Dilla zuria worda police office

  • Home
  • Dilla zuria worda police office

Dilla zuria worda police office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dilla zuria worda police office, Media/News Company, .

የዲላ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በማድረግ ላይ ይገኛል።      በግምገማ የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች እና ከዞን ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው በጋራ የ...
02/08/2024

የዲላ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በማድረግ ላይ ይገኛል። በግምገማ የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች እና ከዞን ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው በጋራ የግምገማውን መድረክ እየመሩ እንደምገኙ ለማወቅ ተችለዋል። ዲላ ዙርያ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት

25/07/2024

02/07/2024
በገደኦ ዞን በዲላ ዙራ ወረዳ ፓሊስ ህገወጥ ኮንትሮባንድ መያዙ ተገለጸ።በቀን 24/10/2016 ዓም አሳቻ ክትትልና ቁጥጥር የዲላ ዙርያ ወረዳ ፓሊሰ በማድረግ በህገወጥ ሁነታ በባለ2/ሁለት /...
02/07/2024

በገደኦ ዞን በዲላ ዙራ ወረዳ ፓሊስ ህገወጥ ኮንትሮባንድ መያዙ ተገለጸ።

በቀን 24/10/2016 ዓም አሳቻ ክትትልና ቁጥጥር የዲላ ዙርያ ወረዳ ፓሊሰ በማድረግ
በህገወጥ ሁነታ በባለ2/ሁለት /ጎማ በምተር ሳይክል ተጭነው ስመላሌስ የነበረውን
የተለያዩ የልባሽ ጨርቅ፡የተለያዩ ጫማወች በግምት ሦስት መቶ ሺ ልሸጥ የምችል ንብረት
ተይዘው ለኢትዮጵያ ጉምርክ ለጭጩ ጣብያ
የታያዜውን ማስረከቡን የዲላ ዙርራ ወረዳ ፖሊስ
የልማት ዕቅድ አመራር የሆኑት ም/ኢ/ር ማቴዎስ ድዶ ገለጹ።

በደቡብ ኢትዮጵያ  በገደኦ ዞን በዲላ ዙራ ወረዳ የ6ኛ ክፍል የክልላው ፈተና ስካሄድ  የነበረው በሰላማው ሁነታ ተጀምሮ  የነበረው በ13/10/2016 ዓም ያለምንም እንከን መፈጸሙን የዲላ ዙ...
20/06/2024

በደቡብ ኢትዮጵያ በገደኦ ዞን በዲላ ዙራ ወረዳ
የ6ኛ ክፍል የክልላው ፈተና ስካሄድ የነበረው በሰላማው ሁነታ ተጀምሮ የነበረው
በ13/10/2016 ዓም ያለምንም እንከን መፈጸሙን የዲላ ዙራ ወረዳ አዛዥ የሆኑት ምኢር መሰለ
ወንዱ ገልጸዋል ስል የዲላ ዙራ ወረዳ ፖሊስ የህዝብ ግነኝነት ዋ/ ስ/ አ ም/ኢ እስጢፋኖስ ቁጠ ገለጸ።

በዲላ ዙርያ ወረዳ በ6ቱ  ክላስተር በቀን 12/10/2016 ዓም የ6ኛ  ክልላው ፈተና የመጄመርያ ዙር በሰላማው ሁነታ ተጀመረ ተባለ።
19/06/2024

በዲላ ዙርያ ወረዳ በ6ቱ ክላስተር በቀን 12/10/2016 ዓም የ6ኛ ክልላው ፈተና የመጄመርያ ዙር በሰላማው ሁነታ ተጀመረ ተባለ።

በጌዴኦ ዞን በዲላ ዙርያ ፖሊስ አመራሮችና አባላቶች በሚችለ ሲሶታ ቀበለ ለትራፍክ እይታ የምጋርዱ የመንገድ ዳር ከሌላዎችን ማንሳቱን ገለጸ።ሴኔ 10/10/2016 ዓ/ም ( ዲ/ዙ/ወ/ፖ በመንገ...
17/06/2024

በጌዴኦ ዞን በዲላ ዙርያ ፖሊስ አመራሮችና አባላቶች በሚችለ ሲሶታ ቀበለ ለትራፍክ እይታ የምጋርዱ የመንገድ ዳር ከሌላዎችን ማንሳቱን ገለጸ።

ሴኔ 10/10/2016 ዓ/ም ( ዲ/ዙ/ወ/ፖ በመንገድ ዳር የትራፍክ አደጋ ልያስከስቱ(ልያዳርጉ) የምችሉትን የመንገድ ዳር
የበቀሉትን ዛፎችን የማጽዳት እንቅስቃሰ መጀመሩን የዲላ ዙርያ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ም/ኢ/ር መሠለ ወንዱ ገልጸዋል።
የዲላ ዙሪያ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት እና ፖሊስ በጋራ በመሆን ለእይታ የምጋርዱ ዛፎችን በጋራ በመመንጠር ለትራፍክ ፍሰት ለማሳለጥ ጠቀመታ እንዳለው ተመልክተዋል ።

ዜገባው የዲላ ዙርያ ወረዳ ፖሊስየህዝብ ግኑኝነት ዋና የስራ ህደት ም/ ኢ/እስጥፋኖስ ቁጤ ገለጹ።

02/05/2024
ጥር 25/2016ዓም በገደኦ ዞን በዲላ ዙርያ የገደኦ ብሄር የዘመን መለወጫ የሆነው የደራሮ ክብረ በዓል በሰላማው ሁነታ የተሳካ እንድሆን የፓሊስ እገዛ አስፈላግ በመሆኑ በማመን የዲላ ዙርያ ...
02/02/2024

ጥር 25/2016ዓም በገደኦ ዞን በዲላ ዙርያ የገደኦ ብሄር የዘመን መለወጫ የሆነው የደራሮ ክብረ በዓል በሰላማው ሁነታ የተሳካ እንድሆን የፓሊስ እገዛ አስፈላግ በመሆኑ በማመን የዲላ ዙርያ ወረዳ ፓሊስ አዛዠ ም/ኢ መሠለ ወንዱ ጠቅላላ አባሎች በተመደቡቤት ተግተው ጥበቃ ማከናወን አንዳለባቸው ለጠቅላላ አባሎች ገለፃ በቀን 24/2016ዓም ሰተዋል።

06/01/2024

አንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለ2016/ዓም ለጋና ለልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለን በዓሉ የሰላም የብሮነት የእኩልነት አንዳችን ለአንዳችን የምንተሳሴብበት እንድሁም ወነጀልን በመጥላት ህጋው ተግባር ፈፃምወች እንሁን ይላል የዲላ ዙርያ ፖሊሲ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dilla zuria worda police office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share