Kebede Chala

Kebede Chala Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kebede Chala, Digital creator, .

17/11/2023

በዶላር ከመገዳደል በሀሳብ መገዳደር!!



17/11/2023

የኢትዮጵያን የትምህርት ስርዓት ስብራት ለመጠገን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ያስፈልጋል።



17/11/2023

በየቦታው ክላሽ ያነገባቹ አካላት እባካቹህ ሰላም ናቅ አናድርጋት




17/11/2023

የምንወረው የለም!! የምንወጋው የለም በጥያቄው ግን አናፍርም!!




17/11/2023

ወደቡ ህልውናችን ናት!



17/11/2023

ታላቁ ትርክት ሁሉም ኢትዮጵያዊ እና ብሄር ብሄረሰቦች ለራሳቸው ስሉ ማሳደግ አለባቸው። ታላቁ ትርክት ለፖለትካ ፍጆታ የተነገረ አይደለም። የምንወረው የለም!! የምንወጋው የለም በጥያቄው ግን አናፍርም!!




እኛ ያለን ትውልድ Vs እነሱ እንዲሆን የሚመኙት ትውልድ
17/11/2023

እኛ ያለን ትውልድ Vs እነሱ እንዲሆን የሚመኙት ትውልድ


Problems‼️ Their wish for the Ethiopia generation to be hopeless but the real fact is the reverses.
17/11/2023

Problems‼️ Their wish for the Ethiopia generation to be hopeless but the real fact is the reverses.

ይሉታል ደጋግመዉ እሱ ደሀ አይወድምማን ሆነና ታዲያ የደሀዋን ጎጆ በእጆቹ የገነባዉአንተ $ ሰብስበህ ቀዬዋን ስታፈርስመፅሀፉን ሸጦ የእማማን ቤት ያቀናዉ?
17/11/2023

ይሉታል ደጋግመዉ እሱ ደሀ አይወድም
ማን ሆነና ታዲያ የደሀዋን ጎጆ በእጆቹ የገነባዉ
አንተ $ ሰብስበህ ቀዬዋን ስታፈርስ
መፅሀፉን ሸጦ የእማማን ቤት ያቀናዉ?


“የምንወረው የለም፤ የምንወጋው የለም፣ ግን በጥያቄው አናፍርም። ምክንያቱም የልጆቻችንን ሕይወት መታደግ ስላለብን።”
17/11/2023

“የምንወረው የለም፤ የምንወጋው የለም፣ ግን በጥያቄው
አናፍርም። ምክንያቱም የልጆቻችንን ሕይወት መታደግ
ስላለብን።”




17/11/2023

ታላቁ ትርክት ስለ ታላቋ ኢትዮጵያችን ነዉ!




17/11/2023

ከተስፋ ብርሃን ወደ ሚጨበጥ ብርሃን‼️



17/11/2023

አርበኝነት እና ብሔራዊነት




15/11/2023

ከነጠላ ወደ ገዢ ትርክት!!



እኛ እንደ ፓርቲ ሀገራዊ እይታ ነዉ ያለን፡፡
15/11/2023

እኛ እንደ ፓርቲ ሀገራዊ እይታ ነዉ ያለን፡፡




4ቱ አደገኛ ጉዳዮች -  ዋልታ ረገጥ እሳቤ-  አላካኪነት-  ጊዜ ታካኪነት-  አቅላይነት
15/11/2023

4ቱ አደገኛ ጉዳዮች
- ዋልታ ረገጥ እሳቤ
- አላካኪነት
- ጊዜ ታካኪነት
- አቅላይነት




ጠብ-መንጃ ማዉረድ እና ሃሳብ መንጃ መያዝ ያስፈልጋል፡፡
15/11/2023

ጠብ-መንጃ ማዉረድ እና ሃሳብ መንጃ መያዝ ያስፈልጋል፡፡




በዶላር ከመገዳደል ፤ በሃሳብ መገዳደር ይሻላል፡፡
15/11/2023

በዶላር ከመገዳደል ፤ በሃሳብ መገዳደር ይሻላል፡፡




“ጠብመንጃን አውርደን ሀሳብ መንጃን ብንይዝይሻላል” ~ጠ/ሚ አብይ አህመድ
15/11/2023

“ጠብመንጃን አውርደን ሀሳብ መንጃን ብንይዝ
ይሻላል”

~ጠ/ሚ አብይ አህመድ



በዶላር ከምንገዳደል በሀሳብ መገዳደር ይሻላል.
15/11/2023

በዶላር ከምንገዳደል በሀሳብ መገዳደር ይሻላል.



15/11/2023

ልጆቻችንን በተቻለን አቅም ስለ ፍቅር፣ አብሮ ስለ መስራት አብሮ ስለ ማደግ እናስተምር!




15/11/2023

ከነጠላ ወደ ገዢ ትርክት



15/11/2023

ብሔራዊነት




13/11/2023

የብልጽገና ታላቁ ትርክት ምንድነው ?




13/11/2023




Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kebede Chala posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share