Gaara Yerer

Gaara Yerer Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gaara Yerer, Digital creator, .

ሰው ሰራሽ አስተዎትን በመጠቀም የከብት ዝርያን ማሻሻል ተችሏል!!!በዘመናዊ መልኩ ከብቶችን በማባዛት እና በማደለብ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ በማለፍ ለአለም ገበያ የሚዳረስ ስራ እየተሰራ ይገኛል።...
30/10/2023

ሰው ሰራሽ አስተዎትን በመጠቀም የከብት ዝርያን ማሻሻል ተችሏል!!!

በዘመናዊ መልኩ ከብቶችን በማባዛት እና በማደለብ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ በማለፍ ለአለም ገበያ የሚዳረስ ስራ እየተሰራ ይገኛል።




በ2011/12  ዓ.ም  395ሺህ ሄክታር የነበርውን የግብርና ክላስተር  በ2015/16 በአማካይ 6.6 ሚ.ን ሄክታር ወይም በ76  በመቶ ማሳደግ ተችሏል።
30/10/2023

በ2011/12 ዓ.ም 395ሺህ ሄክታር የነበርውን የግብርና ክላስተር በ2015/16 በአማካይ 6.6 ሚ.ን ሄክታር ወይም በ76 በመቶ ማሳደግ ተችሏል።




ቡና በኦሮሚያ! ከለዉጡ በኋላ በኦሮሚያ ክልል  #በግብርና በኩል እየታየ ያለዉ ለዉጥ እጅግ በጣም አመርቂ ነዉ። በስንዴ፣ በቡና፣ በሩዝ፣ በአታክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ላይ ከፍተኛ ስኬቶች ተገ...
30/10/2023

ቡና በኦሮሚያ!

ከለዉጡ በኋላ በኦሮሚያ ክልል #በግብርና በኩል እየታየ ያለዉ ለዉጥ እጅግ በጣም አመርቂ ነዉ። በስንዴ፣ በቡና፣ በሩዝ፣ በአታክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ላይ ከፍተኛ ስኬቶች ተገኝተዋል።

በቡና በኩልም በጣም ተስፋ ሰጪ እና #የቡና ምርትን ከዚህ በላይ ማሳደግ እንደሚቻ አመላካች የሆነ #ስኬቶች ተመዝግቧል።

በ2012 በክልሉ አመታዊ 7.19 ሚሊዬን ኩንታል የተገኘ ሲሆን፣ ይህን ምርት በ43% በማሳደግ በ2015 10.3 ሚሊዬን ኩንታል ቡና ሊገኝ ችሏል። ይሄንኑ የቡና ምርት በ2016 በ15.5% በማሳደግ 11.9 ሚሊዬን ኩንታል ቡና ለመሰብሰብ ከወዲሁ ስራ ተጀምሯል።




የአቮካዶ ምርት በአቮካዶ ምርት እጅግ የሚያበረታታ ውጤት እየታየ ይገኛል ። በሀገር አቀፍ ደረጃ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ራይዕ አንግቦ የተነሳው የኦሮሞያ ክልል 2016 በብዙ ሄክታር ላ...
30/10/2023

የአቮካዶ ምርት

በአቮካዶ ምርት እጅግ የሚያበረታታ ውጤት እየታየ ይገኛል ። በሀገር አቀፍ ደረጃ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ራይዕ አንግቦ የተነሳው የኦሮሞያ ክልል 2016 በብዙ ሄክታር ላይ ብዙ የአቮካዶ ችግኞችን በመትከል አመርቂ ስራ ሰርቷል ። በ2012 በ0.655 ሄክታር ላይ 2,390 አቮካዶ በ2015 1.7ሄክታር ላይ 16,584 ሲሆን በ2016 በ6.93 ሄክታር ላይ 2500 አቮካዶን በመትከል አስገራሚ ስራ ተሰርቷል ።



 #ሩዝ ማምረትን ማን ለ ቻይና ብቻ ሰጠ? የሰጡትን ሁሉ የሚያበቅል ለምለሙ ምድር  #ኦሮሚያም ሩዝን በሚገባ  #ማምረት ጀምራለች። በስንዴ የጀመረው አብዮት በሩዝም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ይጠ...
30/10/2023

#ሩዝ ማምረትን ማን ለ ቻይና ብቻ ሰጠ? የሰጡትን ሁሉ የሚያበቅል ለምለሙ ምድር #ኦሮሚያም ሩዝን በሚገባ #ማምረት ጀምራለች።

በስንዴ የጀመረው አብዮት በሩዝም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ይጠበቃል! #ኦሮሚያዬ ከዚህም በላይ ማህፀንሽ ይባረክ!❤️❤️




በኦሮሚያ ከልል  #በ2011/12 የምርት ዘመን 39ሺ ሄክታር መሬት ብቻ የነበረውን የግብርና  #ክላስተር እርሻን በተሰራ ጠንካራ ስራ  #በ2015/16 ወደ  #6.6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ል...
30/10/2023

በኦሮሚያ ከልል #በ2011/12 የምርት ዘመን 39ሺ ሄክታር መሬት ብቻ የነበረውን የግብርና #ክላስተር እርሻን በተሰራ ጠንካራ ስራ #በ2015/16 ወደ #6.6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ልማት ማሳደግ ተችሏል። ይሄም በአማካይ ሲሰላ #የ76% እድገት ተመዝግቧል ማለት ነው።

#በኦሮሚያ የግብርናው #እድገት በዚሁ ከቀጠለ ከሀገር አልፎ #አፍሪካን የመመገብ አቅም እንዳለን ማሳያ ነው!




በኦሮሚያ ክልል የማር ምርት ምርትን በማሳደግ የውጪ ምንዛሬ ማሳደግ በጠም ወሳኝ ነው ። የኦሮሚያ ክልል በማር ምርት ላይ ትልቅ ትኩረት በመስጠት ብዙ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ። በዚህን...
30/10/2023

በኦሮሚያ ክልል የማር ምርት

ምርትን በማሳደግ የውጪ ምንዛሬ ማሳደግ በጠም ወሳኝ ነው ። የኦሮሚያ ክልል በማር ምርት ላይ ትልቅ ትኩረት በመስጠት ብዙ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ። በዚህን በፊት የነበሩትን የንብ ቀፎዎችን በብዙ እጥፍ በማሳደግ ትልቅ ለውጥ ታይቷል ፤ በ2012 66,261 ቶን በ2015 86,575 ቶን ሲመረት የነበረውን የማር ምርት አሁን ወደ 113,921 ቶን ማድረስ ተችሏል ።



30/10/2023
በኦሮሚያ ክልል ዉስጥ በስንዴ ምርት እየተገኘ ያለዉ ስኬት በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 5 ዓመታት   በኩል የተገኘዉ  #ስኬት በጣም ተስፋ ሰጪ ነዉ። በክልሉ በ2012 የስንዴ ምርት የሚሸፍነዉ መ...
30/10/2023

በኦሮሚያ ክልል ዉስጥ በስንዴ ምርት እየተገኘ ያለዉ ስኬት

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 5 ዓመታት በኩል የተገኘዉ #ስኬት በጣም ተስፋ ሰጪ ነዉ። በክልሉ በ2012 የስንዴ ምርት የሚሸፍነዉ መሬት 0.97 ሚሊዬን ሄክታር የነበረ ሲሆን፤ በ2015 ወደ 2.84 ሚሊዬን ሄክታር ማሳደግ ተችሏል።

ይህም #ሀገራችን ከስንዴ ተረጂነት ለመላቀቅ ለያዘችዉ ዉጥን ጉልህ ሚና ይጫወታል።




ኦሮሚያ በስኬት ጎዳና መስጠትን እንጂ ሌላ የማያቀዉ የኦሮሚያ መሬት እነሆ ዘንድሮም እንዲ ምርት በገፍ እየሰጠ ይገኛል። በክልሉ ላለፉት 4 ዓመታት እየታየ የነበረዉ የልማት ስኬት በ2016 ዓ...
30/10/2023

ኦሮሚያ በስኬት ጎዳና

መስጠትን እንጂ ሌላ የማያቀዉ የኦሮሚያ መሬት እነሆ ዘንድሮም እንዲ ምርት በገፍ እየሰጠ ይገኛል። በክልሉ ላለፉት 4 ዓመታት እየታየ የነበረዉ የልማት ስኬት በ2016 ዓ.ም ተጠናክሮ ቀጥሏል።




🇪🇹🇪🇹🇪🇹116ኛው የሰራዊት ቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሀገራችንን ሉዓላዊነትና ነፃነትን ደሙን  በመፍሰስ፣ አጥንቱን በመከስከስ እና  የህይወት  #መስዋዕትነት  በግንባር  ቀደምትነት በመክፈል   #ኢትዮ...
26/10/2023

🇪🇹🇪🇹🇪🇹116ኛው የሰራዊት ቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የሀገራችንን ሉዓላዊነትና ነፃነትን ደሙን በመፍሰስ፣ አጥንቱን በመከስከስ እና የህይወት #መስዋዕትነት በግንባር ቀደምትነት በመክፈል #ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ በሉዓላዊነትና በነፃነት እንድትሸጋገር ላደረጉልን ጀግኖች የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ!

እናመሰግናለን 🙏🙏



እንኳን ለ116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ!!አደረሰን!! 116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት ይከበራል፡፡
26/10/2023

እንኳን ለ116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ!!አደረሰን!!
116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት ይከበራል፡፡


እንኳን ለ116ኛው የሰራዊት ቀን አደረሰን!!
26/10/2023

እንኳን ለ116ኛው የሰራዊት ቀን አደረሰን!!


እንኳን ለ116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ!!አደረሰን!!116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት ይከበራል፡፡
26/10/2023

እንኳን ለ116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ!!አደረሰን!!

116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት ይከበራል፡፡



እንኳን ለ116ኛው የሰራዊት ቀን አደረሰን!!
26/10/2023

እንኳን ለ116ኛው የሰራዊት ቀን አደረሰን!!



እንኳን ለ116ኛዉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ!!አደረሰን!!116ኛዉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት ይከበራል፡፡ ...
26/10/2023

እንኳን ለ116ኛዉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ!!አደረሰን!!

116ኛዉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት ይከበራል፡፡



እንኳን ለ116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ!!አደረሰን!!116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት ይከበራል፡፡
26/10/2023

እንኳን ለ116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ!!አደረሰን!!
116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት ይከበራል፡፡


Irreechi Faajjii Obbolummaati
03/10/2023

Irreechi Faajjii Obbolummaati



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gaara Yerer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share