Birbiirsa koo

  • Home
  • Birbiirsa koo

Birbiirsa koo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Birbiirsa koo, Digital creator, .

ሕዳር 30 የሚካሄድ ሰልፍ የለም!!በሰልፍ ስም ሁከት እና ትርምስን አልመው እየሰሩ መሆኑን አስቀድመን ተናግረናል። አማራ ክልልን እንደ ኮሎምቦ፤ አዲስ አበባን እንደ ሲሪላንካ ሲል የነበረ ጃ...
08/12/2023

ሕዳር 30 የሚካሄድ ሰልፍ የለም!!

በሰልፍ ስም ሁከት እና ትርምስን አልመው እየሰሩ መሆኑን አስቀድመን ተናግረናል። አማራ ክልልን እንደ ኮሎምቦ፤ አዲስ አበባን እንደ ሲሪላንካ ሲል የነበረ ጃውሳ አማራ ክልልን ሰላም ነስቶ፣ ከልማት አስተጓጉሎ ያልተሳካለትን አዲስ አበባን የትርምስ ሜዳ የማድረግ ውጥኑን ዳግም በመከለስ በሰላማዊ ሰልፍ ስም እየተንቀሳቀሰ ነው።

በሰላማዊ መንገድ እንታገላለን በሚሉ ጭምብላሞች ስም ሰልፍ እየጠራ፣ በከተማ ውጊያ የሰለጠኑ #ጃውሳዎችን በሕቡዕ አስታጥቆ ወደ አዲስ አበባ በማስገባት በአማራ ክልል የዞን ከተሞች ሞክሮ ያልተሳካለትን አይነት ውጊያ ለመክፈት እየተንቀሳቀሰ ስለመሆኑ፤ የደህንነት እና የፀጥታ የጋራ ግብረ ኀይል ዛሬ በተለያዩ የከተማው ክፍሎች የተቆጣጠራቸው የጦር መሣሪያዎች እና ግለሰቦች ማሳያ ናቸው። መንግስት አሁንም ክትትሉን አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል። የአዲስ አበባ ህዝብም ከተማውን ከዘራፊዎች እና አመጽ ቀስቃሾች በንቃት ሊጠብቅ ይገባል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Birbiirsa koo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share