አፄ ሚኒልክ ብርጌድ

  • Home
  • አፄ ሚኒልክ ብርጌድ

አፄ ሚኒልክ ብርጌድ ትኩስና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደርሶት ይሄን ፔጅ Like ያድርጉ

"የአማራ ታጣቂዎች" ያቋቋሟቸውን አስተዳደሮች ለማፍረስ ከፌደራል መንግስት ጋር ተስማምተናል ሲል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀበምዕራብ ትግራይ በፀለምቲ አካባቢ እና በደቡብ ትግራይ አ...
17/04/2024

"የአማራ ታጣቂዎች" ያቋቋሟቸውን አስተዳደሮች ለማፍረስ ከፌደራል መንግስት ጋር ተስማምተናል ሲል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ

በምዕራብ ትግራይ በፀለምቲ አካባቢ እና በደቡብ ትግራይ አንዳንድ አካባቢዎች በአማራ ታጣቂዎች የተቋቋሙትን አስተዳደሮች ለማፍረስ የፌዴራል መንግስት እና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል ሲሉ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ኃላፊ ታደሰ ወረደ ገለጹ።

ዛሬ ከሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት “የመጀመሪያው እርምጃ በየአካባቢው የታጠቁ ቡድኖችን ማፍረስ እና የተቋቋሙትን ህገ-መንግስታዊ ያልሆኑ አስተዳደሮችን ማፍረስ ነው” ያሉት ጀነራል ታደሰ ወረደ፤ "የፍትህ ስርዓቱን ወደነበረበት መመለስ" በተከታይነት ይሰራል ብለዋል።

ጄኔራሉ የታጠቁ ሃይሎች ከፌዴራል ሃይሎች ጋር መጠነኛ ግጭት በመፍጠር ሂደቱን እያስተጓጎሉ መሆናቸውንም አብራርተው የፕሪቶሪያ ስምምነት ግጭት እንዳያገረሽ በሚከላከል መልኩ ተግባራዊ ይደረጋል ሲሉ ገልጸዋል።

የጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ኃላፊ እንደገለጹት የፕሪቶሪያ ስምምነት የግዛትን ጨምሮ ሁሉም አለመግባባቶች በህገ መንግስቱ መሰረት መፈታት እንዳለባቸው መደንገጉን አስታውሰዋል።

በራያ አላማጣ አካባቢ የህወሓት ታጣቂዎች ወረራ መፈጸማቸው እየተዘገበ መሆኑን ተከትሎ ነው ይህ መግለጫ በዛሬው ዕለት መሰጠቱን ከክልሉ ቴሌቭዥን ያገኘነው መረጃ አመልክቷል።

17/04/2024
 #ጀግናችን!
17/04/2024

#ጀግናችን!

 #ጥንቃቄ!በ amazon ስም የኛው ሀገር ልጆች በፈረንጅ ስም የቴሌግራም አካውንት ከፍተው ይሄን ያክል ብር አስገቡና ይሄን ያክል ብር እንሰጣችኋለን እያሉ በጣም በርካታ ሰዎችን አጭበርብረው...
16/04/2024

#ጥንቃቄ!

በ amazon ስም የኛው ሀገር ልጆች በፈረንጅ ስም የቴሌግራም አካውንት ከፍተው ይሄን ያክል ብር አስገቡና ይሄን ያክል ብር እንሰጣችኋለን እያሉ በጣም በርካታ ሰዎችን አጭበርብረው እያስለቀሱ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ
ለማሳመን ሲሉ
* ትክክለኛ ስማችሁን
* ስልክ ቁጥራችሁን እንዲሁም
* የባንክ አካውንታችሁን ያስሞሏችኋል
ከዚያ ልክ ምዝገባውን ስትጨርሱ 100 ብር ሽልማት ብለው 100 ብር የከፈታችሁት የውሸት የአማዞን አካውንታችሁ ላይ ያስቀምጡላችሁና ከዚያ እናንተ እውነት ይሁን ውሸት ለማረጋገጥ ብላችሁ ያንን 100 ብር ወደ ትክክለኛ ባንክ አካውንታችሁ ለመላክ ስትሞክሩ በፍፁም ብሩን እንድትልኩ አይፈቅዱላችሁም😂😂😂

ከዚያ በቴሌግራም ይሄንን እንደዚህ አድርግ ከዚያ 200 ብር በዚህ አካውንት አስገባ ይሉና የአጭበርባሪውን ሰው ሙሉ ስምና የባንክ አካውንት ቁጥር ይሉኩላችኋል
( የሌባውን ትክክለኛ ስምና የባንክ አካውንት ከስር በምስል ተቀምጧል)።
ከዚያ እናንተም በአንዴ ልትከብሩ ስለምትፈልጉ 200 ብሩን በአካውንት ቁጥሩ ታስገቡና ደረሰኙን screenshot ታደርጉና ትልኩለታላችሁ😂😂

ከዚያ አባቴ አጅሬ የዋዛ ሰው አይደለምና 200 ብር ልክ አካውንቱ ላይ እንደገባ ሲያረጋግጥ ወዲያው ፌክ የ amazon አካውንታችሁ ላይ ከቅድሙ 100 ብር ጋር ደምሮ 300 ወይም 285 ብር አድርጎ ያስቀምጥላችኋል
ከዚያ እንድታምኑት ስለሚፈልግ ይሄንን 300/285 ብር ወደ ባንክ አካውንታችሁ እንድትልኩ ይፈቅድላችኋል።

ከዚያ ጀለስካ በቀጣይ ደግሞ ሁለተኛ mission በቴሌግራም ይሰጣችኋል
እሱም ምንድነው 1000 ብር አስገባና 1380 ብር ውሰድ ይልህና ያጃጅልሀል ማለት ነው
ከዚያ አባቴ አንተ በ 200 ብር 285/300 ብር ስላገኘህና ስላሳመነህ 1000 ብር አስገብተህ 1380 ብር ለመሞጭለፍ አስበህ 1000 ብር ታስገባለታለህ ማለት ነው።

የዛኔ ያስገባሀት 1000 ብር እሳት ውስጥ እንደገባ ቅቤ ቀልጣ ስትቀር አንተም በንዴት ከፀጉርህ ላይ 1000 ፀጉር ብትነጭ የሚመልስልህ አይኖርም ማለት ነው!!😀😀😀😀

በማንኪያ ሰቶ በአካፋ መቀበል ማለት ታዲያ እንደዚህ አይደል!!!

ደግሞ እኮ ብዙ ሰው ናቸው እንዲባሉ ስሙን አንዴ Benjamin አንዴ ደግሞ Tony እያለ የሚቀያይረው ነገርስ

አይ እዩኤል ፍሰሀ መላኩ

😂😂😂😂😂😂

12/04/2024

የኦሮሚያ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በቀናት ልዩነት በድጋሚ በሶማሌ ክልል የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ላይ ጥቃት አደረሱ፡፡  በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ግዜ በሶማሌ ክልል  ቆሉጂ የተፈናቃዮች መጠ...
25/09/2023

የኦሮሚያ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በቀናት ልዩነት በድጋሚ በሶማሌ ክልል የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ላይ ጥቃት አደረሱ፡፡

በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ግዜ በሶማሌ ክልል ቆሉጂ የተፈናቃዮች መጠለያ ላይ ዛሬ በኦሮሚያ ልዪ ሃይልና ሚሊሻ በተከፈተ ጥቃት ንፁሃን ህይወት አልፏል።

ከ6 አመት በፊት ከኦሮምያ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች የተፈናቀሉ ወገኖች በተጠለሉበት ሶማሌ ክልል ውስጥ በሚገኝ ቆሉጂ በተሰኘው መጠለያ ጣቢያ ላይ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በደረሰው ጥቃት እስካሁን የምን ያህል ሰዎች ህይወት እንዳለፈ እንዳልታወቀም ነው የዘሀበሻ ታማኝ የመረጃ ምንጮች የገለፁት ።

ከቀናት በፊት ተመሳሳይ ጥቃት በዚሁ መጠለያ ላይ በኦሮሚያ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻ መድረሱን ዘሀበሻ ዘግቦ የነበረ ሲሆን ከስፍራው የደረሱንን የተጎጂ ህፃናትን ምስል በቴሌግራም ቻናላችን አጋርተናችሁ እንደነበር አይዘነጋም።
በጉዳዩ ላይ ዝርዝር መረጃና የምስል መረጃዎች ከስፍራው እንደደረሱን የምናጋራችሁ ይሆናል።

ትናንትና በጎንደር በተካሄደው ኦፕሬሽን ቴዎድሮስ ሁለት የአገዛዙ ኮለኔሎች እና የበታች ሻለቆች እስከነ አጃቢ ወታደሮች በፋኖ ደፈጣ  ተገድለዋል። ትናንትና ሌሊት በቴዎድሮስ እና በመብረቅ ብር...
25/09/2023

ትናንትና በጎንደር በተካሄደው ኦፕሬሽን ቴዎድሮስ ሁለት የአገዛዙ ኮለኔሎች እና የበታች ሻለቆች እስከነ አጃቢ ወታደሮች በፋኖ ደፈጣ ተገድለዋል።

ትናንትና ሌሊት በቴዎድሮስ እና በመብረቅ ብርጌድ የጋራ ቅንጅት እንዲሁም በመላው ጎንደር እና በመላው አማራ የዕቅድ መግባባት በተደረገው ኦፕሬሽን የአገዛዙ የሠራዊት አዛዦች ከአዘዞ የኮር ማዘዣው በመነሳት ወደ ጎንደር ከተማ ከንቲባ ቢሮ በመሄድ ከከተማ አስተዳደሩ ከአድማ ብተና ፣ ከፖሊስ ከሚሊሻ ፣ አጠቃላይ የፀጥታ ከፈረሰው የፀጥታ ኃላፊዎች እና የኮማንድ ፖስት ኮሚቴ ከሚባለው ጋር ተገናኝቶ የፋኖን ኦፕሬሽን እንዴት በቅንጅት መመከት በሚችሉበት ሁኔታ ለመምከር በሁለት ፒካፕ ከእነ አጃቢዎቻቸው እየተጓዙ እያለ ቀበሌ 18 ኮሌጅ ሸንኮራ ሆቴል ሲደርሱ በፋኖ ልዩ ኮማንዶዎች የማያዳግም እርምጃ ተወስዶባቸዋል።

በእርምጃውም 17 የሚሆኑ ሲገደሉ ሁለት ብሬን፣ ሦስት ስናይፐር፣ 11 ክላሽ ፣ አራት ማካሮቭ ሽጉጥ፣ ሁለት መገናኛ ሬዲዮ እና በርካታ የተለያዩ ተተኳሾች በብረት ሳጥን ገቢ ተደርጓል።

☑️ ለዚህም ነው የፋሽስቱ የትናንት መግለጫ "ጠላት" የሚል ቃል ለአማራ ህዝብ የተጠቀመው!

ድል ለፋኖ!!

የደጋ ዳሞት፣ የቋሪት፣ የደምበጫና የጅጋ ገድል ጎንደር ላይም እንደተደገመ ታውቋል። በርካታ የፋሽስቱ ብልፅግና ሠራዊት ጎንደር ላይ በዚህ መልኩ በጀግናው  #ፋኖ ተማርከዋል።ከምርኮኞቹ የአብይ...
25/09/2023

የደጋ ዳሞት፣ የቋሪት፣ የደምበጫና የጅጋ ገድል ጎንደር ላይም እንደተደገመ ታውቋል።
በርካታ የፋሽስቱ ብልፅግና ሠራዊት ጎንደር ላይ በዚህ መልኩ በጀግናው #ፋኖ ተማርከዋል።

ከምርኮኞቹ የአብይ ስልጣን ጠባቂዎች መካከል በጥቂቱ
👇

ሰበር የድል ዜናየጎንደር ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋለች።  ከትላንት ወዲያ ጀምሮ በጎንደር ከተማ ዙሪያ ጦርነት ሲካሄድ እንደነበረ ይታወቃል።በመጨረሻም ነብሩ ፋኖ የአብይ ገረዶችን ጠራርጎ ወ...
24/09/2023

ሰበር የድል ዜና

የጎንደር ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋለች።
ከትላንት ወዲያ ጀምሮ በጎንደር ከተማ ዙሪያ ጦርነት ሲካሄድ እንደነበረ ይታወቃል።
በመጨረሻም ነብሩ ፋኖ የአብይ ገረዶችን ጠራርጎ ወደ ገሀነም በመላክ ዛሬ ለሊቱን የአፄ ቴዎድሮስን መናገሻ በእጁ አስገብቷል።

ይቀጥላል...

23/09/2023

የምንጃሯ አውራ ጎዳና ቀበሌ ሒሮሽማን መስላለች፤ ቤቶች ፈራርሰዋል፤ ሱቆች፣ ግሮሰሪዎች እና መካዘኖች ሙሉ በሙሉ ተዘርፈዋል!!! ለመውሰድ ያልፈለጓቸውን ንብረቶች በእሳት አቃጥለዋል!!! ይህ የፋሽስቱ ስርዓት ሆን ብሎ የብሔር ግጭት እንዲቀሰቀስ አስቦ እና አቅዶ ያደረገው ነው!! በዚህ ዘረፋና ማውደም የኦሮሚያ ክልል ፈንታሌ ወረዳ ማህበረሰብ እንደማህበረሰብ እንዲሳተፍበት ሙከራ ተደርጓል። በዚህ አንተባበርም ያሉ የወረዳው ወጣቶችና ሚሊሻዎች እንደታሰሩ ዛሬ መረጃዎች ደርሰውኛል። ይህ የሚያሳየው የአማራና ኦሮሞ ማህበረሰብ መቼም ቢሆን ሊጋጭ የማይችል፤ አንዱ ላንዱ መከታ እንጂ ስጋት ሊሆን እንደማይችል ነው። በወለጋም የአማራን መገድልና መዘረፍ የተቃወሙ ኦሮሞዎች ከኦሮሙማው ሀይል ሸሽተው በአማራ ክልል ቡሬ የተፈናቃዮች ካንፕ ይገኛሉ።
በነገራችን ላይ እንደዚህ ብሔር ተኮር ግጭት እንዲቀሰቀስ ታቅዶ በኦሮሞ ልዩ ዞን ያሉ ሚሊሻዎችን በሸዋሮቢት፣ ራሳ እና ዙሪያ ተመሳሳይ ትንኮሳ ሲፈፅሙ ከርመዋል!! ይህም ቢሆን ከብሔረሰብ ዞን ይህን የሚቃወሙ በርካታ ኦሮሞች እንዳሉ ይታወቃል።
ይህንን በሚገባ የተረዳው የአማራ ህዝብ ጉዳዮችን በብልሓት ይዞት ይገኛል!! ለማንኛውም ብሔርን ከብሔር በማጋጨት የሚቀጥል ስልጣን በጭራሽ አይኖርም!!!

ዜና መካነሰላምበመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም በሚገኘው ዋለልኝ መኮንን ካምፖስ ተከዝኖ የነበረው የመከላከያ ሰራዊት የመሳሪያ ድፖ በፋኖ እና በመካነሰላም ህዝብ እጅ ገብቿል።ህዝቡ አሁን...
23/09/2023

ዜና መካነሰላም

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም በሚገኘው ዋለልኝ መኮንን ካምፖስ ተከዝኖ የነበረው የመከላከያ ሰራዊት የመሳሪያ ድፖ በፋኖ እና በመካነሰላም ህዝብ እጅ ገብቿል።

ህዝቡ አሁን መሳሪያውን በስም መዝገብ ተሰልፎ እየተከፋፈለው ነው።
በአማራ ክልል በዚህ ሰዓት ያልታጠቀ፣ ቁመህ ጠብቀኙን ጥሎ አማርጦ ክላሽ፣ ክላሽ የነበረው ስናይፐር እየታጠቀ ነው።

እድሜ ለአብይ አህመድ 60 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ በራሱ እየሰለጠነ ወታደር እየሆነ ነው።

ሀገር መሪዋን ትመስላለች ማለት አሁን ነው!⛔️👉ውድ መኪና ለምታሽከረክሩ የጥንቃቄ መልእክት ከተደራጁ ዘራፊዎች እራሳችሁን ጠብቁ ።[ ምን ጉድ ነው ይሄ ደግሞ ⁉️ ተጠንቀቁ❗️ ተጠንቅቀንስ⁉️...
22/09/2023

ሀገር መሪዋን ትመስላለች ማለት አሁን ነው!

⛔️👉ውድ መኪና ለምታሽከረክሩ የጥንቃቄ መልእክት ከተደራጁ ዘራፊዎች እራሳችሁን ጠብቁ ።
[ ምን ጉድ ነው ይሄ ደግሞ ⁉️ ተጠንቀቁ❗️ ተጠንቅቀንስ⁉️ ]
አዲስ አበባ ረቡዕ መስከረም 9/2015 አመሻሽ ላይ ይሄ ሆነ
*************************************************,*
👇
ፌደራል ፖሊስ ነን የሚሉ ሰዎች ከትራፊቅ ፖሊስ ጋር በመተባበር ኡስታዝ አቡበከርን አስቆሙት። «በመኪና ስርቆት ወንጀል ተጠርጥረሃል፤ የምትነዳው V8 መኪና የተሰረቀ ነው። ፖሊስ ጣቢያ ሂድ!» አሉት። ኡስታዝም የማጭበርበር ወንጀል መሆኑን ፈጥኖ በመረዳት ወደ ቤተሰብ ደውሎ አሳወቀ፤ ቤተሰብም በፍጥነት መጡለት ።

ከዚያም ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ወደ ሚገኘው ፖሊስ መምሪያ ይዘውት ሄዱ። ፌደራል ፖሊስ ነን ያሉት ግለሰቦች ሐሰተኛ መታወቂያቸውን ለፖሊሶች በማሳየት ኡስታዝ አቡበከርን እና መኪናውን ለፖሊስ መምሪያው አስረክበው ሄዱ።

ከለሊቱ 6 ሰዐት ሲሆን እነዚሁ አካላት ወደ ፖሊስ መምሪያው በመምጣት ተረኛ ፖሊሱን "ወንጀለኛው ፌደራል ፖሊስ ጋር ይፈለጋልና ስጡን!" አሏቸው። ፖሊሱም ደብዳቤ ካላመጣችሁ አንሰጥም የሚል ምላሽ ሰጣቸው።

አሳልፎ ቢሰጣቸው ኖሮ ኡስታዝን ገድለው መኪናውን ዘርፈው ይሰወሩ ነበር።

ትናንት ከሰዐት አከባቢ እነዚሁ አካላት ከለቡ ፖሊስ ጣቢያ ደብዳቤ በማምጣት ከሳሽ የሚገኘው ለቡ ፖሊስ ጣቢያ ነው በማለት ወደ ለቡ ፖሊስ ጣቢያ ወሰዱት።

ቤተሰብ የመኪናውን ሊብሬ ይዞ መንገድ ትራንስፖርት በመሄድ ሲያጣራ የመኪናው ሊብሬ በሌላ ሰው ስም ተቀይሯል።

ጉዳዩ አደገኛ የሆነ ሰንሰለት ያለበት ማጭበርበር ወንጀል መሆኑን በመረዳት ጉዳዩ ወደ ፌደራል ፖሊስ ወደ ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች እንዲደርስ ተደረገ።

መረጃው ወደ ሪፐፕሊካን ጋርዶች ሲደርስ የለቡ ፖሊስ ጉዳዩ እኔን አይመለከተኝም በማለት ወደ ፔፕሲ ፋብሪካ ጎተራ ወደ ሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ እንዲሄድ ተደረገ።

የፌደራል ፖሊስ አባላት ጎተራ ፖሊስ መምሪያ መጥተው ጉዳዩን ሲመረምሩ ፌደራል ፖሊስ ነን ያሉ አካላት ፌደራል ፖሊስ አባል እንዳልሆኑ እንዲሁም መኪናችንን ተሰርቀናል ብለው ሐሰተኛ ሊብሬ ያሰሩ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ።

ኡስታዝ አቡበክር ሑሴን እንዲፈታ ተደረገ።

አሁን ጥያቄው የመኪና ሊብሬውን ማን ስሙን ቀየረ።
የእነዚህ ወንጀለኞች ሰንሰለት እስከምን ድረስ ነው? የሚለው ሲሆን በቀጣይ ፖሊስ የሚያጣራው ሆኖ ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን ትናንት ሀሙስ ይህንን አስታውቋል።

21/09/2023

ለኦነጉ አብይ አህመድ ገዳይ ስራዊት በሸክም ከጫጫ ደብረብርሃን ስንቅ እያመላለሳችሁ ያላችሁ የብልፅግና ሎሌዎች:-

1.አቶ ንብርት አይነለም ወጣት ሊግ ሀላፊ
2.አቶ ይታያል ቢያዝን ወጣት ሊግ ም/ሀላፊ
3.አቶ እንግዳ ሰብሳቢ ሠላምና ፀጥታ መ/ሀላፊ

ለአሁኑ ስማችሁን ነው ያወጣነው፤ በቀጣይ ፎቷችሁን ከነ ስልክ ቁጥራችሁ ለህዝብ ይፋ እናደርጋለን። ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ!

የደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር የማያዋጣህን የባንዳ ተግባር ባትጀምር መልካም ነው!የደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ተመላሽ ሰራዊት እና የቀድሞው ሰራዊት አባላትን ተመዝገቡ ...
21/09/2023

የደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር የማያዋጣህን የባንዳ ተግባር ባትጀምር መልካም ነው!

የደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ተመላሽ ሰራዊት እና የቀድሞው ሰራዊት አባላትን ተመዝገቡ በማለት በምትመለከቱት መልኩ ማስታወቂያ አውጥቷል።

የመጨረሻዋ የጣር ሰዓት ላይ የሚገኘውን አገዛዝ ለመጨረሻ ጊዜ ለመገርሰስ የሸዋ ፋኖ ከሌሎች የትግል ጓዶቹ ጋር በመሆን በሚዋደቅባት በሸዋ ምድር ላይ ተቀምጦ የባንዳነት ተግባር እየፈጸመ ያለው የሰሜን ሸዋ ከተማ አስተዳደር በህዝብ ላይ እየፈጸመ ካለው ግፍ እና በደል እንዲቆጠብ በተደጋጋሚ ቢነገረውም ሊያቆም ግን አልቻለም ሲሉ ምንጮች ገልጸዋል።

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ለቀድሞ የሰራዊት አባላት እና ተመላሽ የሰራዊት አባላት እንዲመዘገቡ እና የባንዳነት ስራ እንዲሰሩ በአስተዳደሩ በኩል የምዝገባ ማስታቂያ ወጥቷል።

እንደ መረጃ ምንጮች ዘገባ የደብረብርሀን ከተማ አስተዳደር እና እና የከንቲባ ጽ/ቤት እነዚህን የቀድሞ የሰራዊት አባላት የተለያዩ ጥቅማጥቅም እና ገንዘብ እንዲሰጣቸው በማድረግ እና በመደለል ፋኖ እያደረገ ያለውን ትግል ለመቀልበስ እንዲሁም ትግሉን እንዳይደግፉ ለማድረግ ለባንዳነት ስራ እየጋበዟቸው እንደሆነ ለመረዳት ችለናል።

በመሆኑም ለመላው የሸዋ የቀድሞ የሰራዊት አባላት እና የተመላሽ ሰራዊት አባላት በሙሉ ይህንን አስነዋሪ ተግባር ከመፈጸም እንድትታቀቡ እና ፋኖ እያደረገ ያለውን የህልውና ትግል እንድትደግፉ ስንል እናሳስባለን ሲሉ መረጃውን ያደረሱን አካላት ጨምረው ገልጸዋል።

የሐዋሳ ተወላጁ ኮሜዲያን ቢኒ ዳና!=========ኢትዮጵያ እንድትተርፍ የሚፈልጉ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ከአማራ ህዝብና ከፋኖ ጎን ናቸው!
21/09/2023

የሐዋሳ ተወላጁ ኮሜዲያን ቢኒ ዳና!
=========
ኢትዮጵያ እንድትተርፍ የሚፈልጉ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ከአማራ ህዝብና ከፋኖ ጎን ናቸው!

21/09/2023

በመተከል ግልገል በለስ ከተማ በሚገኘው ልጉዲ የጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ ውስጥ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ከመቶ አለቃ እስከ ሻለቃ ያሉ በርካታ የመከላከያ መኮንኖች ትጥቃቸውንና ሞባይላቸውን ተቀምተው በፋብሪካው ውስጥ ታጉረው በርሃብ እየተቀጡ ይገኛል ።

Via: ተስፋየ ወ/ስላሴ

በአዲስ አበባ ሰማይ ስር!ኢምፔሪያል አስፓልት እና ድልድይ ስርፋኖ አለን!በሁሉም የአዲስ አበባ አካባቢዎች ይቀጥላል...!
21/09/2023

በአዲስ አበባ ሰማይ ስር!

ኢምፔሪያል አስፓልት እና ድልድይ ስር

ፋኖ አለን!

በሁሉም የአዲስ አበባ አካባቢዎች ይቀጥላል...!

የሸዋ ፋኖ ዋና አዛዥ ጀግናው አርበኛ መከታው ማሞ!💪💪💪
21/09/2023

የሸዋ ፋኖ ዋና አዛዥ ጀግናው አርበኛ መከታው ማሞ!

💪💪💪

በአዲስ አበባ ሰማይ ስር!በመሀል ካዛንቺስ!ፋኖ!ይቀጥላል...
21/09/2023

በአዲስ አበባ ሰማይ ስር!

በመሀል ካዛንቺስ!

ፋኖ!

ይቀጥላል...

በአዲስ አበባ ሰማይ ስር!ቦሌ ሚካኤል ብረታ ብረት አጥር ላይ እና ከግሎባል ሆቴል ከፍ ብሎ ወደ መስቀል ፋላወር በሚወስደው ድልድይ ስርፋኖ አለን ብለዋል!ይቀጥላል.....
21/09/2023

በአዲስ አበባ ሰማይ ስር!

ቦሌ ሚካኤል ብረታ ብረት አጥር ላይ እና ከግሎባል ሆቴል ከፍ ብሎ ወደ መስቀል ፋላወር በሚወስደው ድልድይ ስር

ፋኖ አለን ብለዋል!

ይቀጥላል.....

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ እየተሰጠ ነውየአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ ...
20/09/2023

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ እየተሰጠ ነው

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያ፣ ባህላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ነው የተባለው፡፡

ተማሪዎቹ በበኩላቸው አማርኛ ቋንቋ ከማወቅ በተጨማሪ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ህዝቡን እና የኢትዮጵያን ባህል ማየት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል፡፡

ተጨማሪ የአፍሪካ ቋንቋዎችን የመማር ፍላጎት እንዳላቸውም ተናግረዋል፡፡

ከአማርኛ በተጨማሪ በአፍሪካ ከፍተኛ ተናጋሪ ያለው የስዋሂሊ ቋንቋ በሞስኮ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን ስፑትኒክ አፍሪካ ዘግቧል፡፡

ፋኖ እኮ በፍቅር ነው የሚማርከው==========በአንዳንዶቹ በፋኖ ጀግንነት ይማረካሉ፣ አንዳንዶቹ በአተኳኮሳቸው ይማረካሉ። ብቻ በፋኖ የማይቀና፣ የማይንበረከክ የለም። እራሱ አብይ አህመድ በ...
20/09/2023

ፋኖ እኮ በፍቅር ነው የሚማርከው
==========
በአንዳንዶቹ በፋኖ ጀግንነት ይማረካሉ፣ አንዳንዶቹ በአተኳኮሳቸው ይማረካሉ። ብቻ በፋኖ የማይቀና፣ የማይንበረከክ የለም። እራሱ አብይ አህመድ በፋኖ ጀብዱ ሳይማረክ ሳይቀና አልቀረም።

ብቻ የፋኖ ምርኮኛ ብዙ ነው።
ሸዋ አናብስት ፋኖዎች የአማራ ክልል አድማ ብተና ፖሊስ ከፍተኛ አመራር ኮሎኔል አማረን ማርከው በምታዩት መልኩ ቃል እየተቀበሉት ነው።!

ጅል ያሬድ በቁጥጥር ስር ውሏል የሚል መልካም ዜና እየሰማን ነው!
02/09/2023

ጅል ያሬድ በቁጥጥር ስር ውሏል የሚል መልካም ዜና እየሰማን ነው!

አይ አለመታደል!😀😀አቶ ኢሳያስና ሳልቫኪር እጅ ለእጅ ተያይዘው ከፊት ይሄዳሉ። አብይ ከኋላ በርቀት አጮልቆ ያያቸዋል። ''ይሄኔ በአቶ ኢሳያስ እጅ ውስጥ የሚገኘው የእኔ እጅ ይሆን ነበር?!'...
24/08/2023

አይ አለመታደል!
😀😀

አቶ ኢሳያስና ሳልቫኪር እጅ ለእጅ ተያይዘው ከፊት ይሄዳሉ። አብይ ከኋላ በርቀት አጮልቆ ያያቸዋል። ''ይሄኔ በአቶ ኢሳያስ እጅ ውስጥ የሚገኘው የእኔ እጅ ይሆን ነበር?!'' አይነት ቁጭት ያለበት አስተያየት ይመስላል😜😀🤣 ባለፈው ግብጽ በነበረው ቆይታ አብይ አቶ ኢሳያስ ያረፉበት ሆቴል ድረስ ሄዶ ሎቢ ጠብቆአቸው ሰላምታ ለማቅረብ እንደመጣ ገልጾ ዘሎ የተጠመጠመባቸው አጋጣሚ አስጋራሚ ነው። እንደኢሳያስ አይነት ወዳጅ ማጣት ለአብይ የኪሳራዎች ሁሉ ቁንጮ ነው።
😀😀😀

Via: መሳይ መኮንን

ከአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ ጠቅላይ ግዛት  የተሰጠ መግለጫ በቀን 19/12/2015 ዓ.ም የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ ከመ...
24/08/2023

ከአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ ጠቅላይ ግዛት የተሰጠ መግለጫ

በቀን 19/12/2015 ዓ.ም የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ለመከራ እና ለእልቂት መዳረጉን ከግምት ውስጥ አስገብቶ ህዝብን ከማወያየት እና መፍትሔውን ከማፈላለግ እና ከህዝብ ጎን ከመቆም ይልቅ ወክለነዋል የሚሉትን ህዝብ ለተደጋጋሚ እልቂት፣ ግፍ እና መከራ አሳልፈው በመስጠት ከትክክለኛ ህዝብ ፍላጎት እና ጥያቄ ይልቅ ለአንድ ፖርቲ ስርዓት በማጎብደድ በአማራ ክልል የሚደረገው የምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ስላቅ በአስቸኳይ እንዲቆም የአማራ ፋኖ ያስጠነቅቃል፡፡

ህዝብ እና የብልፅግና አመራር ሊገናኙ በማይችሉበት ሁኔታ ተለካይተዋል ክልሉንም በወታደራዊ አገዛዝ ስር ወድቆ ባለበት የአማራ ብልፅግና የሙታን ስብስብ እራሱን የምክር ቤት ተወካይ በማድረግ የሚያቀርበው የተሳሳተ ትርክት ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም፡፡

የአማራ ምክር ቤት አባላትም ህዝብን ለአንድ ሰከንድም እንኳን አወያይታችሁ የማታውቁ የህዝቡን ፍላጎት እና ምሬት/ብሶት/ የማታውቁ የህዝባችንን እንግልት፣ የጅምላ ሞት፣ ስደት፣ መፈናቀል፣ የመሰረተ ልማት እጦት፣ የኑሮ ውድነት፣ የአርሶ አደሩ የማዳበሪያ እጦት፣ በመንግስት መዋቅር የሚደረገው ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ የማያሳስባችሁ ከህዝብ እንደራሴነት ይልቅ የመንግስት ካድሬነት የተጠናወታችሁ በአማራ ህዝብ ላይ የምታደርጉት የማስመሰል አካሄድ መታረም ይኖርበታል፡፡ ይህንን የማታደርጉ ከሆነ የአማራ ክልል ምክር ቤት በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ ላይ የምትገኙ ማናቸውም የምክር ቤት አባላት ላይ የአማራ ፋኖ እናንተን በግልም ሆነ በቡድን በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ላለው እልቂት እና መከራ ተጠያቂ አድርጎ ይቆጥራል፡፡

ስለሆነም አማራ በአሁኑ ሰዓት አለኝ የኔ የሚለው የብልፅግ የሚባል ድርጅትም እናና ተወካይ የሌለው ሲሆን ይህ እየታወቀ በንቀትና በድፍረት በማስመሰል የሚደረግ ነገር ከባድ ዋጋ እንደሚያስከፍል ታውቆ በአስቸኳይ እንድታቆሙ እናሳስባለን በታሪካችሁ ለመጀመሪያ ጊዜም ቢሆን ከራሳችሁ ታርቃችሁ ለአማራ ህዝብ እንድትታመኑለት እንመክራለን፡፡ ይህንን ባላደረጉ ላይም ከካዳችሁት ህዝብ ጎን በመቆም እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።

የአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዋና አዛዥ ራስ መከታው ማሞ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አፄ ሚኒልክ ብርጌድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share