02/11/2023
ለአጋር የቴክኖሎጂ መፍትሄ አበልጻጊ ድርጅቶች የቀረበ ጥሪ
ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የአጋር ቴክኖሎጂ መፍትሄ ማበልጸግ እና መተግበር ላይ ከአስተዳደሩ ጋር ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ በሙሉ ከማክሰኞ ጥቅምት 06 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሀሙስ ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ከስር በተቀመጡት የኦንላይን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
https://recruitment.insa.gov.et/Pages/RegisterOrganization.aspx