Dasitaa Tulluu

  • Home
  • Dasitaa Tulluu

Dasitaa Tulluu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dasitaa Tulluu, Digital creator, .

10/01/2024

ባንዳነት በደማቸዉ ነዉ ስንል በምክኒያት ነዉ! ሀገርክ የባህር በር ስላገኘች እንዲ አይንህ ከቀላ ከባንዳነት ባለፈ ምን ይባላል?



10/01/2024

የአማራ ጽንፈኞች ፖለቲካ ሲመዘን


ቅሌት እና ቅለትአይ 😆ቅሌት እንደዚህ አይነት ነገርስ በዘራችሁም አይድረስ!  ጦር ሜዳ የደንበጫ አረቄ እየጠጡ እንደ  #መፎከር ቀላል መስሎዋቸው በ 24 ሰአት ቤተመንግስት እንገባለን ስል የ...
10/01/2024

ቅሌት እና ቅለት

አይ 😆ቅሌት እንደዚህ አይነት ነገርስ በዘራችሁም አይድረስ!

ጦር ሜዳ የደንበጫ አረቄ እየጠጡ እንደ #መፎከር ቀላል መስሎዋቸው በ 24 ሰአት ቤተመንግስት እንገባለን ስል የነበረው #ጃውሳ አሁን ደግሞ ጊዜውን አሳድገውት 1 አመት ውስጥ እንገባለን 🤣ብሎዋል


ጃዊሳ እራሱን በራሱ መብላት ቀጥሎበታል ‼️ከዚህ በፊትም ባለ መግባባት ውስጥ የነበሩ እና በመሃላቸው በርካታ የጥላቻ ድርጊቶች ተፈጥሮ ነበር። መከፋፈሉና አዳዲስ ቡድኖች መፈጠራቸው ቀጥላሏል።...
10/01/2024

ጃዊሳ እራሱን በራሱ መብላት ቀጥሎበታል ‼️

ከዚህ በፊትም ባለ መግባባት ውስጥ የነበሩ እና በመሃላቸው በርካታ የጥላቻ ድርጊቶች ተፈጥሮ ነበር። መከፋፈሉና አዳዲስ ቡድኖች መፈጠራቸው ቀጥላሏል።

ከትላልቅ እስከ ትናንሽ አመራሮች እስከ መታኮስ ደረጃ የደረሰ ግጭትን እያሳለፉ ነው፤የርስበርስ ግጭቱን በተመለከተ ዘመነ እራሱ መናገሩ እና መፍታት አለብን ብሎ ማመፀኑ ተሰምቶ ነበር።

አሁንም በተደጋጋሚ ከፍተኛ መቃረን ውስጥ እንደገቡ እየተናገረ ይገኛል።
ዛሬ የተሰማ አዲስ ነገር ጎጃም የሚገኘው ክንፍ ከፍተኛ ጥል ውስጥ በመግባት ተታኩሰው በርካቶች መገደላቸው እራሳቸው ውጪ ለሚገኙ ወደጆቻቸው አረጋግጠዋል።

የአዲስ አበባን ለዉጥ ከሚያሳዩ ወሳኝ ሰፈሮች አንዱ ፒያሳ ነዉ‼️
29/12/2023

የአዲስ አበባን ለዉጥ ከሚያሳዩ ወሳኝ ሰፈሮች አንዱ ፒያሳ ነዉ‼️


የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በምድራዊ ገነት ወንጪ‼️
29/12/2023

የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በምድራዊ ገነት ወንጪ‼️


ከመቸዉም ጊዜ በላይ ወደ ሀገር ቤት መመለሻዉ ጊዜ አሁን ነዉ‼️
29/12/2023

ከመቸዉም ጊዜ በላይ ወደ ሀገር ቤት መመለሻዉ ጊዜ አሁን ነዉ‼️


ሀገር መሪዋን ትመስላለች!!
29/12/2023

ሀገር መሪዋን ትመስላለች!!


በቃ ወደቀ ሲባል ይሮጣልኋለ ቀረ ሲባል አልፎ ሄዷልደረቀ ሲባል እጅጉን ለምልሟልከሰረ ሲባል በእጥፍ አትርፏልተዓምረኛው ንጉስ አስደንቆናል‼️
29/12/2023

በቃ ወደቀ ሲባል ይሮጣል
ኋለ ቀረ ሲባል አልፎ ሄዷል
ደረቀ ሲባል እጅጉን ለምልሟል
ከሰረ ሲባል በእጥፍ አትርፏል
ተዓምረኛው ንጉስ አስደንቆናል‼️



Trust me this is the right time to come back to your home land‼️
29/12/2023

Trust me this is the right time to come back to your home land‼️


ኢትዮጲያ እውነትም ተለውጣለች፤ውድቅት ለሊቶች የመስሪያ እንጂ የመተኛ የሆኑበት ዘመን አብቅቷል‼️እምቢኝ ለድህነት‼️
29/12/2023

ኢትዮጲያ እውነትም ተለውጣለች፤ውድቅት ለሊቶች የመስሪያ እንጂ የመተኛ የሆኑበት ዘመን አብቅቷል‼️እምቢኝ ለድህነት‼️


ለካ መሪ የጊዜን ዉድነት ሲገነዘብ የዜጎችም የስራ ባህል እንደዚህ ይቀየራል!! #ውድቅት ያልገደበው ትጋት
29/12/2023

ለካ መሪ የጊዜን ዉድነት ሲገነዘብ የዜጎችም የስራ ባህል እንደዚህ ይቀየራል!!
#ውድቅት ያልገደበው ትጋት


29/12/2023

ሌትም ቀንም እንሰራለን

ግልፅ ልዩነት‼️
20/12/2023

ግልፅ ልዩነት‼️

በሰላም መኖር የምትፈልግ ከሆነ ጦርነት እንዳለበት ሰዉ ተዘጋጅተህ መጠበቅ አለብህ‼️
20/12/2023

በሰላም መኖር የምትፈልግ ከሆነ ጦርነት እንዳለበት ሰዉ ተዘጋጅተህ መጠበቅ አለብህ‼️

ኢትዮጵያዊነት ሲታቀፍ፤ ሰው አክባሪነት ሲከበር፤ ወንድማማችነት ሲናኝ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ‼️
20/12/2023

ኢትዮጵያዊነት ሲታቀፍ፤ ሰው አክባሪነት ሲከበር፤ ወንድማማችነት ሲናኝ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ‼️

በዘመነ አብይ የለዉጡ መንገድ ተጀመረ እንጂ አላበቃም‼️ሁሌም ስራ ላይ ነዉ‼️
20/12/2023

በዘመነ አብይ የለዉጡ መንገድ ተጀመረ እንጂ አላበቃም‼️ሁሌም ስራ ላይ ነዉ‼️

20/12/2023

ጊዜው የኢትዪጲያ የብልፅግና ጊዜ ነው! የኢትዮጲያን የብልፅግና ጊዜ ማቆም የሚችል ሀይል የለም!

20/12/2023

20/12/2023

ኢትዮጲያ ትበለፅጋለች፤ አትደፈርም፤ ትሻገራለች!

ኢትዮጲያ በዚህ ሁሉ የአለም ኢኮኖሚ ፈተና ውስጥ ጸንታ መቆም መቻሏ ራሱ ትልቅ ስኬት ነው!!                                                              ...
20/12/2023

ኢትዮጲያ በዚህ ሁሉ የአለም ኢኮኖሚ ፈተና ውስጥ ጸንታ መቆም መቻሏ ራሱ ትልቅ ስኬት ነው!!

ኢትዮጵያ የለችም
20/12/2023

ኢትዮጵያ የለችም


20/12/2023

ለቀጣዩ ትውልድ ነገሮችን ሁሉ አልጋ በአልጋ አድርጎ ማለፍ የሚፈልግ መሪ ነው።

20/12/2023

ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት መሆኗ አይቀሬ ነው!?


20/12/2023

የሚያፈልገን ሰላም እና ልማት ነው።

20/12/2023

መደመር መንገዳችን ፤ ብልፅግና መዳረሻችን!

ህዳር 30 ይካሄዳል ስለተባለፍ ሰልፍ  #ቄሮ ዝምታውን ሰበረበተለይ በአዲስ አበባ ዙሪያ  #በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር ያሉ ቄሮዎች በሰላማዊ ሰልፍ ምክንያት የኦሮሞን  #ህዝብ ስም  #ጥላ...
07/12/2023

ህዳር 30 ይካሄዳል ስለተባለፍ ሰልፍ #ቄሮ ዝምታውን ሰበረ

በተለይ በአዲስ አበባ ዙሪያ #በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር ያሉ ቄሮዎች በሰላማዊ ሰልፍ ምክንያት የኦሮሞን #ህዝብ ስም #ጥላሸት የሚቀቡ #መፈክሮችን ማሰማት እየተለመደ መምጣቱን የገለፀው የቄሮ መግለጫ መንግስት እርምጃ ወስዶ ያስቁምልን ካልሆነ ግን እራሳችንን ለመከላከል ዝግጅት ጨርሰናል ብሏል።

በዚህ ሰልፍ ምክንያት ሊመጣ የሚችለውን ቀውስ ተገንዝቦ መንግስት እርምጃ ይወስዳል ብለን እንጠብቃለን!




ከአደዋው እለት የቀጠለው የብጥብጥ ጥንስስለህዳር 30 የተጠራው ሰልፍ ከጀርባ ታላቅ የብጥብጥ ሴራን ያነገበ እና  ጽንፈኛው በየገጠሩ የጀመረውን ጦርነት ወደመሀል ከተማ ለማምጣት የታቀደ ሰለፍ...
07/12/2023

ከአደዋው እለት የቀጠለው የብጥብጥ ጥንስስ

ለህዳር 30 የተጠራው ሰልፍ ከጀርባ ታላቅ የብጥብጥ ሴራን ያነገበ እና ጽንፈኛው በየገጠሩ የጀመረውን ጦርነት ወደመሀል ከተማ ለማምጣት የታቀደ ሰለፍ ነው።

የዚህ ህገወጥ ሰለፍ አስተባባሪዎች ደግሞ ቀንደኛ ጽንፈኞች መሆናቸው ጉዳዩ ከሰልፍ የዘለለ ስለመሆኑ አንዱ ማሳያ ነው።

ጃውሳው መከላከያ ላይ በመተኮስ በ24 ሰአት 4ኪሎ እገባለሁ ብሎ በጀመረው ጦርነት ምክንያት መንግሰት ለዜጎች ሰላም እና ደህንነት ሲባል ማወጁ አይዘነጋም።

ለዚህም ማሳያ እነ ክርስቲያን ታደለን(ያለመከሰስ መብትያላቸው) ጨምሮ ብዙ አካላት በኮማንድ ፖስቱ እዝ በቁጥጥር ስር ውለዎል




Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dasitaa Tulluu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share