clickhabesh

clickhabesh Ethiopian News and Views

የዝቋላ ገዳም አባቶች አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ❗️ገዳሟ አገልጋይ መነኮሳት በአሳቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ሳያንስ የገዳሟ ንብረት ሙሉ በሙሉ በመዘረፉ ምክንያት አገልጋይ መነኮሳት ከፍተኛ ችግር ላ...
13/03/2024

የዝቋላ ገዳም አባቶች አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ❗️ገዳሟ አገልጋይ መነኮሳት በአሳቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ሳያንስ የገዳሟ ንብረት ሙሉ በሙሉ በመዘረፉ ምክንያት አገልጋይ መነኮሳት ከፍተኛ ችግር ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል:: የዝቋላ ገዳም አባቶች የዕርዳታ ጥሪ ቆይታ ከአባ እርገተ ዘ ኢየሩሳሌም ጋር
https://youtu.be/ShjQGlwMA7Q
ሼር በማድረግ ይተባበሩን🙏

እባክዎን አፋልጉን ይላሉ ቤተሰቦቿ!የ9 ዓመቷ ታዳጊ ህፃን ሃይማኖት ካሳው በምትኖርበት ፅፋት ከተማ (ሰሜን እስራኤል ) ከአዲስ ገቢዎች መኖሪያ ከእሁድ ጀምሮ ኮቴዋ ጠፍቷል:: እንደ እስራኤል...
27/02/2024

እባክዎን አፋልጉን ይላሉ ቤተሰቦቿ!
የ9 ዓመቷ ታዳጊ ህፃን ሃይማኖት ካሳው በምትኖርበት ፅፋት ከተማ (ሰሜን እስራኤል ) ከአዲስ ገቢዎች መኖሪያ ከእሁድ ጀምሮ ኮቴዋ ጠፍቷል::

እንደ እስራኤል ፖሊስ መረጃ ህፃን ሃይማኖት ካሳው ለመጨረሻ ጊዜ በአዲስ ገቢዎች የመኖሪያ ማእከል ስትገባ በሴኩሪቲ ካሜራ እንደታየች የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ከእለተ እሁድ ጀምሮ በመልቀቅ ከዛም ኮቴዋ የውሃ ሽታ እንደሆነ ገልፀዋል::

ታዳጊ ህፃን ሃይማኖት ካሳው የ9 ዓመት ህፃን ልጅ ከመሆኗም ባሻገር የመጨረሻ የሴኩሪቲ ካሜራው ምስል እንደሚያሳየው ከሆነ ወደ መኖሪያ ኮምፖውንዷ ስትገባ ስለሚያሳይ ፍለጋውን ውስብስብ አድርጎታል ተብሏል! የእስራኤል ሀገር ፖሊስና በጎ አድራጎት ተቋማትና ዜጎች በአየር እና በምድር ከእሁድ ጀምሮ አሰሳ ላይ መሆናቸውን እንዲሁም በታላላቅ የሀገሪት የመገናኛ አውታሮች በሰፊው እየተዘገበና የማህበረሰቡ እርብርብ እየተጠየቀ ይገኛል::

ታዳጊ ህፃን ሃይማኖት ካሳው ቧርቃ ያልጨረሰች ታዳጊ ልጅ ናት ! እባካችሁ ማንኛውም መረጃ ያለው ሰው ለእስራኤል ፖሊስ 100 ብሎ በመደወል መረጃ ያድርሰን ሲሉ ይማፀናሉ ቤተሰቦቿ:: እባክዎን ሼር በማድርግ ላልሰማ ያሰሙ🙏

በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከሳሲት በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ ጋውና በተባለ አከባቢ የካቲት 11/2016 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ በተከታታይ ሰባት ግዜ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ልጃቸውን ክርስትና አስነስተው...
23/02/2024

በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከሳሲት በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ ጋውና በተባለ አከባቢ የካቲት 11/2016 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ በተከታታይ ሰባት ግዜ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ልጃቸውን ክርስትና አስነስተው ከቤተክርስቲያን ሲመለሱ የነበሩ እና የክርስትና አነሳስ ስርዓቱን ታድመው ሲመለሱ የነበሩ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮችን ጨምሮ ከ30 በላይ ንፁኋን መገደላቸውን የአማራ ድምፅ ሚድያ ከጥቃቱ የተረፉ ሰዎችን በማነጋገር በዕለቱ ዘግቦ ነበር።

የድሮን ጥቃቱ በተፈፀመበት ዕለት የተቀረፀ ተንቀሳቃሽ ምስል ተለቋል።
📷 ምስሉን ይመልከቱ👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/DJEthiopian

በአማራ ህዝብ ላይ የታቀደው የዘር ማጠፋት ዘመቻ ከቤት ለቤት ግድያ አልፎ በድሮን እና በከባድ ሜካናይዝድ የጦር መሳሪያዎች ታግዞ እየተፈፀመ ነው። መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይመልከ...
21/02/2024

በአማራ ህዝብ ላይ የታቀደው የዘር ማጠፋት ዘመቻ ከቤት ለቤት ግድያ አልፎ በድሮን እና በከባድ ሜካናይዝድ የጦር መሳሪያዎች ታግዞ እየተፈፀመ ነው። መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይመልከቱ። https://t.me/DJEthiopian

16/02/2024
ይህ ስርዓት አማራን እና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ተግቶ ይሰራል! እብደቱም ቀጥሏል... የሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊዋ ወደ አገር እንዳይገቡ ተከልክለው Deport የተደረጉባት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክር...
06/02/2024

ይህ ስርዓት አማራን እና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ተግቶ ይሰራል! እብደቱም ቀጥሏል...
የሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊዋ ወደ አገር እንዳይገቡ ተከልክለው Deport የተደረጉባት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን "አሁንስ በቃኝ" ትላለች ወይስ ተመርጦ የሚላክላትን የአብይን አዲስ አገልጋይ በምትካቸው ትሾማለች ? ህዝቤ ሆይ የችግሩ መፍትሄ ፋኖ እና ፋኖን ማጠናከር ብቻ ነው::

ETHIOPIANDJ | የአብይ አህመድ የሪፐብሊካን ጋርዶች ፋኖን ተቀላቀሉ! ኮማንዶዎቹ መልዕክትም አላቸው። ብልፅግና አማራን የእንደራደር ተማፅኖ አስተላለፈ።
05/02/2024

ETHIOPIANDJ | የአብይ አህመድ የሪፐብሊካን ጋርዶች ፋኖን ተቀላቀሉ! ኮማንዶዎቹ መልዕክትም አላቸው። ብልፅግና አማራን የእንደራደር ተማፅኖ አስተላለፈ።

Ethiopiandj is your Ethiopian news, entertainment, music website. We provide you with the latest breaking news and videos straight from the entertainment ind...

ደብረ ታቦር ከተማ የእቴጌ ጣይቱ መታሰቢያ ሀውልት ተመረቀ!
03/02/2024

ደብረ ታቦር ከተማ የእቴጌ ጣይቱ መታሰቢያ ሀውልት ተመረቀ!

#ታሪክ #ደብረታቦር #እቴጌ #ሀውልት

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ታፈኑ! በፓርላማው ውስጥ አዲስ የጅምላ መቃብር ተገኘ! ህወሃት ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ጥሪ አቀረበች!https://youtu.be/cfrcKS-PKsA
01/02/2024

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ታፈኑ! በፓርላማው ውስጥ አዲስ የጅምላ መቃብር ተገኘ! ህወሃት ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ጥሪ አቀረበች!
https://youtu.be/cfrcKS-PKsA

ጃንሆይ! ይህ የጥበብ ስራ በአርቲስት ታቫሬስ ስትራቻን 21 ኛው ክፍለ ዘመን የሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ የመጨረሻው እራት አምሳያ የተሰራ ነው። ከ 17ኛው ክ/ዘመን እስከ ዛሬ ድረስ ታላቅ አስተዋፅ...
01/02/2024

ጃንሆይ!

ይህ የጥበብ ስራ በአርቲስት ታቫሬስ ስትራቻን 21 ኛው ክፍለ ዘመን የሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ የመጨረሻው እራት አምሳያ የተሰራ ነው።

ከ 17ኛው ክ/ዘመን እስከ ዛሬ ድረስ ታላቅ አስተዋፅዖ ላበረከቱ 12 ጥቁር ሰብዕናዎች የተሰራ መታሰቢያ ሐውልት ነው።

ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በክብር ከ12ቱ መካካል አንዱ ሆነው ይገኙበታል !

አማራና ትግራይ በድርቅ  በርሃብና በጦርነት እያለቁ ነው ተባለ!https://youtu.be/nBf3p3pW3OE
31/01/2024

አማራና ትግራይ በድርቅ በርሃብና በጦርነት እያለቁ ነው ተባለ!
https://youtu.be/nBf3p3pW3OE

voice of ethiopia ክርስቲያን ታደለ እና  ዮሃንስ ቧያለው ለቅድመ ድርድር ከአሰቃቂው እስር ቤት ተዛወሩ! የጋዜጠኛው አሟሟት።
30/01/2024

voice of ethiopia ክርስቲያን ታደለ እና ዮሃንስ ቧያለው ለቅድመ ድርድር ከአሰቃቂው እስር ቤት ተዛወሩ! የጋዜጠኛው አሟሟት።

#ክርስቲያንታደለ #ዮሃንስቧያለው

Voice Of Ethiopia Human Rights, Dr Mehari Fisseha እስራኤል - ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን  ባስቸኳይ ለቃችሁ ውጡ ስትል ዓለም አቀፉ ህግ ምን ይላል? የሚለውን ከፕ...
28/01/2024

Voice Of Ethiopia Human Rights, Dr Mehari Fisseha እስራኤል - ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ባስቸኳይ ለቃችሁ ውጡ ስትል ዓለም አቀፉ ህግ ምን ይላል? የሚለውን ከፕሮፌሰር ዶ/ር መሐሪ ፍስሃ ጋር ቆይታ አድርገናል ይከታተሉን
https://youtu.be/74dZ9zxPVSc?si=4JFrRjftIcp8jIK0

በሰሜኑ ጦርነት ኦሮሚያ ሀገር የመሆን ዕቅዷን እያፋጠነች ነው ተባለ:: ቤተክርስቲያኗ ተቃጠለች! የመቀሌው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ እና ፍጥጫ » https://youtu.be/ZwKtQ4WAobM...
28/01/2024

በሰሜኑ ጦርነት ኦሮሚያ ሀገር የመሆን ዕቅዷን እያፋጠነች ነው ተባለ:: ቤተክርስቲያኗ ተቃጠለች! የመቀሌው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ እና ፍጥጫ » https://youtu.be/ZwKtQ4WAobM?si=NKN7w7P4ihXngbb3

    መንግስት የሚኮራባቸው ድሮኖች በየቀኑ እየተከሰከሱ ነው አዋሽ አርባ  ማዕከላዊ እስር ቤትን ያስንቃል ተባለ
24/01/2024

መንግስት የሚኮራባቸው ድሮኖች በየቀኑ እየተከሰከሱ ነው አዋሽ አርባ ማዕከላዊ እስር ቤትን ያስንቃል ተባለ

በምስርቅ ጎጃም ዞን በደብረ ማርቆስ ከተማ በቅርብ እቀት በሚገኘው ሊባኖስ እና በዋበል ወረዳ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ተደረገ። በውጊያው የስርዓቱ ጦር ከባድ ኪሳራ ማስተናገዱም ተሰምቷል....

በዉጊያ ከፋኖ ተማረከች ስለተባለችዋ ብረት ለበስ መኪና  ያልተሰሙ አዲስ ነገሮች
24/01/2024

በዉጊያ ከፋኖ ተማረከች ስለተባለችዋ ብረት ለበስ መኪና ያልተሰሙ አዲስ ነገሮች

በአማራ ክልል በሁሉም አቅጣጫ ፋኖዎች አስደማሚ ድል እያገኙ መሆኑ ተዘገበ።  #ፋኖ
23/01/2024

በአማራ ክልል በሁሉም አቅጣጫ ፋኖዎች አስደማሚ ድል እያገኙ መሆኑ ተዘገበ። #ፋኖ

Explore the unwavering spirit of Amhara FANO on our channel. Uncover the stories of resilience, unity, and cultural pride that define this grassroots movemen...

19/01/2024

የተከበራችሁ የደወል ሚዲያ ተከታታዮቻችን በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ እያልን የተለመደው ድጋፋችሁ አይለየን እያልን የበለጠ ጠንክረን ለእናንተ ትኩስ መረጃዎችን እናደርስ ዘንድ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን🙏💚💛❤️ 👉🏽👉🏽 https://youtube.com/?si=aqGV5JDvFmFr2uvN
ይህ መልእክት ከብዙ ምእምናን ይደርስ ዘንድ ሼር በማድረግም ይተባበሩን🙏

የአሳምነው ፅጌ ብርጌድ በአዴት አመራሮችን በቀጥታ አግኝተናቸዋል ይከታተሉን።
18/01/2024

የአሳምነው ፅጌ ብርጌድ በአዴት አመራሮችን በቀጥታ አግኝተናቸዋል ይከታተሉን።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ደረሰበት ዝርዝሩን እነሆ። ኦሮሚያ እንድትለማ ኢትዮጵያ ትድማ የሚል የተደበቀው ሴራ ያለው የወደብ ስምምነት
18/01/2024

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ደረሰበት ዝርዝሩን እነሆ። ኦሮሚያ እንድትለማ ኢትዮጵያ ትድማ የሚል የተደበቀው ሴራ ያለው የወደብ ስምምነት

Ethiopian Airlines DHC-8-400 (ET-AVS, built 2018) sustained substantial damage in a runway excursion during landing at Mekele Airport(HAMK), . The left maing...

በሶስት ወር የፋኖን ሱሪ አስወልቃለሁ ያለው ብልፅግና መሳሪያውን እየጣለ እየፈረጠጠ ነው ተባለ ።  ውንየፋኖ ማስጠንቀቂያ እና የብልፅግና ፕሮፖፋንዳhttps://youtu.be/hCBq8cHwS4...
17/01/2024

በሶስት ወር የፋኖን ሱሪ አስወልቃለሁ ያለው ብልፅግና መሳሪያውን እየጣለ እየፈረጠጠ ነው ተባለ ። ውንየፋኖ ማስጠንቀቂያ እና የብልፅግና ፕሮፖፋንዳ
https://youtu.be/hCBq8cHwS4g

ጥምቀት እና ጎንደር | የመንግስት እና የፋኖ ፍጥጫ በጎንደርbit.ly/42272sK
16/01/2024

ጥምቀት እና ጎንደር | የመንግስት እና የፋኖ ፍጥጫ በጎንደር
bit.ly/42272sK

“በአብይ ቅሌት ግብፅ እጣ ደርሷታል" ግብፅ እጇ ላይ የገባውን እድል በሚገባ እየተጠቀመችበት ነው ይላሉ .. https://bit.ly/3O5pgE1
15/01/2024

“በአብይ ቅሌት ግብፅ እጣ ደርሷታል" ግብፅ እጇ ላይ የገባውን እድል በሚገባ እየተጠቀመችበት ነው ይላሉ ..
https://bit.ly/3O5pgE1

ልዩ ትንታኔ ሶማሊያ ለጦርነት ዝግጁ ነኝ አለች። ፋብሪካ እየዘጋ ሎጂ የምትገነባ የጉድ ሀገር።bit.ly/421pJMZ
15/01/2024

ልዩ ትንታኔ ሶማሊያ ለጦርነት ዝግጁ ነኝ አለች። ፋብሪካ እየዘጋ ሎጂ የምትገነባ የጉድ ሀገር።
bit.ly/421pJMZ

“በአብይ ቅሌት ግብፅ እጣ ደርሷታል" ግብፅ እጇ ላይ የገባውን እድል በሚገባ እየተጠቀመችበት ነው ይላሉ ምሁራን ። ወቅታዊ ትንታኔ
15/01/2024

“በአብይ ቅሌት ግብፅ እጣ ደርሷታል" ግብፅ እጇ ላይ የገባውን እድል በሚገባ እየተጠቀመችበት ነው ይላሉ ምሁራን ። ወቅታዊ ትንታኔ

Ethiopia's agreement with breakaway region Somaliland, seeking port access in exchange for potential sovereignty recognition, could cause upheaval in the Hor...

ዋጋ ያጣው የኢትዮጵያ ፖስፖርት አዲስ በወጣው መመዘኛ በዓለም ላይ የኢትዮጵያ ፖስፖርት ያለ ቪዛ የት የት ሊያስገባን ይችላል? ዝርዝሩን ይመልከቱ https://youtu.be/r4hr9CH3tFo...
14/01/2024

ዋጋ ያጣው የኢትዮጵያ ፖስፖርት አዲስ በወጣው መመዘኛ በዓለም ላይ የኢትዮጵያ ፖስፖርት ያለ ቪዛ የት የት ሊያስገባን ይችላል? ዝርዝሩን ይመልከቱ https://youtu.be/r4hr9CH3tFo?si=R8cGU3i2GCOe-iiQ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when clickhabesh posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share