ምርት ላይ ትልቅ ትኩረት በመስጠት ብዙ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ። በዚህን...
30/10/2023

በኦሮሚያ ክልል የማር ምርት

ምርትን በማሳደግ የውጪ ምንዛሬ ማሳደግ በጠም ወሳኝ ነው ። የኦሮሚያ ክልል በማር ምርት ላይ ትልቅ ትኩረት በመስጠት ብዙ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ። በዚህን በፊት የነበሩትን የንብ ቀፎዎችን በብዙ እጥፍ በማሳደግ ትልቅ ለውጥ ታይቷል ፤ በ2012 66,261 ቶን በ2015 86,575 ቶን ሲመረት የነበረውን የማር ምርት አሁን ወደ 113,921 ቶን ማድረስ ተችሏል ።



በኦሮሚያ ከልል  #በ2011/12 የምርት ዘመን 39ሺ ሄክታር መሬት ብቻ የነበረውን የግብርና  #ክላስተር እርሻን በተሰራ ጠንካራ ስራ  #በ2015/16 ወደ  #6.6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ል...
30/10/2023

በኦሮሚያ ከልል #በ2011/12 የምርት ዘመን 39ሺ ሄክታር መሬት ብቻ የነበረውን የግብርና #ክላስተር እርሻን በተሰራ ጠንካራ ስራ #በ2015/16 ወደ #6.6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ልማት ማሳደግ ተችሏል። ይሄም በአማካይ ሲሰላ #የ76% እድገት ተመዝግቧል ማለት ነው።

#በኦሮሚያ የግብርናው #እድገት በዚሁ ከቀጠለ ከሀገር አልፎ #አፍሪካን የመመገብ አቅም እንዳለን ማሳያ ነው!




 #ሩዝ ማምረትን ማን ለ ቻይና ብቻ ሰጠ? የሰጡትን ሁሉ የሚያበቅል ለምለሙ ምድር  #ኦሮሚያም ሩዝን በሚገባ  #ማምረት ጀምራለች። በስንዴ የጀመረው አብዮት በሩዝም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ይጠ...
30/10/2023

#ሩዝ ማምረትን ማን ለ ቻይና ብቻ ሰጠ? የሰጡትን ሁሉ የሚያበቅል ለምለሙ ምድር #ኦሮሚያም ሩዝን በሚገባ #ማምረት ጀምራለች።

በስንዴ የጀመረው አብዮት በሩዝም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ይጠበቃል! #ኦሮሚያዬ ከዚህም በላይ ማህፀንሽ ይባረክ!❤️❤️




የአቮካዶ ምርት በአቮካዶ ምርት እጅግ የሚያበረታታ ውጤት እየታየ ይገኛል ። በሀገር አቀፍ ደረጃ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ራይዕ አንግቦ የተነሳው የኦሮሞያ ክልል 2016 በብዙ ሄክታር ላ...
30/10/2023

የአቮካዶ ምርት

በአቮካዶ ምርት እጅግ የሚያበረታታ ውጤት እየታየ ይገኛል ። በሀገር አቀፍ ደረጃ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ራይዕ አንግቦ የተነሳው የኦሮሞያ ክልል 2016 በብዙ ሄክታር ላይ ብዙ የአቮካዶ ችግኞችን በመትከል አመርቂ ስራ ሰርቷል ። በ2012 በ0.655 ሄክታር ላይ 2,390 አቮካዶ በ2015 1.7ሄክታር ላይ 16,584 ሲሆን በ2016 በ6.93 ሄክታር ላይ 2500 አቮካዶን በመትከል አስገራሚ ስራ ተሰርቷል ።



በ2011/12  ዓ.ም  395ሺህ ሄክታር የነበርውን የግብርና ክላስተር  በ2015/16 በአማካይ 6.6 ሚ.ን ሄክታር ወይም በ76  በመቶ ማሳደግ ተችሏል።
30/10/2023

በ2011/12 ዓ.ም 395ሺህ ሄክታር የነበርውን የግብርና ክላስተር በ2015/16 በአማካይ 6.6 ሚ.ን ሄክታር ወይም በ76 በመቶ ማሳደግ ተችሏል።




ሰው ሰራሽ አስተዎትን በመጠቀም የከብት ዝርያን ማሻሻል ተችሏል!!!በዘመናዊ መልኩ ከብቶችን በማባዛት እና በማደለብ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ በማለፍ ለአለም ገበያ የሚዳረስ ስራ እየተሰራ ይገኛል።...
30/10/2023

ሰው ሰራሽ አስተዎትን በመጠቀም የከብት ዝርያን ማሻሻል ተችሏል!!!

በዘመናዊ መልኩ ከብቶችን በማባዛት እና በማደለብ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ በማለፍ ለአለም ገበያ የሚዳረስ ስራ እየተሰራ ይገኛል።




28/10/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Diina'ol Moosisaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share