Gadaa Melbaa

Gadaa  Melbaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gadaa Melbaa, Digital creator, .

17/04/2024

Marshii Jijjirrii

11/02/2024

የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ፕሮጀክት እንደ አደዋ ከፍ ብሎ የሚታይ

አድዋ የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ገድል ነዉ። ይሄን ታላቅ ታሪክ ደሞ ስሙን በሚመጥን መልኩ ክፍ ብሎ የሚያሳየዉ ሙዚዬም ያስፈልገዋል። ለዚህም የአደዋ ዜሮ ዘሮ ፕሮጀክት እንደ አደዋ ከፍ ብሎ የሚታይ፤ አድዋን የሚመጥን ተደርጎ ተሰርቷል።

በእዉነቱ የዚህ ትዉልድ አካል እና የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ በመሆናችን ትልቅ ደስታ ሊሰማን ይገባል። ይህ ሙዚየም ከዚህ ትዉልድ አድዋ ላይ ለተዋደቀዉ ትዉልድ የተበረከተ ታላቅ ስጦታ ነዉ። እንደ ስሙ የአድዋን ታሪክ የሚመጥን እንደ አድዋ ከፍ ያለ!!



#ለሀገሬ

ሰበር ዜናየአለም ሀገራት ኢኮኖሚ በተለያዩ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ ችግሮች ምክንያት በተጎዳበትና በተዳከመበት ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘገቡ ጥቂት...
28/01/2024

ሰበር ዜና

የአለም ሀገራት ኢኮኖሚ በተለያዩ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ ችግሮች ምክንያት በተጎዳበትና በተዳከመበት ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘገቡ ጥቂት ሀገሮች ተርታ ተሰልፋለች፡፡

በዚህም የምግብና ግብርና ድርጅት(FAO)
ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ በሰሩት ስራ
ሽልማት ሊያበረክትላችው ነው።





#ለሀገሬ

የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን  በዛሬው ዕለት  በክብር ተሸኝተዋል።ለሀገሮት ላበረከቱት አስተዋዕፆ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ያመሰግናል!  🇪🇹
26/01/2024

የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን በዛሬው ዕለት በክብር ተሸኝተዋል።

ለሀገሮት ላበረከቱት አስተዋዕፆ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ያመሰግናል!



🇪🇹

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gadaa Melbaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share