Situ bekaa yaa Rabbii

  • Home
  • Situ bekaa yaa Rabbii

Situ bekaa yaa Rabbii Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Situ bekaa yaa Rabbii, Digital creator, .

15/10/2023

"የዛሬ ሃምሣ እና ስልሳ ዓመት ኃይለስላሴ ስለአባይ ሲያወሩ አታስበው ትነካትና ወዮውልህ ፤ ትሞክራትና ወዮውልህ ሲባሉ ፣ እኔ አሁን አቅም የለኝም ፤ ልጆቼ ይሰሩታል። አሁን ቀይባህርን ትነካትና ትለኛለህ እኔ አቅም የለኝም ልጆቼ ያመጡታል! አሁን አይቻልም ማለት ነገ አይቻልም ማለት አይደለም!" - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ታሪክ ራሱን ደገመ ፤ ታላቅ ጉዞ ዛሬ ተጀመረ!

15/10/2023

ፍላጎታችን ሰላም፣ብልፅግና ነው።በቀይ ባህር ምክንያት የምናጣው ከሆነ ዋጋ የለውም።እንወያይበት፣ስንወያይ ጊዜው አይደለም፣ጥቅሙ ብዙ አይደለም ካልን እንተወዋለን።መወያየት፣መነጋገር ግን ለምን እንፈራለን? ምክንያቱም በዓባይ ጉዳይ ከእኛ ጋር ለመወያየት ማንም ፈርቶ አያውቅም።

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

15/10/2023
15/10/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Situ bekaa yaa Rabbii posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share