Harar Peace

Harar Peace Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Harar Peace, Digital creator, .

17/12/2024
17/12/2024

የሐረሪ ክልል የሚታወቅባቸውንና አሁን ላይ ግን እየጠፉ ያሉ የፍራፍሬ ዝርያዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው:- ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሮዛ ኡመር
*******

በሐረሪ ክልል እየጠፉ ያሉ እንደ ጊሽጣ፣አምበሾክ፣ማንጎ ፣መንደሪንና የመሳሰሉ የፍራፍሬ ዝርያዎችን ለመመለስ በ2016 አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ትኩረት ተሰጥቶበት መሰራቱን የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳደርና ግብርና ልማት ቢሮ ሐላፊ ወይዘሮ ሮዛ ኡመር ገልፀዋል፡፡

በሚካሄደው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የሚተከሉ ችግኞች 70 በመቶ የሚበሉ ፍራፍሬዎች እንዲሆኑ መደረጉ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከማገዙም ባሻገር እነዚህን የጠፉ የፍራፍሬ ዝርያዎችን ለመመለስ አስተዋፅኦው የጎላ ነው ብለዋል።

በአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ከሚከናወኑ ስራዎች ባሻገር ከሀረማያ ዩንቨርሲቲ ጋር በመቀናጀት በምርምር የተደገፈ ስራ እየተራን መሆኑንም ወይዘሮ ሮዛ አስገንዝበዋል።

ችግኝ የሚተከሉባቸውን ተራራሮች ከሰውና እንስሳት ንኪኪ ነጻ እንዲሆን
ማድረግን ጨምሮ የሚተከሉ ችግኞች እንክብካቤ ሊደረግላቸው እንደሚገባ ገልፀው በዚህ ረገድ አሁን ላይ ከዚህ ቀደሙ የተሻለ አፈፃፀም መኖሩን ገልፀዋል።

በአረጓዴ አሻራ መረሀ ግብር የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከብ በዘርፉ የተያዘውን እቅድ እውን ለማድረግ ህብረተሰቡ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።

ዘጋቢ አለም ገመቹ
8/4/2017

17/12/2024
17/12/2024
17/12/2024

በክልሉ ባንኮች ለኮሪደር ልማት ገንዘብ ተጠይቀው ባለመስጠታቸው እርምጃ ተወሰደ በሚል እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ሀሰት ነው- የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

በሀረሪ ክልል ባንኮች ለኮሪደር ልማት ገንዘብ ተጠይቀው ባለመስጠታቸው እርምጃ ተወሰደ በሚል እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ሀሰት መሆኑን የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ገልጿል።

የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሔኖክ ሙሉነህ እንደገለፁት በክልሉ ግንባታ ሳያጠናቅቁ ወደ ስራ በገቡ አልሚዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው።

እነኚህ አልሚዎች ባልተጠናቀቀ ህንፃዎች ላይ እየሰጡት የሚገኘው አገልግሎት በህዝብ ደህንነት ላይ አደጋ የሚፈጥር ነው ብለዋል።

ህግን በተከተለ መንገድ እየተወሰደ የሚገኘው እርምጃም የክልሉ መንግስት የህዝብ ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነቱን እየተወጣ ስለመሆኑ ነው የተናገሩት።

ግንባታ ሳያጠናቅቁ ወደ ስራ የገቡ አልሚዎች ሶስት ወራት ጊዜ እንዲያጠናቅቁና ሳያጠናቅቁም ለኪራይ አገልግሎት እንዳያውሉ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን ገልጸዋል።

ከዚህ በተጨማሪ ባልተጠናቀቁ ህንፃዎች ላይ ተከራይተው አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ባንክን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማትም ወደተጠናቀቁ ህንፃዎች እንዲዛወሩ መመሪያ መተላለፉን ጠቁመዋል።

ሆኖም ግን እርምጃው ባንክ ቤቶች ለኮሪደር ልማት ገንዘብ ተጠይቀው ባለመስጠታቸው የተወሰደ እርምጃ ተደርጎ እየተራገበ የሚገኘው አሉባልታ ፍፁም የተሳሳተ መሆኑን ተናግረዋል።

ለኮሪደር ልማት ፕሮጀክት የሚሆን ገንዘብ ተጠይቆ ባለመስጠቱ እርምጃ የተወሰደበት የትኛውም ባንክ እንደሌለ አስረድተዋል።

17/12/2024

Naannichatti baankiileen jiran misooma kooridariif maallaqa gaafatamuun waan kannuu didaniif tarkaanfiin irratti fudhatame jechuun odeeffannoon tamsa'aa jiru soba - Waajjira Dhimmoota Komunikeeshinii Mootummaa Naannoo Hararii

Naannichatti baankiileen jiran misooma kooridariif maallaqa gaafatamuun waan kannuu didaniif tarkaanfiin irratti fudhatame jechuun odeeffannoon tamsa'aa jiru soba - Waajjira Dhimmoota Komunikeeshinii Mootummaa Naannoo Harari beeksise.

Itti Gaafatamaan Waajjira Dhimmoota Kominikeeshinii Mootummaa Naannoo Hararii obbo Heenook Mulunee akka jedhanitti misoomsitoota naannichatti ijaarsa hin xumurre irratti tarkaanfiin fudhatamaa jiruu himan.

Misoomsitoonni kun gamoolee ijaarsi hin xumuramne irratti kennaa jiran nageenya ummataaf balaa ta'uus himaniiru.

Mootummaan naannichaa tarkaanfiin bu'ura seeraatiin fudhatamaa jiru nageenya hawaasaa eegsisuuf itti gaafatamummaa isaa bahaa jiraachuu ibsaniiru.

Misoomsitoota ijaarsa osoo hin xumurin hojii eegalan ji'a sadii keessatti akka xumuran fi osoo hin xumurin tajaajila kiraadhaaf akka hin fayyadamne akeekkachiisni kannameera jedhan.

Kana malees, baankiilee dabalatee dhaabbileen adda addaa gamoo hin xumuramne keessatti kireeffatanii tajaajila kennaa turan gara gamoo xumurameetti akka dabran qajeelfamni akka kenname eeraniiru.

Haa ta'u malee Naannichatti baankiileen jiran misooma kooridariif maallaqa gaafatamuun waan kannuu didaniif tarkaanfiin irratti fudhatame jechuun odeeffannoon tamsa'aa jiru guutummaatti dogoggora ta'uu dubbataniiru.

Baankiileen piroojektii misooma kooridariif maallaqni waan hin kennineef tarkaanfiin irratti fudhatame tokkolleen akka hin jirre ibsaniiru.

17/12/2024

ሑስኒዞቤ ባንኪያች ኮሪደር ኔሮትሌ መሐለቅ ተሔበሩማ አልመስጠዚዩቤ ሚጅጃ ተነሰኣ ዪልዛልቤ ዪትሲራጪቤ ዛል መእሉማት ኸጠእ ኢንታ- ሐረሪ ሑስኒ ሑኩማ ኮሙዩኒኬሽን ሓጃች መ/ጋር

ሑስኒዞቤ ባንኪያች ኮሪደር ኔሮትሌ መሐለቅ ተሔበሩማ አልመስጠዚዩቤ ሚጅጃ ተነሰኣ ዪልዛልቤ ዪትሲራጪቤ ዛል መእሉማት ኸጠእ መኽነዞው ሐረሪ ሑስኒዞ ሑኩማ ኮሙዩኒኬሽን ሓጃች መ/ጋር ገለጣ።

ሐረሪ ሑስኒ ሑኩማ ኮሙዩኒኬሽን ሓጃች መ/ጋር መስኡል ጌስሲ ሔኖክ ሙሉነህ ዚገለጦኩት ሑስኒዞቤ ቼኸሎት ዘልከመሉቤ ኪም ዲላጋ ዚቦኡ አኔራች ለአይቤ ሚጅጃ ዪነሲቤ ሐል።

ዪ አኔራች ዘልከመላ ቀላች ለአይቤ ዪስጦቤ ዛሉ ኺድማ ሸእቢ አምኒ ለአይቤ ቂፊኝኛ ዪኸልቂዛል ኢንታ ባዩ።

ቃኑኑ ዚትኼተላ ኡጋቤ ዪትነሰእቤ ዛል ሚጅጃም ሑስኒዞ ሑኩማ ሸእቢ አምኒው ዚመቄረሕ መስኡሊያዞው ዪትዋጠእቤ ዛልነቱው ኢንታ ዘሴነኖ።

ቼኸሎት ዘልከመሉቤ ኪም ዲላጋ ዚቦኡ አኔራች ሺኢሽቲ ወሕሪ ኡስጡቤ የከምሉኩት ዋ ዘልከመሉቤ ኪራ ኺድማሌ ዘየዌሉኩት ዲግኒና መትሰጠዞው ገለጡ።

ዪቤ ዲባያም ዘልከመሉ ቀላች ለአይቤ ኪራ ኣሹማ ኺድማ ዪስጡቤ ዚናራች ባንኪው መድበልቤም ኢስበልበላት ተእሲሳቹም ኪም ዚከመሉ ቀላች ዪጋዙኩት መቅናነእቲ ሑሉፍ ባይቲዞው አቀነኡ።

የኽኒማም ሚጅጃዞ ባንኪ ጋራች ኮሪደር ኔሮትሌ መሐለቅ ተሔበሩማ አልመስጠዚዩቤ ዚትነሰኣ ሚጅጃኩት ሞሸቤ ዪትሲራጪቤ ዛል ባዮዋ ባይቲ ኸጠእ መኽነዞው አሴነኑ።

ኮሪደር ኔሮት ፕሮጀክትሌ ዩኹንዛል መሐለቅ ተሔበሩማ አልመስጠዚዩቤ ሚጅጃ ዚትነሰኣቤው አዪ ባንኪም ዘሌልነቱ አትቴወቁ።

15/12/2024
15/12/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harar Peace posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share