Abdii Biyyaa

Abdii Biyyaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abdii Biyyaa, Digital creator, .

Guyyaa 22/2/2016 Godina Shawaa Kaabaa Aanaa Darraa tajaajila Salalkullaatti marii bal'aan dhimma haala yeroo akkasumas h...
02/11/2023

Guyyaa 22/2/2016 Godina Shawaa Kaabaa Aanaa Darraa tajaajila Salalkullaatti marii bal'aan dhimma haala yeroo akkasumas hojii mootummaa fi paartii irratti caasaa gandoota waliin erga gaggeefame booda kallattii gara fulduraa kaa'un goloobamee jira

02/11/2023
02/11/2023
02/11/2023
02/11/2023

ኢትዮጵያ የጀመረችው የሁለንተናዊ ብልፅግና እንዲሳካ ለሰላም ልዩ ትኩረት ሰጥተን እንረባረባለን!

ብልጽግና ፓርቲ በሀገራችን የሚከሰቱ የግጭት መንስሄዎችን በሀገር በቀል የግጭት መፍትሄዎችና በሰለጠ የውይይት መድረክ ይፈታል ብሎ ያምናል።

የዜጎችን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥና ደህንነታቸው እንዲጠበቅም የተለያዩ የመፍትሄ አማራጮችን በመጠቀም የሰላም ግንባታ ላይ እንዲውል ጥረት እያደረገ ይገኛል።

ዘላቂ ሠላም ኢትዮጵያ ለጀመረችዉ የብልጽግና ጉዞ መሠረት ነዉ።
በመሆኑም አብሮነትንና መቻቻልን በማጎልበት በአከባቢያችን ያለውን የህብረተሰቡን የሰላም ባህል በማዳበር መንግስት ከህዝቡ ጋር ህዝቡም ከመንግስት ጋር በመሰናሰል ዘላቂ ሰላማችንን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ሰላም በተሟላ መልኩ ሲረጋገጥ የሀገር ውስጥም ሆነ የባህር ማዶ የፀብ ነጋዴዎች ይከስማሉ፤ ኢትዮጵያ ግን ወደተሟላ ብልፅግና፣ ወደ ላቀ ክብርና ልዕልና ታድጋለች።

30/10/2023
30/10/2023

“መንግሥት አልተመቸኝም ብሎ ፋብሪካ ማቃጠል በሽታ ነው! ነገ መንግሥት ስትሆን ለመሥራት የምትቸገርበትን ጉዳይ አታጠፋም!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ"Mootummaan waan itti hin mijanneef warshaa gubuun dhibeedha!" Boru gaafa mootummaa taate waan hojjachuuf itti rakkattu hin balleessin!" Ministirri Muummee Abiy Ahimad

30/10/2023
30/10/2023
24/10/2023
24/10/2023

የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ሥልጠና ላይ “ታላቁ ትርክት” በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስተላለፉት አንኳር ነጥቦች፡-

• ሁሉም ነገር የትርክት ውጤት ነው። ሀገራዊ ገዥ ትርክትን ማዕከል እናድርግ፤

• በየቀኑ የምንዘራቸው የውሸት ወሬዎች ያስተሳሰረን፣ የገመደንን፣ አንድ ያረገንን የሚያላላ ነው፤

• ማንም ኢትዮጵያዊ የጋራ የሆነ አሰባሳቢ አጀንጃ ቢፈጥርና በዚያ ልክ ቢያሰባስብ የሚጠቀመው ራሱና ልጆቹ ናቸው፤

• ይህቺ ሀገር በውድድር በፉክክር መንፈስ ሳይሆን ሁሉ ታሪክ፣ ሁሉ ተረክ፣ ሁሉ ነገር ተነድቶ አንድ የጋራ የበለጸገች ሀገር፣ ሰላማዊት ሀገር፣ ወንድማማቾች በጋራ የምኖሩባት ሀገር ለመፍጠር የሚያስችል መሆን አለበት፤

• ዓለም የመስተጋብር ውጤት ናት፤ የትኛውም ሀብታም ሀገር ብቻውን መቶ በመቶ የሚያስፈልገውን ማዘጋጀት የሚችል የለም፤ በምንሰጠው ልክ ላንቀበል እንችላለን እንጂ ሳይቀበል ሳይሰጥ “ሰርቫይቭ” የሚያደርግ ሀገር የለም፤

• አዎንታዊ መስተጋብር ያስፈልጋል፤ ለዚህም መሰረቱ ተረክ ነው፤

• የተረክ መነሻው፣ መጀመሪያው፣ አልፋው ማንነት ነው። ሰው የተፈጠረበትን ማንነትን ሲረዳ ነው ወደ ታላቁ ትርክት የሚሄደው።

• ሰው የማይታወቅ ማንነቱን ለማወቅ መጣር አለበት፤ የተደበቀውንና የማይታወቀውን ማንነት የሚያወጣው ችግርና ቻሌንጅ ጭምር ነው።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdii Biyyaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share