Hundeechaa Rooba

  • Home
  • Hundeechaa Rooba

Hundeechaa Rooba Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hundeechaa Rooba, Digital creator, .

20/02/2024
ኢትዮጵያን ከመፍረስ የታደገ መሪሀገራችን አሁንላይ እንደ ዶ/ር አብይ አህመድ ያለ ሙሉ ጊዜውን እና ህይወቱን የሚሰጥ መሪ ታገኛለችን ?ትንሽ ተማሩ የምንላቸው ሰዎች በስሜት ተገፍተው ወደ ጽን...
03/11/2023

ኢትዮጵያን ከመፍረስ የታደገ መሪ

ሀገራችን አሁንላይ እንደ ዶ/ር አብይ አህመድ ያለ ሙሉ ጊዜውን እና ህይወቱን የሚሰጥ መሪ ታገኛለችን ?

ትንሽ ተማሩ የምንላቸው ሰዎች በስሜት ተገፍተው ወደ ጽንፈኝነት ጎራቸው ሲሰገሰጉ ክፉ ቀን መጣ ብሉ ያልሸሸ እስከ ጦርሜዳ ለሃገሩ የዘመተ መሪ አብይ አህመድ ብቻ ነው።




የአፍሪካ ምርጡ መሪ፣የአፍሪካ ተስፋ    ዘውትር ስለ ሀገር
03/11/2023

የአፍሪካ ምርጡ መሪ፣የአፍሪካ ተስፋ ዘውትር ስለ ሀገር




በብዙ ፈተና ውስጥ ሆኖ የነገዋን የበለፅገች ኢትዮጵያን የሚያይ ባለ ራዕይ መሪ!!
03/11/2023

በብዙ ፈተና ውስጥ ሆኖ የነገዋን የበለፅገች ኢትዮጵያን የሚያይ ባለ ራዕይ መሪ!!



ከኢትዮጵያዊነታችን ዝቅ የሚያደርገን አንዳችም ምክንያት የለንም።የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ለማስረከብ ባልተቋረጠ የሞራል ለዕልና እናቅዳለ ያቀድነውን እንጀምራለን ወጥነት ባለው አሰ...
03/11/2023

ከኢትዮጵያዊነታችን ዝቅ የሚያደርገን አንዳችም ምክንያት የለንም።

የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ለማስረከብ ባልተቋረጠ የሞራል ለዕልና እናቅዳለ ያቀድነውን እንጀምራለን ወጥነት ባለው አሰራ እንፈፅማለን።






የሀገሩን ሉዓላዊነት ማስከበር የሚችል ጠንካራ ሠራዊት በአጭር ጊዜ የገነባ ድንቅ መሪ!
03/11/2023

የሀገሩን ሉዓላዊነት ማስከበር የሚችል ጠንካራ ሠራዊት በአጭር ጊዜ የገነባ ድንቅ መሪ!




"ሁሉም በየመስኩ አድርጎ በማሳየት ፣ ሆኖ በመገኘት እና በጎ አርዓያ በመሆን ሀላፊነቱን ቢወጣ ኢትዮጵያ የወጣቶች ሀገር በመሆኗ ዛሬ የዘራነው መልካም ዘር ነገ መልካም ውጤት ያመጣል" ዶ/ር ...
03/11/2023

"ሁሉም በየመስኩ አድርጎ በማሳየት ፣ ሆኖ በመገኘት እና በጎ አርዓያ በመሆን ሀላፊነቱን ቢወጣ ኢትዮጵያ የወጣቶች ሀገር በመሆኗ ዛሬ የዘራነው መልካም ዘር ነገ መልካም ውጤት ያመጣል" ዶ/ር አብይ አህመድ




Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hundeechaa Rooba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share