Gachanaa biyya

  • Home
  • Gachanaa biyya

Gachanaa biyya Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gachanaa biyya, Digital creator, .

As a real representative of Africa his journey is from   road to Saudi-Africa‼️
12/11/2023

As a real representative of Africa his journey is from road to Saudi-Africa‼️

Guyyaa 24/1/2016 Kutaa Magaalaa Furiitti  hundee paartii miseensa hojjetaa Mootummaa sadarkaa kutaa magaalaatti hundeen ...
05/10/2023

Guyyaa 24/1/2016
Kutaa Magaalaa Furiitti hundee paartii miseensa hojjetaa Mootummaa sadarkaa kutaa magaalaatti hundeen paartii keenya of danda'ee konfiraansii geggeessaa jira.

ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆኗ ተገለፀ!እ.አ.አ በ2023  #ንግድ ቢሰራባቸው  እና  #ኢንቨስት ቢደረግባቸው በጣም  #ዉጤታማ የሚያደርጉ  #10 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ  #ኢትዮጵያ...
29/09/2023

ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆኗ ተገለፀ!

እ.አ.አ በ2023 #ንግድ ቢሰራባቸው እና #ኢንቨስት ቢደረግባቸው በጣም #ዉጤታማ የሚያደርጉ #10 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ #ኢትዮጵያ በቀዳሚነት መቀመጧ ተገለፀ!

"business insider Africa" የተሰኘው ድህረገጽ ይዞት በወጣው ጥናት መሰረት ሀገራችን ኢትዮጵያ #ለኢንቨስትመንት #አመቺ እና #አትራፊ ሊያደርጉ ከሚችሉ የአፍሪካ ሀገራት በቀዳሚነት መቀመጧ ተመላክቷል!

ሙሉ ሪፖርቱን ለማንበብ: https://oxfordeconomics.com/africa-risk-reward-index-2023/


ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 አፍሪካ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ሆነች ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክስ አፍሪካ' የተሰኘ ገለልተኛ  #የኢኮኖሚ አማካሪ ድርጅት በቅርቡ “የአፍሪካ ስጋት እና አዋጭነት ...
29/09/2023

ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 አፍሪካ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ሆነች

ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክስ አፍሪካ' የተሰኘ ገለልተኛ #የኢኮኖሚ አማካሪ ድርጅት በቅርቡ “የአፍሪካ ስጋት እና አዋጭነት ማውጫ” በሚል ርዕስ ባወጣው ሪፖርት ለቢዝነስ ተመራጭ የሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራትን ዘርዝሯል።

ጥናቱ በሦስት ዋና ዋና መለኪያዎች ግምገማ ላይ የተመሠረተ ሲሆን እነዚህም በእያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር ስላለው የትርፍ እና ኪሳራ ሁኔታ፣ #አፍሪካ መር የሆነ የፀጥታ ጣልቃገብነት ሁኔታ እና #የአፍሪካ ሀገራት መፃኢ ጊዜን በማሰብ የሚያከናውኑት የፋይናንስ እንቅስቃሴ መሆናቸው ተገልጿል።

እነዚህ አገራት ምቹ ፣ ፣ ዕድገት እና #ጠንካራ የቁጥጥር ማዕቀፍ እንዳላቸው በግምገማ ተረጋግጦ መመረጥ መቻላቸው ተገልጿል።

በዚህም #ኢትዮጵያ ከአሥሩ ሀገራት ውስጥ 6.58 የአዋጭነት ነጥብ በማስመዝገብ #ከአፍሪካ ቀዳሚዋ መሆኗን ሪፖርቱ ያመለክታል።

ሙሉ ሪፖርቱን ለማንበብ: https://oxfordeconomics.com/africa-risk-reward-index-2023/


29/09/2023

የአማራ ህዝብ ጠላት ጃውሳ ነው።

Twitter Campaign=============🇪🇹 Title:   Ethiopia’s Wheat Production Can Be An Example For Other African Countries!🇪🇹 Ha...
28/09/2023

Twitter Campaign
=============
🇪🇹 Title: Ethiopia’s Wheat Production Can Be An Example For Other African Countries!
🇪🇹 Hashtags: |
🇪🇹 Link : https://ethiopiantruth.com/ethiopias-wheat-production-can-be-an-example-for-other-african-countries/
🇪🇹 Date: Sept. 27 & 28

Campaigns International International News News Ethiopia’s Wheat Production Can Be An Example For Other African Countries! 8 min read 2 hours ago Views: 12,002 1 Ethiopia has taken bold leadership in climate action! ...

የሰላም እና የፍቅር ምልክት የሆነዉ መስቀል ደመራ በዓል ዛሬም ለሀገር  #አፍራሾች የእግር እሳት ሆኖባቸዋል፡፡ ይበጠበጣል ፣ ይረበሻል ፣ ሰላም አይሆንም እያሉ ቢከርሙም ከዳመራዉ ድምቀት በ...
28/09/2023

የሰላም እና የፍቅር ምልክት የሆነዉ መስቀል ደመራ በዓል ዛሬም ለሀገር #አፍራሾች የእግር እሳት ሆኖባቸዋል፡፡

ይበጠበጣል ፣ ይረበሻል ፣ ሰላም አይሆንም እያሉ ቢከርሙም ከዳመራዉ ድምቀት በስተቀር በመስቀል አደባባይ ከፍ ብሎ የሚታይ ነገር አልነበረም ፡፡ ሁሉም በሰላም ተጠናቋል፡፡



ሰላም ነዉ    ህዝባዊ እና ሀይማኖታዊ በዓላት  #የባንዳዎች መጠቀሚያ እንደማይሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በዛሬዉ እለት በተግባር አሳይቷል፡፡ ሀገር አፍራሽ  #ባንዳዎች ብዙ ቢሞክሩም ሰላም ወዳዱ...
28/09/2023

ሰላም ነዉ

ህዝባዊ እና ሀይማኖታዊ በዓላት #የባንዳዎች መጠቀሚያ እንደማይሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በዛሬዉ እለት በተግባር አሳይቷል፡፡ ሀገር አፍራሽ #ባንዳዎች ብዙ ቢሞክሩም ሰላም ወዳዱ ህዝብ በዓላቱን በሰላም አጠናቋል፡፡



27/09/2023
Irreechi Mallattoo Obbolummaa, Jaalalaafi Dhiifamaatti.
26/09/2023

Irreechi Mallattoo Obbolummaa, Jaalalaafi Dhiifamaatti.

ኢዜማ የኔ አመራር ነው የሚላቸው ዶ/ር ጫኔ ከበደ የህቡዕ አደረጃጀት መሪ ሆነው በመገኘታቸው ቁጥጥር ስር ውለዋልግለሰቡ የኢዜማን ህጋዊ ሽፋን በመጠቀም "የኢትዮጵያ አንድነት ግንባር" የተባለ...
26/09/2023

ኢዜማ የኔ አመራር ነው የሚላቸው ዶ/ር ጫኔ ከበደ የህቡዕ አደረጃጀት መሪ ሆነው በመገኘታቸው ቁጥጥር ስር ውለዋል

ግለሰቡ የኢዜማን ህጋዊ ሽፋን በመጠቀም "የኢትዮጵያ አንድነት ግንባር" የተባለ የህቡዕ አደረጃጀት ሲያደራጅ ቆይቷል። ከዚህም ባለፍ ግለሰቡ ከዚህ ቀደም ከነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ ጋር በቅርበት ሲሰራ እንደነበር እና የሰነድ ዝግጅቶችንም ሲያደርግ ቆይቷል። የህቡዕ አደረጃጀቱን ከከተማ እስከ ወረዳ እና ቀበሌ ድርስ በቀጠና ሲያደራጅ እንደቆየ እና በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ገዳይ ቡድኖች ሲያደራጅ ቆይቷል። በኢዜማ ሽፋን ይንቀሳቀስ የነበረው ዶ/ር ጫኔ ከበደ ከጃውሳው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ብቻ ሳይሆን በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገደሉ ሰዎች ስም ዝርዝር ይዞ ነው በቁጥጥር ስር የዋለው። አንዱ እቅድ የመስቀል ደመራ በዓል ሲከበር የመለመላቸውን ገዳይ ቡድኖች የኃይማኖት አገልጋዮች በማስመሰል እና ኃይማኖታዊ ልብስ በማስለበስ ግድያዎች ሲያቀናጅ ተደርሶበት ታስሯል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gachanaa biyya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share