Awol Ibrahim

Awol Ibrahim Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Awol Ibrahim, Digital creator, .

25/12/2024
25/12/2024

A Historic Step Forward!

As Prosperity Party gears up for its 2nd Congress, we reflect on remarkable achievements in economic reform, peacebuilding, and unity under the party's leadership. Hon. Adem Farah announces the Date of the Congress, Jan. 31 to Feb. 02, and celebrates progress in strengthening our federal system, expanding political dialogue, and overcoming challenges with resilience and collective effort. The upcoming Congress reaffirms Ethiopia’s unwavering commitment to peace, cooperation, and sustainable growth.

Together, we prosper!

25/12/2024
25/12/2024

Yaa’iin 2ffaa Paartii Badhaadhinaa Amajjii 23-25 ,2017 gaggeeffama.
*******
Yaa’iin 2ffaa Paartii Badhaadhinaa Amajjii 23-25,2017 kan gaggeeffamu ta’uu Pireezidaantii Itti Aanaa Paartii Badhaadhinaa fi Sadarkaa Itti Aanaa Ministira Muummeetti Itti Gaafatamaan Giddugala Qindeessaa Ijaarsa Sirna Diimookiraasii Obbo Adam Faaraah ibsaniiru.

Kallattiiwwan Yaa’ii 1ffaa Paartichaan kaa’amaniin hojiin jajjabbeessaan hojjetamuu Obbo Adam himaniiru.

Gama Diinagdee, Siyaasaa Hawaasummaa, Seenessa waloo ijaaruu fi nageenyaa fi tasgabbiitiin kallattiiwwan kaa’amaniin,Paartichi waadaa uummataaf galee raawwachaa jiraachuus kaasaniiru.

Damee Dinaagdee Mandhalee fi Imaammata Diinagdee Gooroo hojirra oolchuun jijjiramni qabatamaan mul’achuu dabalatee tookkummaa biyyaalessaa cimsuuf sirna Federaalaa cimaan akka jiraatuuf hojjetamuus dubbataniiru.

Damee siyaasaaniis hojiileen jajjabeessaan hojjetamuu isaatiin Paartilee Siyaasaa Itiyoophiyaatti argaman waliin waltajjiin marii uumamuu eeraniiru.

Rakkoo nageenyaa fiinxaleesumman wal qabatee mudatee fi qormaatilee umamaa dandamachuun bu’aalee gaggaarii galmeessuun danda’ameeras jedhan.

Yaa’ii 2ffaa Paartii Badhaadhinaa kana milkeessuufis Koreen hundaa’uun hojitti galamuu isaa ibsaniiru.

ሀገር በቅዱሳን ሳይሆን በሰዎች ነዉ የምትመራዉ። የሚያለማ እንዳለ ሁላ የሚያጠፋም ይኖራል ። ለሀገር ጥብ የሚል ነገር ሳይሰራ ወሬ ሲለቃቅም ከሚዉል ባልቴት ግን ይሰዉረን። ባልቴት የሆነ ሰዉ...
23/12/2024

ሀገር በቅዱሳን ሳይሆን በሰዎች ነዉ የምትመራዉ። የሚያለማ እንዳለ ሁላ የሚያጠፋም ይኖራል ። ለሀገር ጥብ የሚል ነገር ሳይሰራ ወሬ ሲለቃቅም ከሚዉል ባልቴት ግን ይሰዉረን። ባልቴት የሆነ ሰዉዬ🤣

Mootii Girrisaa
23/12/2024

Mootii Girrisaa

23/12/2024

Uummanni nagaa dheeboteera

23/12/2024

Y, [ለፍቶ አደር Vs ለፍልፎ አደር ይሄዉ ነዉ ልዩነቱ

ለቤተሰቡ ያልታመነ ሴሰኛ ለሀገር ይታመናልን?*የጀዋር ሰሞነኛ ያዙኝ ልቀቁኝ የፌስቡክ የአርበኝነት ዘመቻ ሳይ ሳቄ ይመጣል። በተለይ ጀዋር እራሱን ለሀገር እና ለህዝብ ተቆርቋሪ አድርጎ ለማቅረ...
23/12/2024

ለቤተሰቡ ያልታመነ ሴሰኛ ለሀገር ይታመናልን?
*

የጀዋር ሰሞነኛ ያዙኝ ልቀቁኝ የፌስቡክ የአርበኝነት ዘመቻ ሳይ ሳቄ ይመጣል።

በተለይ ጀዋር እራሱን ለሀገር እና ለህዝብ ተቆርቋሪ አድርጎ ለማቅረብ እያደረገው ያለው ዘመቻ ሽቅብ ተኝቶ እየሸና ህዝብን ለማሞኘት እየሞከረ እንደሆነ ይሰማኝ እና ሳቄ ያመልጠኛል😄😄

ጀዋር ማለት ቤተሰቡን በትኖ ሌሎች ሴቶች ጋር የሚዞር ሴሰኛ ስለመሆኑ ፀሐይ የሞቀው እውነት ነው።
ታዲያ ከአብራኩ ለወጣ #ልጁ ያልታመነ ዱርዬ እንዴት ለሀገር ይታመናል????

በነገራችን ላይ በቅርቡ ካገባት ሚስቱ ጋርም ከፍተኛ አለመግባባት ውስጥ ስለመሆኑ እና ሚስቱም የፍቺ ጥያቄ ስለመጠየቋ አንዳንድ ምንጮች እየዘገቡት ይገኛል።

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ አስታውቀዋል፤የኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ፍላጎት ተገቢ ጥያቄ እንደሆነ አለም እየ...
22/12/2024

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ አስታውቀዋል፤የኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ፍላጎት ተገቢ ጥያቄ እንደሆነ አለም እየመሰከረው ነው፡፡

ኢትዮጲያ የሀያላኑ ሀገራት አይን ማረፊያ ሆናለች!  የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ አዲስ አበባ ይመጣሉ። ዲፕሎማሲውን በጥበብና በእውቀት እየመራው ያለው የ...
21/12/2024

ኢትዮጲያ የሀያላኑ ሀገራት አይን ማረፊያ ሆናለች!
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ አዲስ አበባ ይመጣሉ። ዲፕሎማሲውን በጥበብና በእውቀት እየመራው ያለው የለውጡ ፊት አውራሪ መሪያችን ዶ/ር አብይ በአለም ላይ የኢትዮጲያ ተፈላጊነት እንዲጨምር አድርጓል። ሀያላን የሚባሉት ሀገራት እነ ራሺያ ፤ ቻይና ፤ፈረንሳይ እና ሌሎቹም ሀገራት የኢትዮጲያ ስትራቴጂክ አጋር ለመሆን እና አብረው በጋራ ለመስራት ምርጫቸው ኢትዮጲያ እየሆነች መታለች። በዲፕሎማሲው መስክ ተፅእኖ ፈጣሪነቻችን ከፍፍፍ ብሏል!

ዶሮ ብታልም ጥሬዋንጃWAR ብታልም ሺሻዋን ለመሆኑ ጀዌ ካልጠፋ ምሳሌ የአአ ኮሪደር ልማቱን ለምን ከሺሻ ቤት ጋር አገናኘዉ። አዉነቷን ነዉ ጀዌ የሴራ ፖለቲካዋን ስትጎነጉን የነበረዉ ሺሻዋ ላ...
21/12/2024

ዶሮ ብታልም ጥሬዋን
ጃWAR ብታልም ሺሻዋን

ለመሆኑ ጀዌ ካልጠፋ ምሳሌ የአአ ኮሪደር ልማቱን ለምን ከሺሻ ቤት ጋር አገናኘዉ። አዉነቷን ነዉ ጀዌ የሴራ ፖለቲካዋን ስትጎነጉን የነበረዉ ሺሻዋ ላይ ደቅ ብላ ነዉ። ጀዌ ለማንኛውም የጀግኖቹን ጥረት ስላስተዋወቅሽልን እናመሰግናለን ። መልካም የሺሻ እና የቂማ ግዜ።

Magaalaa Miidhagduu  kana qabaachun badhaadhina 💪❤❤  kabaja❤
21/12/2024

Magaalaa Miidhagduu
kana qabaachun badhaadhina 💪❤❤ kabaja❤

ሰበር መረጃ ‼️ኦነግ አይመለከተኝም ብሏል።
21/12/2024

ሰበር መረጃ ‼️
ኦነግ አይመለከተኝም ብሏል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awol Ibrahim posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share